Monday, December 5, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  Author Name

  ሔለን ተስፋዬ

  Total Articles by the Author

  255 ARTICLE

  በባህላዊ ሙዚቃ አሻራውን ያኖረው ‹‹ባለዋሽንቱ››

  የፍቅር እስከ መቃብር ትረካ በሕዝብ ልቦና እንዲታወስ ከሚያደርጉት ውስጥ አንዱ ዋሽንቱ ነው፡፡ በዋሽንቱ የሚወጣው ድምፅ የፍቅር እስከ መቃብርን ክንውኖች በትውስታ  እንዲመለሱ እንደሚያደርግ፣ እንዲያውም አንዳንዶች ትረካው ነፍስ እንዲዘራበት ያደረገው ልብ ሰርሳሪው የዋሽንቱ ድምፅ እንደሆነ ይገልጻሉ፡፡

  ብልጫ ላላቸው 300 ተመራቂዎች የአመራርነት ሥልጠና ሊሰጥ ነው

  ተመራቂ ተማሪዎች በሠለጠኑበት የትምህርት ዘርፍ አቅማቸውን እንዲያጎለብቱና በሙያው መሠረታዊ ዕውቀት እንዲያገኙ፣ በሥራ ላይ ስምሪት ወቅት ውጤታማ አፈጻጸም እንዲኖራቸው ለማድረግና ክህሎታቸው ከፍ እንዲል ለማስቻል የወጣቶች አፓረንትሺፕና ኢንተርንሺፕ (የሥራ ላይ ሥልጠና እና ልምምድ) ፕሮግራም በአገር አቀፍ ደረጃ ማስጀመሩንም ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡

  የኤልያስ መልካ አዎንታዊ የሙዚቃ ግጥሞች ሲገለጡ

  በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ጉልህ ሚና ካላቸው ውስጥ ስሙ ይወሳል፡፡ በተለይም የዘጠናዎቹ ሙዚቃ ሲነሳ ስሙ ለአፍታ አይዘነጋም፡፡ ስለአገሩ፣ ስለሃይማኖትና ከሥርዓተ ፆታ ጋር በተያያዘ ያለው ሚዛናዊ አመለካከቱ በሰዎች ዘንድ ቅቡልነትን እንዲያገኝ አድርጎታል፡፡

  በባዮ ቴክኖሎጂ እመርታ

  በጥቂት ቦታ ምርታማነትን ለማምጣት፣ የሰብል ምርት እንዲጨምር ለማድረግ፣ ኢንዱስትሪ ግብዓት የሚገኙ ንጥረ ነገሮችን ለማግኘት ከሚረዱት ዓይነተኛ ዘርፎች ተጠቃሹ ባዮ ቴክኖሎጂ ነው፡፡

  ጉዞ ወደ ቀበሌ ቤት . . .

  ዕድሜያቸውን በመጎሳቆል እንዳሳለፉት ፊታቸው ይመሰክራል፡፡ በጭስ እና ዕረፍት በማጣት የዓይናቸው ዕይታ ደብዝዟል፡፡ የሚያውቋቸው ሰዎች ሰላምታ ሲያቀርቡላቸው፣ ‹‹ልጄ ደህና ነሽ? ምነው ጠፋሽሳ?›› እያሉ ሰላምታ ሲሰጡ ያገኘናቸው ወ/ሮ ዘሐራ መሐመድ የሚጦር ወዳጅ፣ ዘመድና ልጅ እንደሌላቸው ይናገራሉ፡፡

  ከእንስሳት ሀብት ጋር ያልተመጣጠነው የመድኃኒት አቅርቦት

  በእንስሳት ሀብት ከአፍሪካ ኢትዮጵያ የመጀመርያ መሆኗ ይወሳል፡፡ ይሁን እንጂ ካላት የእንስሳት ሀብት አኳያ የእንስሳት ጤና አገልግሎት ጋር ሲነፃፀር እዚህ ግባ የሚል ዕርምጃ እንዳልተራመደች ይነገራል፡፡

  ንግድ ባንክ 1.5 ሚሊዮን አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ የሚያደርግ አዲስ መተግበሪያ ይፋ አደረገ

  የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ግሪን አግሮ ሶሉውሽን ከተባለ ኩባንያ ጋር፣ በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት 1.5 ሚሊዮን አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ የሚያደርግ አዲስ መተግበሪያ ይፋ አደረገ፡፡

  የጀርመኑ ሮክስቶን ኩባንያ በኢትዮጵያ በአንድ ቢሊዮን ብር የመኖሪያ አፓርትመንቶች ሊገነባ ነው

  መቀመጫውን በጀርመን ያደረገው ሮክስቶን ሪል ስቴት ኩባንያ፣ በኢትዮጵያ በአንድ ቢሊዮን ብር ዘመናዊና ኢትዮጵያዊ ውበትን የተላበሱ የመኖሪያ አፓርትመንቶች ልገነባ ነው ሲል አስታወቀ፡፡ ለሕንፃ ግንባታ የመሠረት ድንጋይ ሐሙስ ጥር 13 ቀን 2013 ዓ.ም. ተቀምጧል፡፡

  በትግራይ 2.5 ሚሊዮን ሕዝብ ለመርዳት በቂ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

  በትግራይ ክልል ለ2.5 ሚሊዮን ሕዝብ የሰብዓዊ ዕርዳታ ለማቅረብ በቂ ዝግጅት ማድረጉን ብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽነሩ አቶ ምትኩ ካሳ ጥር 13 ቀን 2013 ዓ.ም. በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣  ከተጠቀሰው አኀዝ ውስጥ 700 ሺው በክልሉ በነበረው ሕግ የማስከበር ሥራ ሰብዓዊ ቀውስ ገጥሟቸዋል ተብሎ የተገመቱትን ያካተተ መሆኑን ገልጸዋል፡፡

  አሁን ያለው ትውልድ ከያ ትውልድ እንዲማር

  ‹‹ያ ትውልድ ተቋም›› የተመሠረተው ሚያዝያ 23 ቀን 2004 ዓ.ም በሰሜን አሜሪካ ዳላስ ነው፡፡ በ1969 ዓ.ም.

  Popular

  ወጋገን ባንክ 572 ሚሊዮን ብርማትረፉን አስታወቀ – ካፒታሉን ወደ 20 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ወሰነ

  በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት 112 ቅርንጫፎቹ ከሥራ ውጭ በመሆናቸው የ2013ሒሳብ...

  በማኅበር ቤት ለመሥራት ለተመዘገቡ ቆጣቢዎች በቅርቡ ዕጣ  እንደሚወጣ ተገለጸ

  ተጭበርብሯል ተብሎ ተሰርዞ የነበረው የ25,791 ቤቶች ዕጣ በድጋሚ ወጥቷል ለጋራ...

  በደቡብ አፍሪካ የተጀመረውን የሰላም ንግግር አሜሪካንን ጨምሮ ተመድና ኢጋድ እየታዘቡ ነው

  ለሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት ሰላማዊ መፍትሔ ለማምጣት በአፍሪካ ኅብረት አማካይነት...

  አዋሽ ባንክ ካፒታሉን ወደ 55 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ያስገደደው ምክንያት ምንድን ነው?

  ባለፈው ቅዳሜ ጠቅላላ ጉባዔውን ያካሄደው አዋሽ ባንክ የ43 ቢሊዮን...