Author Name
ጌታሁን ወርቁ
Total Articles by the Author
74 ARTICLE
ፍርድ ቤቶች የዘነጓቸው አንገብጋቢ የተገልጋይ መብቶች
ፍርድ ቤቶች ሐምሌ 30 ሥራቸውን ካጠናቀቁ አንድ ሳምንት ሆናቸው፡፡ በየዓመቱ በክረምቱ አጋማሽ ተዘግቶ በመስከረም መጨረሻ የሚከፈተው ፍርድ ቤት ክረምት ጭር ይላል፡፡
ለወለደ ላገባ ለፈታና ለሞተበት የተሰጠ ሕግ
ተፈጻሚነቱ ከዛሬ ነሐሴ 1 ቀን 2008 ዓ.ም. ጀምሮ የፀና ይሆናል፡፡ ሕጉ ሲወጣ ሁለት ዓመታት ቢያስቆጥርም የሕጉ ተፈጻሚነትና ግን ዛሬ ይጀምራል፡፡
ሕግ የዜጎችን ስደት ያስቀር ይሆን?
የሕግ ባለሙያዎች፣ ሕግ አውጪዎችና ሕግ አስፈጻሚዎች ስለሕግና ሕግ በኅብረተሰቡ ውስጥ ሊኖረው ስለሚችለው ፋይዳ ያላቸው ሐሳብ ተመሳሳይ ነው፡፡
ኢንተርኔት እንደ ሰብዓዊ መብት
ከአምስት ዓመታት በፊት በተከታታይ በተከናወኑት የዓረብ አገሮች የሕዝብ ተቃውሞዎች የኢንተርኔት ጥቅም ጉልህ ነበር፡፡
የሠራተኛ መታሰር በሥራ ውል ላይ የሚኖረው ውጤት
ይህን ጥያቄ ያቀረበው በአንድ የግል ድርጅት የሚሠራ የሒሳብ ባለሙያ ነው፡፡ ሰውዬው ለስምንት ዓመታት በሠራበት በዚህ ድርጅት በሥራውና በሥነ ምግባሩ የተመሰከረለት ነው፡፡ ከቀናት በአንዷ ግን ያላሰበው ነገር ተከሰተና ለክስ ተዳረገ፡፡
መለያየት ፍቺ የሚሆነው መቼ ነው?
መለያየት ፍቺ የሚሆንበት አጋጣሚ መኖሩን ምን ያህሉ ተጋቢዎች ያውቃሉ? በተግባር የተፋቱ የሚመስላቸው ግን በሕግ ያልተፋቱ መሆናቸውንስ የሚያውቁ አሉ? እስከ ቅርብ ዓመታት ባልና ሚስት በፍርድ ቤት ካልተፋቱ በተግባር ተለያይተው የራሳቸውን ሌላ ሕይወት ቢጀምሩ እንኳን እንዳልተፋቱ ይቆጠራል፡፡
ንግድን ያለንግድ ፈቃድ የማከናወን ልዩ መብት
ለዚህ ሳምንት በርዕስነት የተጠቀምንበት ‹‹ንግድን ያለንግድ ፈቃድ ማከናወን›› እርስ በርሱ የሚጋጭና ትርጉም የሌለው ይመስላል፡፡
ንግድን ያለንግድ ፈቃድ የማከናወን ልዩ መብት
ለዚህ ሳምንት በርዕስነት የተጠቀምንበት ‹‹ንግድን ያለንግድ ፈቃድ ማከናወን›› እርስ በርሱ የሚጋጭና ትርጉም የሌለው ይመስላል፡፡ እንደሚታወቀው በአገራችን ማንኛውም ሰው በንግድ ሥራ ለመሰማራት የንግድ ምዝገባና የንግድ ፈቃድ ያስፈልገዋል፡፡
Popular
ዋሊያዎቹ ሁለት ሚሊዮን ብር ተሸለሙ
ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ በምድብ 11 ከአይቮሪኮስት፣ ማዳጋስካርና ኒጀር ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) ሁለት ሚሊዮን ብር የገንዘብ ሽልማት ተበረከተለት፡፡
መንግሥት ከጦርነቱ ለማገገም በመጭዎቹ አምስት ዓመታት 20 ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋል አለ
በጦርነቱ የተሳተፉ 250 ሺሕ ተዋጊዎችን መልሶ ለማቋቋምና ወደ ኅብረተሰቡ...
ለሚቀጥለው ዓመት የነዳጅ ፍጆታ ግዥ ለመፈጸም አራት ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋል ተባለ
ለ2016 በጀት ዓመት የነዳጅ ፍጆታ 212 ቢሊዮን ብር ወይም...