Monday, December 5, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  Author Name

  ሔለን ተስፋዬ

  Total Articles by the Author

  255 ARTICLE

  ዳግም ያሠጋው የአንበጣ መንጋ

  አርሶ አደሩ የዕለት ጉርሱን የሚያገኝበትን ማሳ መና አስቀርቷል፡፡ ለሚበሉት የተቸገሩም አሉ፡፡ ያለ አባ ወራ ልጆቻቸውን በግብርና የሚያስተዳድሩ እንስቶችንም ተስፋ አስቆርጧል፡፡

  የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣው መመርያ እንዲተገበር ዳግም ጥሪ ቀረበ

  በኅብረተሰቡ እየተዘነጋ ያለው የኮሮና ወረርሽኝ ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣው መመርያ እንዲተገበር ጤና ሚኒስቴር ዳግም ጥሪ አቅርቧል፡፡ በአሥር ክፍሎች የቀረበው መመርያ በዋናነት በሁሉም የኅብረተሰብ ክፍሎች፣ የመንግሥትና የግል ሴክተሮች ያለው መዘናጋት እንዳይኖር የሚመራ ሲሆን፣ ኅብረተሰቡ ወደ ነበረበት የጥንቃቄ ዕርምጃ እንዲመለስ  የጤና ሚኒስትር ሊያ ታደሰ (ዶ/ር) ማክሰኞ ታኅሣሥ 13 ቀን 2013 ዓ.ም. ጥሪ አቅርበዋል፡፡

  የበይነ መረብ ልመና

  እንደተለመደው የገጽ ለገጽ ልመና ወይም በአካል ቦታው ተገኝቶ መለመን የማይጠበቅበት የልመና ዓይነት ብቅ ማለት ከጀመረ ሰንብቷል፡፡ በማኅበራዊ ትስስር ገጽ በሚደረግ ልመናና በሚቀመጥ የባንክ ደብተር ቁጥር ብዙዎች ተረድተው ብሎም ከችግራቸው ወጥተው ሊሆን ይችላል፡፡

  የማዕድንና ነዳጅ ዘርፍን በምርምር የታገዘ ለማድረግ ሦስት የድኅረ ምረቃ ትምህርቶች ሊሰጡ ነው

  የማዕድንና ነዳጅ ዘርፍን በምርምር የታገዘ ለማድረግ ሦስት የድኅረ ምረቃ ዲግሪ ፕሮግራሞች አጫጭር ሥልጠናዎች ሊሰጡ ነው፡፡ የኢትዮጵያ የማዕድንና የነዳጅ ሀብት በምርምር የታገዘ ለማድረግ፣ የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴርና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰኞ ታኅሳስ 12 ቀን 2012 ዓ.ም. ስምምነት አድርገዋል፡፡

  የተፈናቀሉ ሕፃናት በቀላሉ ትምህርት እንዲከታተሉ የሚያግዝ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

  በኢትዮጵያ የተፈናቀሉ ሕፃናት ትምህርት በቀላሉ እንዲከታተሉ የሚያግዛቸው ፕሮጀክት (Play Matter) በአምስት ክልሎች ላይ ሊተገበር መሆኑን ፕላን ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ አስታወቀ፡፡

  ከቅድመ መደበኛ እስከ አራተኛ ክፍል ተማሪዎች ትምህርት ሊጀምሩ ነው

  በግል ትምህርት ቤቶች የቅድመ መደበኛና በመንግሥት ትምህርት ቤቶች ከአንደኛ እስከ አራተኛ ያሉ ተማሪዎች ከታኅሣሥ 12 ቀን 2013 ዓ.ም. ጀምሮ ወደ ትምህርት ገበታ እንደሚመለሱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡

  ብርቅዬዎቹ እፉኝቶች

  ስሙ ሲነሳ የሚዘገንናቸው ብዙዎች ናቸው፡፡ በዓይን ዓይተው የማያውቁት እንኳን በመገናኛ ብዙኃን ሲያዩት ይደነግጣሉ፡፡ አንዳንዶች እንደ እምነታቸው ይገስጹታል፡፡

  ‹‹ከእኔ እስከ ቤቴ›› ሥዕል በድሪቶ

  ኢትዮጵያን በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ፣ በማኅበራዊና በሃይማኖታዊ ዘውግ ቀድሞ የነበረውን ከአሁኑ ዘመን ጋር ያዋጀ የሥዕል ዓውደ ርዕይ ነው፣ ‹‹ከእኔ እስከ ቤቴ››፡፡  አገር፣ ቤተሰብና ግለሰብ የሚገልጸው፣ ‹‹ከእኔ እስከ ቤቴ›› በሚል ስያሜ የቀረበው የሥዕል ዓውደ ርዕይ ከኅዳር 28 እስከ ታኅሣሥ 23 ቀን 2013 ዓ.ም.

  የጃንሜዳ ጊዜያዊ አትክልት ተራ ወደ ኃይሌ ጋርመንት የማዘዋወሩ ሥራ ተጠናቀቀ

  በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት በጊዜያዊነት ወደ ጃንሜዳ ተዛውሮ የቆየው አትክልት ተራ በቋሚነት አገልግሎት እሚሰጥበት ወደ ኃይሌ ጋርመንት አካባቢ መዛወሩንና በዛሬው ዕለት ታኅሳስ 7 ቀን 2013 ዓ.ም. የማፅዳት ሥራ እንደሚከናወን የአዲስ አበበ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡

  በጣፋጭ ምርቶች ላይ የተጣለው የኤክሳይስ ታክስ ህልውናችንን አደጋ ላይ ጥሎታል ሲሉ አምራቾች ገለጹ

  በቅርቡ ተግባራዊ የሆነው አዲሱ የኤክሳይስ ታክስ አዋጅ መሠረት የ30 በመቶ የኤክሳይዝ ታክስ የተጣለባቸው የጣፋጭ አምራቾች ከገበያ እያስወጣና ህልውናቸውንም እየተፈታተነ መሆኑን ገለጹ፡፡

  Popular

  በደቡብ አፍሪካ የተጀመረውን የሰላም ንግግር አሜሪካንን ጨምሮ ተመድና ኢጋድ እየታዘቡ ነው

  ለሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት ሰላማዊ መፍትሔ ለማምጣት በአፍሪካ ኅብረት አማካይነት...

  ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ በርካታ ሰዎች ወደ ከተማዋ እንዳይገቡ በፖሊስ መከልከላቸውን ገለጹ

  ‹‹የኦሮሚያ ክልል መፍትሔ እንዲሰጥበት አሳውቀናል›› የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ‹‹ጉዳዩ...

  የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት ዩክሬንን እንዲጎበኙ ጥያቄ ቀረበ

  በመካከለኛው ምሥራቅና አፍሪካ የዩክሬን ልዩ መልዕክተኛ ከአቶ ደመቀ መኮንን...

  የክልሎችን አንደኛ ደረጃ ትምህርት መማሪያ መጻሕፍት ለማሳተም 29 ቢሊዮን ብር ያስፈልጋል ተባለ

  ለብሔራዊ ፈተና የሚያገለግሉ አንድ ሚሊዮን ታብሌቶች በአገር ውስጥ ሊመረቱ...