Tuesday, March 28, 2023

Author Name

ሔለን ተስፋዬ

Total Articles by the Author

289 ARTICLE

በኮንሶ ዞን በተከሰተ ግጭት ከ100 በላይ ሰዎች እንደተገደሉ ተገለጸ

በደቡብ ክልል በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ፣ ካራት ዙሪያ ወረዳና ኮልሜ ክላስተር አካባቢዎች በተከሰተ ግጭት 102 ሰዎች ሲሞቱ፣ 83,131 ዜጎች ከቀዬአቸው መፈናቀላቸውን፣ የኮንሶ ዞን የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ፡፡

በአዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ክልል ተወላጆች የፌዴራል መንግሥት በሚወስደው ዕርምጃ ላይ ሥጋታቸውን ገለጹ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወቅታዊ ሁኔታ ላይ በከተማው ከሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ጋር በተደረገ ውይይት፣ በትግራይ፣ ክልል እየተወሰደ ያለው ሕግ የማስከበር ዕርምጃ ላይ ሥጋታቸውን ገለጹ፡፡

የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ማስታወቂያ ቅስቀሳ በክፍያ ማስተላለፍ የሚችሉበት ረቂቅ መመርያ ለውይይት ቀረበ

የፖለቲካ ፓርቲዎች ወይም ዕጩ ተወዳዳሪዎች በመገናኛ ብዙኃን በሚደረግ የምርጫ ቅስቀሳ ዘመቻ በክፍያ ማስተላለፍ እንደሚቻል የሚደነግግ ረቂቅ መመርያ፣ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድና በኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን አማካይነት ተዘጋጀ፡፡

የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ተቀናጅቶ የመሥራት ልምዱ አናሳ መሆኑ ተገለጸ

ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር ተቀናጅቶ የመሥራት ልምዱ አናሳ መሆኑን የፌዴራል ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲው ይህን ያለው ኅዳር 4 ቀን 2013 ዓ.ም. በቢሾፍቱ ከተማ ከፌዴራልና ከክልል ባለድርሻ አካላት ጋር፣ አዲሱ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ አዋጅ 1113/2011 ከወጣ በኋላ በተከናወኑ ተግባራት ላይ ውይይት በተደረገበት ወቅት ነው፡፡

በኤችአይቪ/ኤድስ ላይ የሚታየው ቸልተኝነት ከቀጠለ ሥርጭቱ ሊጨምር ይችላል ተባለ

በኤችአይቪ/ኤድስ ላይ የሚስተዋለው ቸልተኝነት በዚሁ ከቀጠለ የሥርጭት መጠኑ ሊጨምር እንደሚችል፣ የፌዴራል የኤችአይቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡

የመረጃዎችን ሚዛናዊነት የሚፈትሹ ወጣቶች የማፍራት ንቅናቄ

የመገናኛ ብዙኃን ማሠራጫዎች ከዘመኑ ጋር እየዘመኑና ተጠቃሚዎችም በቀላሉ ለመጠቀም የሚችሉበት እየሆኑ መጥተዋል፡፡ በኢትዮጵያ በተለይም የማኅበራዊ ትስስር ገጽ ተጠቃሚዎች አብዛኛዎቹ ወጣቶች በመሆናቸው ይታወቃል፡፡

የተመጣጠነ የምግብ እጥረትን ለመከላከል ጥቅም ላይ የሚውለው ደቂቅ አልጌ በኢትዮጵያ ማምረት ተጀመረ

የተመጣጠነ የምግብ እጥረትን ለመከላከል ጥቅም ላይ የሚውል በውኃማ አካላት ላይ የሚገኝ ደቂቅ አልጌ፣ በሳይንሳዊ አጠራሩ ‹‹Arthrospira Fusiformis›› በኢትዮጵያ ማምረት ተጀመረ፡፡

ትኩረት የሚሻው ታሪካዊው የሾንኬ መንደር

በመንደሩ ላይ ለመድረስ ያለው አማራጭ የጭነት መኪና ነው፡፡ የመንደሩ እንስቶች ገበያ ዘልቀው ከተገበያዩ በኋላ ለመመለስም የጭነት አይሱዙ ላይ መሰቀል ይጠበቅባቸዋል፡፡

ሰባት የልህቀት ማዕከላትን በአንድ ዩኒቨርሲቲ የመገንባት ትልም

በሰሜን ወሎ ዞን ዋና ከተማ ወልዲያ በ2003 ዓ.ም. የተቋቋመው ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ካሉት ልዩ ልዩ የትምህርት ተቋማት አንዱ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ነው፡፡

የኮቪድ-19 ምርመራ ውጤትን በሁለት ሰዓት የሚያደርስ ማሽን ወደ ኢትዮጵያ ሊገባ ነው

ውዳሴ ዲያግኖስቲክ ሴንተር የኮቪድ-19 ምርመራ ውጤትን በሁለት ሰዓት ውስጥ የሚያሳውቅ ማሽን ወደ ኢትዮጵያ ሊያስገባ መሆኑን አስታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤርፖርቶች ድርጅት ውስጥ የኮቪድ-19 የምርመራ ማዕከል የከፈተ ሲሆን፣ አሁን ላይ የምርመራ ውጤት የሚያደርሰው በ24 ሰዓት ውስጥ መሆኑን የሴንተሩ የኮቪድ-19 መመርመርያ ማዕከል ኦፕሬሽን ኃላፊ ሜላት ሰለሞን (ዶ/ር) ገልጸዋል፡፡

Popular

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...

ጉራጌን በክላስተር ለመጨፍለቅ የሚደረገውን ጥረት እንደሚቃወም ጎጎት ፓርቲ አስታወቀ

ለጉራጌ ሕዝብ ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች መከበር እንደሚታገል የሚናገረው አዲሱ...

‹‹ኢኮኖሚው ላይ የሚታዩ ውጫዊ ጫናዎችን ለመቀልበስ የፖሊሲ ሪፎርሞች ያስፈልጋሉ›› ዓለም ባንክ

በዓለም ደረጃ ከተፈጠረው የኢኮኖሚ አለመረጋጋት ጋር በተገናኘ፣ በኢትዮጵያ ውጫዊ...

ብሔራዊ ባንክ የፖሊሲ ማሻሻያዎችን ይፋ ሊያደርግ ነው

የፋይናንስ ዘርፉን ለማረጋጋት የሚረዳ ሪፎርም ማጠናቀቁን የገለጸው የኢትዮጵያ ብሔራዊ...