Wednesday, October 5, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
  Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  Author Name

  ሔለን ተስፋዬ

  Total Articles by the Author

  240 ARTICLE

  አክሰስ ባዮ በቀን እስከ 10 ሺሕ የኮቪድ-19 መመርመሪያ ኪት ማምረት ጀመረ

  አንድ ሰው የኮቪድ ምልክቶችን ሲያይ ወይም ራሱን ማወቅ ሲፈልግ በቀላሉ በቤት ውስጥ ሊመረምርና ውጤቱን ሊያውቅ የሚችልበት መመርመርያ በኢትዮጵያ መመረት ጀመረ፡፡ አምራቹ አክሰስ ባዩ ድርጅት...

  ለኢንተርፕራይዞች ብድር ለማቅረብ 300 ቢሊዮን ብር እንደሚያስፈልግ ተገለጸ

  ለጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች በበቂ ሁኔታ ብድር ለመስጠት ተጨማሪ 300 ቢሊዮን ብር እንደሚያስፈልግ በጥናት ተረጋገጠ፡፡ በአጠቃላይ 1.5 ሚሊዮን ለሚሆኑ ኢንተርፕራይዞች የሚያስፈልገው የፋይናንስ አቅርቦት 499 ቢሊዮን...

  ከድርቁ መንደር

  የኢትዮጵያ አርሶ አደሮችም ሆኑ አርብቶ አደሮች በአብዛኞቹ የዝናብ ወቅትን ተንተርሰው የሚዘሩ ናቸው፡፡ የዕለት ተዕለት ጉርሳቸውንም የሚያገኙት በዓመት የዝናብ ወቅት ጠብቀው ከሚያርሱት መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይህ ደግሞ...

  የመጻሕፍት ቡፌ

   ሕፃናትና ወጣቶች የትምህርት ዕረፍታቸውን ከትምህርት አጋዥ በተጨማሪ ልብ ወለድ፣ ታሪክ፣ የሥነ ልቦና መጻሕፍትን በማንበብ ክረምቱን ይዘልቃሉ፡፡    ተማሪዎችና አስተማሪዎች ከትምህርቱ ገበታ የሚለዩበትና የሚያርፉበት በመሆኑ ከሌላው...

  የአፍሪካ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ 13 የቴክኖሎጂ ዘርፎችን አካቶ ሊካሄድ ነው

  አሥራ ሦስት የተለያዩ የቴክኖሎጂ ዘርፎችን ያካተተ የአፍሪካ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ በአዲስ አበባ ስካይ ላይት ሆቴል ከጳጉሜን 2 እስከ 4 ቀን 2014 ዓ.ም. ሊካሄድ ነው፡፡ ኤክስፖው ጆርካ...

  ፍትሐዊ የውኃ ክፍፍል የናፈቃቸው አዲስ አበቤዎች

  በአዲስ አበባ ከተማ ከሚገጥሙ በርካታ ችግሮች መካከል የንፁህ ውኃ እጥረት ተጠቃሽ ነው፡፡ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ከመጣው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ቁጥር ጋር የሚስተካከል የውኃ...

  በቴሌ ብር የፋይናንስ አማራጮች ብቻ 19.5 ቢሊዮን ብር የገንዘብ ዝውውር ለማድረግ መታቀዱ ተገለጸ

  ኢትዮ ቴሌኮም በቴሌ ብር ፋይናንስ ባቀረበው ሦስት አማራጮች በአንድ ዓመት ብቻ 19.5 ቢሊዮን ብር የገንዘብ ዝውውር ለማድረግ እየሠራ መሆኑን ተገለጸ። የክፍያ አማራጮቹ የቁጠባ (ሳንዱቅ)፣ እንደኪሴ...

  አራተኛው ሆሔ የሥነ ጽሑፍ ሽልማት ሊካሄድ ነው

  ለአራተኛ ጊዜ የሚካሄደው ሆሔ የሥነ ጽሑፍ ሽልማት የግል ታሪክና አጭር የልብ ወለድ ዘርፎችን በመጨመር ጳጉሜን 3 ቀን 2014 ዓ.ም. ሊካሄድ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ሆሔ የሥነ ጽሑፍ...

  በጉጂ ዞን በተከሰተው ድርቅ ሰዎች በረሃብ ሕይወታቸው እያለፈ ነው ተባለ

  በኦሮሚያ ክልል በጉጂ ዞን ሰባ ቦሩ ወረዳ በተከሰተው ረሃብ ምክንያት አሥራ ሁለት ሰዎች መሞታቸውን የቡሳ ጎኖፋ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቡሳ ጎኖፋ ቢሮ ሐምሌ 25 ቀን 2014...

  የጠበቆች አስተዳደር የቦርድ አባላት ሹመት የእኩልነት መርህን የጣሰ ነው ተባለ

  ሐምሌ 22 ቀን 2014 ዓ.መ. በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) አፅዳቂነት ወደ ሥራ የገባው የጠበቆች አስተዳደር ቦርድ ሹመት፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞችን ያላካተተ፣ የሥርዓተ ፆታ...

  Popular

  በዕድሳት ምክንያት የተዘጋው የአዲስ አበባ ስታዲየም በቅርቡ ለአገልግሎት ክፍት ይሆናል

  የአደይ አበባ ስታዲየም ግንባታ በሚፈለገው ልክ እየተከናወነ እንዳልሆነ ተገልጿል ከስፖርታዊ...

  የአፍሪካ ሕብረት የሰላም ንግግሩን ለማስጀመር ያቀረበውን ጥሪ መንግስት ተቀበለ

  የአፍሪካ ሕብረት በፌደራል መንግስትና በህወሃት መካከል የሰላም ንግግር እንዲጀመር...

  የንብረት ታክስ ጉዳይ በሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ ጉባዔ ቀዳሚ አጀንዳ ይሆናል ተባለ

  መስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም. በሚጀምረው የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን...

  ሶማሌ ክልል የፀጥታ ኃይሉን ለማጠናከር ተጨማሪ 289 ሚሊዮን ብር በጀት አፀደቀ

  የክልሉ ቢሮዎች ለሥልጠናና ጥናት የያዙት በጀት ለድርቅና ዋጋ ንረት...