Author Name
ሔለን ተስፋዬ
Total Articles by the Author
351 ARTICLE
የድንች ምርታማነትና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳውን ለማሳደግ ያቀደው ማኅበር
ድንች ከሌሎች የሰብሎች አኳያ ሲነፃፀር በአነስተኛ ይዞታ በአጭር ጊዜና በውስን ሀብት ከፍተኛ ምርት በመስጠት በቤተሰብ ደረጃ የምግብና የሥነ ምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያለው...
የባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ ለኢንቨስትመንት መሰጠቱ በሌሎች ፓርኮች ላይ ሥጋት መፍጠሩ ተገለጸ
በምሥራቅ አፍሪካ ብቸኛው ዝርያ መሆናቸው የሚነገርላቸው የባቢሌ የዝሆኖች መጠለያቸው ለኢንቨስትመንት መሰጠቱ፣ ለሌሎች ብሔራዊ ፓርኮች ሥጋት መፍጠሩን የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡
የባለሥልጣኑ የዱር...
የግል የጤና ተቋማት በፋይናንስ ተደራሽ እንዲሆኑ የፖሊሲና የሕግ ማዕቀፍ እንዲዘጋጅ ኢሰመኮ ጠየቀ
የግል የጤና ዘርፍ የሚሰጡ የሕክምና አገልግሎቶች ለኅብረተሰቡ በፋይናንስ ተደራሽ እንዲሆኑ የአሠራር፣ የፖሊሲና የሕግ ማሻሻያ የማድረግ፣ የክትትና የድጋፍ ሥርዓት መዘርጋት እንደሚገባ የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን...
የዓረቢካ ቡና መገኛ በሆነችው ኢትዮጵያ ከሚካሄደው የአፍሪካ የቡና ኤግዚቢሽን የሚጠበቁ ተስፋዎች
ለኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ ገቢ ትልቁን ድርሻ በቋሚነት እያበረከተ የሚገኘው የቡና ኤክስፖርት ነው፡፡ ይሁን እንጂ ከዚህ ዘርፍ የሚገኘው የውጭ ምንዛሪ ከምርቱ ዓለም አቀፍ ተፈላጊነት አኳያ...
የሕዝብን ጤና አደጋ ላይ የሚጥሉ ምርቶችን ሲሸጡ በተያዙ ተቋማት ላይ ዕርምጃ መወሰዱ ተገለጸ
የሕዝብን ጤና አደጋ ላይ የሚጥሉ ምርቶችን ሲሸጡ በተያዙ ተቋማት ላይ ዕርምጃ መወሰዱን፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምግብና የመድኃኒት አስተዳደር ቁጥጥር ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡
በተቋማቱ ላይ ዕርምጃ...
የቴሌኮምና የኤሌክትሪክ ዝርጋታዎች ተደራሽ አለመሆን የዲጂታል ሥርዓቱ እንዳያድግ አድርጎታል ተባለ
የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ በተፈለገው ልክ እንዳያድግ የቴሌኮምና የኤሌክትሪክ ኃይል መሠረተ ልማት ዝርጋታዎች ተደራሽ አለመሆናቸው እንቅፋት መሆኑን የኢትዮጵያ የኢኖቬሽ ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ ይህንን ያስታወቀው...
የመንግሥት የጤና ተቋማት ያልከፈሉት የመድኃኒት ግዥ 1.3 ቢሊዮን ብር ውዝፍ ዕዳ እንዳለባቸው ተገለጸ
የዩኒቨርሲቲ ሆስፒታሎችን ጨምሮ የመንግሥት የጤና ተቋማት ያልከፈሉት የመድኃኒት ግዥ 1.3 ቢሊዮን ብር ውዝፍ ዕዳ እንዳለባቸው፣ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት አስታወቀ፡፡
አገልግሎቱ ማክሰኞ ነሐሴ 23 ቀን...
የትምህርት ቤቶች ርዕሳነ መምህራን በካድሬነት ሳይሆን በብቃታቸው ብቻ እንደሚመረጡ ተነገረ
የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ለ2016 በጀት ዓመት በቂ መጻሕፍት ማሳተም አልቻለም
የትምህርት ቤቶች ርዕሳነ መምህራን ከአሁን በኋላ በካድሬነት ሳይሆን፣ በብቃታቸው ብቻ እንደሚመረጡ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ትምህርት...
በአይደር ሆስፒታል በመድኃኒት እጥረት ከ100 በላይ ሰዎች መሞታቸው ተነገረ
ባለፉት ሦስት ወራት በካንሰር መድኃኒት እጥረት ምክንያት ብቻ ከ100 የሚበልጡ ታካሚዎች ሕይወታቸው ማለፉን፣ የትግራይ ክልል የአይደር ሆስፒታል አስታወቀ፡፡
በሆስፒታሉ በተለይም የካንሰር ሕሙማን የቀዶ ሕክምና የሚጠባበቁ...
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምሥረታ ተቃውሞ ገጠመው
የምሥረታ ጉባዔና የሕገ መንግሥት ማፅደቅም ተቃውሞ ቀርቦበታል
የቀድሞው የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በአራት ክልሎች ሲከፈል ጉራጌ፣ ስልጤ፣ ከንባታ ጠንባሮ፣ ሃላባ፣ ሐድያ ዞኖችንና የም ልዩ...