Saturday, September 30, 2023

Author Name

ሔለን ተስፋዬ

Total Articles by the Author

352 ARTICLE

የሴቶች ሐኪሞችን ሙያዊ አቅም የማሳደግ ርዕይ

የሴት ሐኪሞችን ሙያዊ አቅም ማሳደግ፣ ለሴት የሕክምና ባለሙያዎች በመብቶችና የሥነ ምግባር መርሆች ላይ ግንዛቤን ለመፍጠርና ተያያዥ ጉዳዮችን ለመፈጸም ከአራት ዓመታት በፊት የተቋቋመው የኢትዮጵያ ሴት ሐኪሞች ማኅበር ነው፡፡

የተመዘገቡ መራጮችንና የፀጥታ ችግሮችን ሪፖርት ማድረጊያ ሥርዓት ተዘጋጀ

የምርጫ አስፈጻሚዎች የመዘገቧቸውን መራጮችና የፀጥታ ችግር ሲያጋጥም ለምርጫ ቦርድ ማዕከል ሪፖርት የሚያደርጉበት አጭር የጽሑፍ መልዕክት ሥርዓት እየተዘረጋ መሆኑን፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡

ኤምባሲዎች ለዜጎቻቸው የሚያስገቡት የኮቪድ-19 ክትባት በኢትዮጵያ የተፈቀደ ብቻ እንዲሆን ተወሰነ

በኢትዮጵያ የሚኖሩ የውጭ ዜጎችን የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት ለመከተብ የሚፈልጉ የውጭ ኤምባሲዎች፣ ወደ ኢትዮጵያ ማስገባት የሚችሉት የክትባት ዓይነት፣ በኢትዮጵያ መንግሥት የተፈቀደ ብቻ መሆን እንዳለበት መንግሥት ወሰነ፡፡

ግርታ የፈጠረው የኮሮና ወረርሽኝ ክትባት

የሚሠራበት ቦታ ለኮሮና ወረርሽኝ የሚያጋልጥ በመሆኑ ክትባቱን ካገኙት ውስጥ የ36 ዓመቱ አቶ ግርማ ወንድማገኝ አንዱ ነው፡፡ ከጤና ባለሙያዎች ጀምሮ ሌሎችም የኮቪድ-19 ክትባት መጋቢት 4 ቀን 2013 ዓ.ም. መሰጠት ሲጀመር ለሁለት የተከፈሉ ይመስል እንደነበር ይናገራል፡፡

ወጣቶችን አዘውትሮ የሚገፋው የኢትዮጵያ ፖለቲካ

በኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ውድድር ታሪክ በ1997 ዓ.ም. የተካሄደው ምርጫ በዓይነቱ ልዩና የበርካቶችን ቀልብ የማረከ እንደነበር ይነገርለታል። ይህ ምርጫ በልዩነቱ የሚነሳው በቅድመ ምርጫ (እስከ ድምፅ መስጫው ዕለት) ሒደቱ ወቅት ተከናውነው ባለፉት መሳጭ ገቢሮቹ ነው። 

በአፍ መፍቻ ቋንቋዎች ላይ የተደቀነው የፊደል ቀረፃ ችግር

ዓለም አቀፉ የባህል ተቋም ዩኔስኮ እ.ኤ.አ. በ1999 ባደረገው ጉባዔ፣ የባህልና ቋንቋ ብዝኃነትን ለማሳደግ የአፍ መፍቻ ቋንቋ ቀን በየዓመቱ የካቲት 14 (ፌብሯሪ 21) ቀን እንዲከበር በወሰነው መሠረት በመከበር ላይ ይገኛል፡፡

የአርብቶ አደሮች ከልማት ተጠቃሚነት እስከምን ድረስ?

በኢትዮጵያ አርብቶ አደር በስፋት የሚገኝባቸው አካባቢዎች አፋር፣ ሶማሌና ኦሮሚያ ክልሎች ሲሆኑ፣ ደቡብና ጋምቤላም በከፊል አርብቶ አደርነት ስማቸው ይጠቀሳል፡፡

በባህላዊ ሙዚቃ አሻራውን ያኖረው ‹‹ባለዋሽንቱ››

የፍቅር እስከ መቃብር ትረካ በሕዝብ ልቦና እንዲታወስ ከሚያደርጉት ውስጥ አንዱ ዋሽንቱ ነው፡፡ በዋሽንቱ የሚወጣው ድምፅ የፍቅር እስከ መቃብርን ክንውኖች በትውስታ  እንዲመለሱ እንደሚያደርግ፣ እንዲያውም አንዳንዶች ትረካው ነፍስ እንዲዘራበት ያደረገው ልብ ሰርሳሪው የዋሽንቱ ድምፅ እንደሆነ ይገልጻሉ፡፡

ብልጫ ላላቸው 300 ተመራቂዎች የአመራርነት ሥልጠና ሊሰጥ ነው

ተመራቂ ተማሪዎች በሠለጠኑበት የትምህርት ዘርፍ አቅማቸውን እንዲያጎለብቱና በሙያው መሠረታዊ ዕውቀት እንዲያገኙ፣ በሥራ ላይ ስምሪት ወቅት ውጤታማ አፈጻጸም እንዲኖራቸው ለማድረግና ክህሎታቸው ከፍ እንዲል ለማስቻል የወጣቶች አፓረንትሺፕና ኢንተርንሺፕ (የሥራ ላይ ሥልጠና እና ልምምድ) ፕሮግራም በአገር አቀፍ ደረጃ ማስጀመሩንም ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡

የኤልያስ መልካ አዎንታዊ የሙዚቃ ግጥሞች ሲገለጡ

በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ጉልህ ሚና ካላቸው ውስጥ ስሙ ይወሳል፡፡ በተለይም የዘጠናዎቹ ሙዚቃ ሲነሳ ስሙ ለአፍታ አይዘነጋም፡፡ ስለአገሩ፣ ስለሃይማኖትና ከሥርዓተ ፆታ ጋር በተያያዘ ያለው ሚዛናዊ አመለካከቱ በሰዎች ዘንድ ቅቡልነትን እንዲያገኝ አድርጎታል፡፡

Popular