Author Name
ሔለን ተስፋዬ
Total Articles by the Author
312 ARTICLE
የማዕድንና ነዳጅ ዘርፍን በምርምር የታገዘ ለማድረግ ሦስት የድኅረ ምረቃ ትምህርቶች ሊሰጡ ነው
የማዕድንና ነዳጅ ዘርፍን በምርምር የታገዘ ለማድረግ ሦስት የድኅረ ምረቃ ዲግሪ ፕሮግራሞች አጫጭር ሥልጠናዎች ሊሰጡ ነው፡፡
የኢትዮጵያ የማዕድንና የነዳጅ ሀብት በምርምር የታገዘ ለማድረግ፣ የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴርና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰኞ ታኅሳስ 12 ቀን 2012 ዓ.ም. ስምምነት አድርገዋል፡፡
የተፈናቀሉ ሕፃናት በቀላሉ ትምህርት እንዲከታተሉ የሚያግዝ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ
በኢትዮጵያ የተፈናቀሉ ሕፃናት ትምህርት በቀላሉ እንዲከታተሉ የሚያግዛቸው ፕሮጀክት (Play Matter) በአምስት ክልሎች ላይ ሊተገበር መሆኑን ፕላን ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ አስታወቀ፡፡
ከቅድመ መደበኛ እስከ አራተኛ ክፍል ተማሪዎች ትምህርት ሊጀምሩ ነው
በግል ትምህርት ቤቶች የቅድመ መደበኛና በመንግሥት ትምህርት ቤቶች ከአንደኛ እስከ አራተኛ ያሉ ተማሪዎች ከታኅሣሥ 12 ቀን 2013 ዓ.ም. ጀምሮ ወደ ትምህርት ገበታ እንደሚመለሱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡
ብርቅዬዎቹ እፉኝቶች
ስሙ ሲነሳ የሚዘገንናቸው ብዙዎች ናቸው፡፡ በዓይን ዓይተው የማያውቁት እንኳን በመገናኛ ብዙኃን ሲያዩት ይደነግጣሉ፡፡ አንዳንዶች እንደ እምነታቸው ይገስጹታል፡፡
‹‹ከእኔ እስከ ቤቴ›› ሥዕል በድሪቶ
ኢትዮጵያን በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ፣ በማኅበራዊና በሃይማኖታዊ ዘውግ ቀድሞ የነበረውን ከአሁኑ ዘመን ጋር ያዋጀ የሥዕል ዓውደ ርዕይ ነው፣ ‹‹ከእኔ እስከ ቤቴ››፡፡ አገር፣ ቤተሰብና ግለሰብ የሚገልጸው፣ ‹‹ከእኔ እስከ ቤቴ›› በሚል ስያሜ የቀረበው የሥዕል ዓውደ ርዕይ ከኅዳር 28 እስከ ታኅሣሥ 23 ቀን 2013 ዓ.ም.
የጃንሜዳ ጊዜያዊ አትክልት ተራ ወደ ኃይሌ ጋርመንት የማዘዋወሩ ሥራ ተጠናቀቀ
በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት በጊዜያዊነት ወደ ጃንሜዳ ተዛውሮ የቆየው አትክልት ተራ በቋሚነት አገልግሎት እሚሰጥበት ወደ ኃይሌ ጋርመንት አካባቢ መዛወሩንና በዛሬው ዕለት ታኅሳስ 7 ቀን 2013 ዓ.ም. የማፅዳት ሥራ እንደሚከናወን የአዲስ አበበ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡
በጣፋጭ ምርቶች ላይ የተጣለው የኤክሳይስ ታክስ ህልውናችንን አደጋ ላይ ጥሎታል ሲሉ አምራቾች ገለጹ
በቅርቡ ተግባራዊ የሆነው አዲሱ የኤክሳይስ ታክስ አዋጅ መሠረት የ30 በመቶ የኤክሳይዝ ታክስ የተጣለባቸው የጣፋጭ አምራቾች ከገበያ እያስወጣና ህልውናቸውንም እየተፈታተነ መሆኑን ገለጹ፡፡
የተዘነጋው ኤችአይቪ ኤድስ ዳግም ዋጋ ያስከፍል ይሆን?
በርካታ ሕፃናትን ያለወላጅ አስቀርቷል፡፡ ሕፃናቱ ወደው ባላመጡት በሽታ ተሰቃይተዋል፡፡ ለኅልፈተ ሕይወት ተዳርገዋል፡፡ ከዛሬ 15 ዓመታት በፊት በሺዎች የሚቆጠሩ እንደ ቅጠል ረግፈዋል፡፡
የመንገድ ዳር የንግድ እንቅስቃሴን የሚያስተዳድር ረቂቅ መዘጋጀቱ ተገለጸ
ከመንገድ ዳር ንግድ እንቅስቃሴዎች ጋር በተገናኘ፣ የትራፊክ አስተዳደር ፍሰትን ለማጣጣምና የአደጋ ተጋላጭነትን ለመቀነስ ያለመ፣ የደረጃ አስተዳደር ረቂቅ መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡
የካንሰር ሕሙማን የሚናፍቁት የጨረር ሕክምና
አግዳሚ ወንበር ላይ ጎናቸውን ያሳረፉ ብዙ ናቸው፡፡ ዕድሜያቸው ገፋ ያሉ ቢበዙም አንዳንድ ጎልማሳዎችም በሥፍራው አሉ፡፡ አግዳሚ ወንበሮቹ የተያዙባቸው የሕክምና ተራ ጠባቂዎች ደግሞ አማራጭ ያደረጉት ካርቶን መሬት ላይ ዘርግተው አረፍ ማለትን ነው፡፡
Popular
አገር የሚገቡ የግል ዕቃዎችን በሚገድበው መመርያ ምክንያት በርካታ ንብረቶች በጉምሩክ መያዛቸው ተገለጸ
በአየር መንገድ ተጓዦች ወደ አገር የሚገቡትን የግል መገልገያ ዕቃዎች...
ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ በርካታ ሰዎች ወደ ከተማዋ እንዳይገቡ በፖሊስ መከልከላቸውን ገለጹ
‹‹የኦሮሚያ ክልል መፍትሔ እንዲሰጥበት አሳውቀናል››
የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ
‹‹ጉዳዩ...
አይኤምኤፍና ዓለም ባንክ በኢትዮጵያ የሁለትዮሽ የምንዛሪ ገበያ እንዳይኖር ሊመክሩ ነው
ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም አይኤምኤፍና ዓለም ባንክ በኢትዮጵያ ያለውን...