Wednesday, October 5, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
  Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  Author Name

  ሔለን ተስፋዬ

  Total Articles by the Author

  240 ARTICLE

  ሴት የሕግ ባለሙያዎችን ለአገራዊ ችግሮች መፍትሔነት

  በ1980ዎቹ መጨረሻ የተመሠረተው የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር በሦስት አሠርታት ውስጥ በዋናነነት ለሴቶች ነፃ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት በመስጠት፣ አድሏዊ ሕጎችና ተግባራት እንዲስተካከሉ በመታገል ለኅብረተሰቡ...

  አንጋፋው የሀገር ፍቅር ቴአትር ለተከታታይ አሥራ አንድ ቀናት ቴአትር ሊያሳይ ነው

  ለተከታታይ ሁለት ዓመታት በእድሳት ላይ የነበረው አንጋፋው ሀገር ፍቅር ቴአትር ከመስከረም 3 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ ለተከታታይ አሥራ አንድ ቀናት የተለያዩ ቴአትሮችን እንደሚያሳይ አስታውቋል፡፡ በመክፈቻው...

  በአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ ሕፃናት ለተለያዩ ጥቃቶች ተጋላጭ ሆነዋል ተባለ

  በአፍሪካ በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት ሕፃናት ለጉልበት ብዝበዛ ጥቃቶችና ለድርቅ፣ ለጎርፍና ለረሃብ መጋለጣቸውን ‹የአፍሪካ ቻይልድ ፖሊሲ ፎረም› አስታወቀ፡፡ ከሰሃራ በታች ባሉ 35 አገሮች ውስጥ የሚገኙ...

  ለዘመን መለወጫ ያልተለወጠው የኑሮ ውድነት

  በኢትዮጵያ በየዓመቱ በድምቀት ከሚከበሩ ዓመታዊ ክብረ በዓሎች መካከል በሁሉም ዘንድ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው የአዲስ ዘመን መለወጫ ነው። አዲስ ዓመትን ከቤተሰብ እስከ ወዳጅ ዘመድ ተሰባስቦ...

  ወላጆችን የፈተነው የመማሪያ ግብዓት ውድነት

  ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚኖሩ የዜጎች ቁጥር ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ መጥቷል፡፡ የኑሮ ውድነቱ ከቀን ወደ ቀን መጨመሩና ያልተገታ መሆኑ ደግሞ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ...

  ‹‹ቴአትር ለሰላም›› የሚል ፌስቲቫል ሊካሄድ ነው

  ቴአትር ለሰላም ፌስቲቫል ሊካሄድ መሆኑን የኢትዮጵያ ቴአትር ባለሙያዎች ማኅበር አስታወቀ፡፡ ለሦስተኛ ጊዜ የሚካሄደው የቴአትር ፌስቲቫል ጳጉሜን 2 እና 3 ቀን 2014 ዓ.ም. ‹‹ቴአትር ለሰላም››...

  የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ ኤምባሲ ለቱሪዝም ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች የክህሎት ሥልጠና ሰጠ

  በኢትዮጵያ የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ ኤምባሲ ለአንደኛ ዓመት የቱሪዝም ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች በቱሪዝም፣ በእንግዳ አቀባበልና በሌሎች የትምህርት ዘርፎች ዙሪያ ሥልጠና ሰጠ፣፣ ሥልጠናው የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ ኤምባሲ፣...

  በአዲስ አበባ ለ49ሺሕ ወጣቶች የሥራ ላይ ልምምድ ሥልጠና ሊሰጥ ነው

  ከአሥራ ሁለተኛ ክፍል ትምህርታቸውን ላቋረጡ ወጣቶች የሥራ ልምምድ የሚሰጥ ‹‹ብቃት›› የተሰኘ ፕሮጀክት ሊጀመር መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ሥራ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ 49...

  በመኧን ብሔረሰብ የፀጥታ ችግር እያስከተለ የመጣው የ‹‹አሻ›› ሥርዓት

  የምዕራብ ኦሞ ዞን በተፈጥሮ ገፀ በረከት የተላበሰ ከመሆኑ ባሻገር፣ የብዙ ባህል ባለቤት ነው፡፡ ከዚህ ውስጥ ልክ እንደ ሰሜን ኢትዮጵያ አካባቢዎች ደም መላሽነትን ለማስቀረት የሚደረገው...

  አዲስ የጭነት አገልግሎት ሰጪ ድርጅት በ30 ሚሊዮን ብር ካፒታል ወደ ሥራ ገባ

  በሞተር ብስክሌት፣ በቫን፣ በፒካፕ፣ በአይሱዙ፣ በሲኖትራክና በሌሎች የተሽከርካሪ ዓይነቶች የጭነት አገልግሎት ለመስጠት ማስዴል የተሰኘ ድርጅት በ30 ሚሊዮን ብር ካፒታል ወደ ሥራ መግባቱን አስታወቀ፡፡ የጭነት አገልግሎቱን...

  Popular

  በዕድሳት ምክንያት የተዘጋው የአዲስ አበባ ስታዲየም በቅርቡ ለአገልግሎት ክፍት ይሆናል

  የአደይ አበባ ስታዲየም ግንባታ በሚፈለገው ልክ እየተከናወነ እንዳልሆነ ተገልጿል ከስፖርታዊ...

  የአፍሪካ ሕብረት የሰላም ንግግሩን ለማስጀመር ያቀረበውን ጥሪ መንግስት ተቀበለ

  የአፍሪካ ሕብረት በፌደራል መንግስትና በህወሃት መካከል የሰላም ንግግር እንዲጀመር...

  የንብረት ታክስ ጉዳይ በሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ ጉባዔ ቀዳሚ አጀንዳ ይሆናል ተባለ

  መስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም. በሚጀምረው የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን...

  የኢትዮጵያ ባንኮችን የማዋሃድ አስፈላጊነት ፍንትው ያደረገው ዓመታዊው የአፍሪካ ባንኮች የደረጃ ምዘና ሪፖርት

  የአፍሪካ ባንኮችን በየዓመቱ በመመዘንና ደረጃ በመስጠት የሚታወቀው አፍሪካ ቢዝነስ...