Wednesday, October 4, 2023

Author Name

ሔኖክ ያሬድ

Total Articles by the Author

522 ARTICLE

በአገር ቤት ለመከበር የዘገየው የዓለም የቱሪዝም ቀን

የተባበሩት መንግሥታት የዓለም ቱሪዝም ድርጅት (ዓቱድ)፣ ከ1973 ዓ.ም. (እ.ኤ.አ. 1980) ጀምሮ ‹ሴብቴምበር 27 ቀን› ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ቀንን በየዓመቱ እያከበረና እያስከበረ ይገኛል፡፡ ይህ ቀን...

ባህላዊው የዘመን መባቻ

‹‹የመስቀል በዓል የበዓላት ሁሉ አውራ ሆኖ ከመታየቱ በተጨማሪ በዓሉ እንደ ዘመን መለወጫ የሚቆጠርና ለአዲሱ ዓመት የደስታ የጤንነት እንዲሆን ከመመኘት ጋር የተያያዘ ነው፤›› ይላል የቅርስ...

1498ኛው የመውሊድ ክብረ በዓል

ዛሬ ረቡዕ በዓመተ ሒጅራ አቆጣጠር ረቢ-አል-አወል 12ኛው ቀን (የጨረቃ ጥቅምት 12)፣ በፀሐይ መስከረም 16 ቀን 2016 ዓ.ም. ነው፡፡ ዕለቱም በሙስሊሞች ዘንድ የነቢዩ መሐመድ ልደት...

ለዓለም ቅርስነት የበቁት ሁለቱ የኢትዮጵያ ዕንቁዎች

የመንግሥታቱ ድርጅት የባህል ተቋም ዩኔስኮ መሰንበቻውን ባካሄደው የዓለም ቅርስ ኮሚቴ ስብሰባው በቅርስነት ከመዘገባቸው የየአገሮቹ ድንቆች መካከል ሁለቱ ከኢትዮጵያ የተገኙ ናቸው፡፡ አንደኛውና መስከረም 6 ቀን 2016...

‹‹ሻና ቶቫህ ዑመቱካህ!››

‹‹ሻና ቶቫህ ዑመቱካህ!… ሻና ቶቫህ ዑመቱካህ!›› ኢትዮጵያውያኑ ቤተ እስራኤሎችም ሆኑ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ እስራኤላውያን ከትናንት በስቲያ ዓርብ ምሽት ጀምሮ እስከ ዛሬ ዕለተ እሑድ ድረስ...

ዕንቁጣጣሽ የኢትዮጵያውያንን አዲስ ዓመት የጋራ በዓል

አዲሱ የኢትዮጵያ ዓመት 2016 ሊገባ ሁለት ቀን ይቀረዋል። ዛሬ እሑድ ጳጉሜን 5 ቀን እንዳለፉት ሦስት ዓመታት ቢሆን ኖሮ፣ ዓመቱ 365ኛ ቀን ላይ ያበቃ ነበር።...

የጳጉሜን ሰሙን ትውፊቱና የዕለታቱ ክብር

የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር፣ ልዩ መገለጫ የሆነችው ትንሿና አሥራ ሦስተኛዋ ወር ጳጉሜን ዛሬ ጳጉሜን 1 ቀን 2015 ዓ.ም. ብታለች፡፡ ወደ አዲስ ዓመት 2016 ለመዝለቅም መሸጋገርያ...

ሕያው እንሰት

‹‹መጫኛው ወፊቾ ቀርቀባው ወፊቾ የጉራጌ ነጭ ጤፍ እንዴነህ አሚቾ›› የሚል መንቶ ግጥም በኅብረተሰቡ ዘንድ ይታወቃል፡፡ የእንሰት ዋና ተክል ሥር የሆነው አሚቾ በቤተ ጉራጌ ዘንድ ተወዳጅ...

የልሂቁ የፕሬስ ሰው ያዕቆብ ወልደ ማርያም ሽኝት

ለስድስት አሠርታት ያህል በጋዜጠኝነት ያገለገሉ፣ በእንግሊዝኛ ቋንቋ የሚታተመው የዘ ኢትዮጵያ ሔራልድ ጋዜጣ የመጀመርያው ኢትዮጵያዊ ዋና አዘጋጅ የነበሩት አቶ ያዕቆብ ወልደ ማርያም ሥርዓተ ቀብር፣ ነሐሴ...

የበኩር ጋዜጠኛ ያዕቆብ ወልደ ማርያም ሥርዓተ ቀብር ዛሬ ይፈጸማል

በኢትዮጵያ ዘመናዊ ጋዜጠኝነት ታሪክ፣ በተለይ በእንግሊዝኛ ቋንቋ ዝግጅት፣ ከፈር ቀዳጆቹ አንዱ የሆኑትና የመጀመርያው ኢትዮጵያዊ፣ የኢትዮጵያን ሔራልድ ዋና አዘጋጅ የነበሩት አቶ ያዕቆብ ወልደ ማርያም ሥርዓተ...

Popular