Saturday, May 25, 2024
Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

Author Name

በጋዜጣዉ ሪፓርተር

Total Articles by the Author

7376 ARTICLE

[ክቡር ሚኒስትር በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ እንዲሳተፉ ከተለዩ ባለሀብቶች መካከል እንዱ ጋ ስልክ ደውለው በንቅናቄው ላይ እንዲሳተፉ ግብዣቸውን እያቀረቡ ነው]

መቼም ኢትዮጵያ ታምርት በሚል የተጀመረውን አገር አቀፍ ንቅናቄ ሳትሰማ አትቀርም ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። ልክ ነው፣ ሰምቻለሁ ክቡር ሚኒስትር። አሁን ደግሞ ንቅናቄውን ለማጠናከር ኢትዮጵያ ታምርት የሚል የታላቁ...

ያልነቃ ህሊና!

ከሽሮሜዳ ወደ አራት ኪሎ ልንጓዝ ነው። ነቀፋ አንሶላው፣ ትችት ብርድ ልብሱ በሆነው ጎዳና ላይ እንራመዳለን። ‹‹እኔ የምለው የኮሪደር ልማቱ በቅርቡ ይጠናቀቃል አልተባለም እንዴ? ምነው...

የአፍሪካ ባህላዊ ትስስር ንቅናቄን በአፍሪካ ቀን

አፍሪካን በባህል  ለማስተሳሰር ያለመው ‹ኮኔክት ፎር ካልቸር አፍሪካ› (ሲኤፍሲኤ) የተሰኘው ፕሮጀክት፣ በአፍሪካ አኅጉር ያሉትን የባህልና የፈጠራ ዘርፎችን ለማጠናከር ያለመ ትልቅ ተነሳሽነት ነው። ሰላም ከተሰኘው...

‹‹በመላው አፍሪካ ያሉ ጠበንጆችን ፀጥ ለማድረግ መተባበር አለብን››

የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ፣ ግንቦት 17  የሚከበረውን የአፍሪካ ቀንን ምክንያት በማድረግ ካስተላለፉት መልዕክት የተወሰደ ኃይለ ቃል ነው፡፡ ዋና ጸሐፊው አያይዘውም ትብብራችንን ማጠናከር ያለብን...

የዘንድሮ የአፍሪካ ቀን

በየዓመቱ ግንቦት 17 ቀን የሚከበረው የአፍሪካ ቀን፣ በአኅጉሪቱ መዲናዋን አዲስ አበባ ጨምሮ በተለያዩ አገሮች ይከበራል፡፡ አከባበሩ ባህላዊ ሙዚቃን፣ የአፍሪካን ዳንኪራ፣ የአፍሪካ ፋሽንን፣ እና ሌሎችንም...

‹‹ተፈናቃዮች ወደ ቦታቸው እንዳይመለሱ የሚያደርጉ ችግሮችን መፍታት የፌዴራል መንግሥቱ ኃላፊነት ነው›› ሌተና ጄኔራል ታደሰ ወረደ፣ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዚዳንት

በአብረሃም ተክሌ በፌዴራል መንግሥትና በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር መካከል በተደረሰው የጋራ ስምምነት ማዕቀፍ መሠረት፣ ተፈናቃዮች ወደ ቦታቸው እንዳይመለሱ የሚያደርጉ ችግሮችን መፍታት የፌዴራል መንግሥት የፀጥታ አካላት ኃላፊነት...

ፖለቲካውም ሆነ ዲፕሎማሲው ብልኃትና ብልጠት አይጉደለው!

ባለፈው ሳምንት በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር የሁለቱን አገሮች የ120 ዓመታት የዲፕሎማቲክ ግንኙነት አስመልክቶ ያደረጉት የፖሊሲ ንግግር፣ በመንግሥት በኩል ቁጣ አዘል ምላሽ ነበር ያገኘው፡፡ እንደሚታወቀው የኢትዮጵያና...

የማዳበሪያ ግዥ በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት 97 በመቶ መሳካቱ ተገለጸ

ከዞን ወደ ወረዳ በሚደረገው ሥርጭት ላይ ችግር መኖሩ ተጠቁሟል ግብርና ሚኒስቴር በተያዘው በበጀት ዓመቱ ውስጥ ለአርሶ አደሩ ለማቅረብ አቅዶት ከነበረው 2.3 ሚሊዮን ቶን ወይም 23...

ኢትዮጵያን የተባበረ ክንድ እንጂ የተናጠል ጥረት አይታደጋትም!

ኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ ከምትገኝበት ውጥንቅጥ ውስጥ የምትወጣበት ዕድል ማግኘት ብትችል፣ ከበርካታ ታዳጊ አገሮች የተሻለ በዕድገት ጎዳና የመገስገስ እምቅ አቅም እንዳላት የሚያጠራጥር አይደለም፡፡ ይህንን የመሰለ...

የአምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋ የፖሊሲ ንግግርና የመንግሥት ቁጣ

‹‹…ከ87 ዓመታት በፊት በሺሕ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን የመጨረሻውን ዋጋ የከፈሉበት ምክንያት ሰብዓዊነታቸው ስላልተከበረና ዋጋ ስላልተሰጠው ነው። ኢትዮጵያውያን ይህንን ከእኔ የበለጠ ያውቃሉ። አሜሪካውያንም ያውቃሉ። ‹‹…ዛሬ ኢትዮጵያ...

Popular