Tuesday, November 28, 2023

Author Name

ቃለየሱስ በቀለ

Total Articles by the Author

330 ARTICLE

ኢትዮጵያ በፓራሊምፒክ ታሪክ የመጀመርያውን ወርቅ በትዕግስት ገዛኸኝ አገኘች

በቶኪዮ 2020 ፓራሊምፒክ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመርያ ጊዜ የወርቅ ሜዳሊያ በትዕግስት ገዛኸኝ አማካይነት አገኘች፡፡ የአፍሪካ ሻምፒዮኗ ትዕግስት፣ ቅዳሜ ነሐሴ 22 ቀን 2013 ዓ.ም. በተካሄደው በጭላንጭል የሚያዩ የ1500ሜ ሩጫ፣ የራሷን ምርጥ ሰዓት 4:23.24 በማስመዝገብ  ነው ለፓራሊምፒክ አሸናፊነት የበቃችው፡፡

የተዘጉ የማዕድን ኩባንያዎች ወደ ሥራ ሊመለሱ ነው

በአገሪቱ የተከሰተውን የፖለቲካ አለመረጋጋት ተከትሎ በተለያዩ ምክንያቶች የተዘጉ የማዕድን ኩባንያዎች ወደ ሥራ ሊመለሱ ነው፡፡ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ በማምጣት የሚታወቁት የሚድሮክ ወርቅ የለገደንቢ ወርቅ ማምረቻና የማዕድን፣ ነዳጅና ባዮፊውል ልማት ኮርፖሬሽን፣ የቀንጢቻ የታንታለም ማዕድን ማውጫ ከአካባቢ ብክለት ጋር፣ ከአካባቢው ማኅበረሰብ ጋር በተፈጠረ ግጭት ምርት ካቆሙ ሁለት ዓመት አልፏቸዋል፡፡

ኢትዮጵያ ወደውጪ ከምትልከው የማዕድን ምርት በበጀት ዓመቱ ሩብ ዓመት 178 ሚሊዮን ዶላር ማግኘቷን የማዕድንና ኢነርጂ ሚኒስቴር ዛሬ አስታወቀ።

ኢትዮጵያ ወደውጪ ከምትልከው የማዕድን ምርት በበጀት ዓመቱ ሩብ ዓመት 178 ሚሊዮን ዶላር ማግኘቷን የማዕድንና ኢነርጂ ሚኒስቴር ዛሬ አስታወቀ።

የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ሁለት መርከቦች ሊያስገነባ ነው

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት፣ ሁለት ግዙፍ የብትን ጭነት መርከቦች  ለማስገንባት በዝግጅት ላይ እንደሆነ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሮባ መገርሳ ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ አዲስ የሚገነቡት ሁለት መርከቦች እያንዳንዳቸው እስከ 60,000 ቶን ጭነት የመጫን አቅም ይኖራቸዋል፡፡

የአገር ውስጥ ባለሀብቶች በሁለት ቢሊዮን ብር የብረት ፋብሪካ ገነቡ

በአራት ኢትዮጵያውያን ባለሀብቶች የተመሠረተው ታዳሽ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር በዱከም ከተማ በሁለት ቢሊዮን ብር የብረታ ብረት ፋብሪካ ገነባ፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም ከመሠረተ ልማት ኪራይ 1.8 ቢሊዮን ዶላር ለመሰብሰብ አቅዷል

ኢትዮ ቴሌኮም ያለውን የቴሌኮም መሠረተ ልማት አዲስ ለሚገቡት ኩባንያዎች በማከራየት፣ ከ1.6 እስከ 1.8 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ለመሰብሰብ እንዳቀደ አስታወቀ፡፡ መንግሥት እያካሄደ ባለው ብሔራዊ የቴሌኮም የለውጥ ትግበራ አማካይነት ፈቃድ ለሚሰጣቸው ሁለት የቴሌኮሙዩኒኬሽን ኩባንያዎች መሠረተ ልማት በማከራየት ከ1.6 እስከ 1.8 ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት እንደሚችል፣ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ ተናግረዋል፡፡

አንጋፋው የአየር መንገድ ባለሙያ ጎበና ሚካኤል እምሩ አረፉ

በአፍሪካ የአቪዬሽን ታሪክ አሻራ ያሳረፉት ጎምቱ የአየር መንገድ ባለሙያና የልጅ ሚካኤል እምሩ ልጅ ጎበና ሚካኤል እምሩ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ በኢትዮጵያ አየር መንገድ በተለያዩ ኃላፊነት ቦታዎች ለ27 ዓመታት፣ በሩዋንዳ አየር መንገድ ለስድስት ዓመታት፣ በአጠቃላይ በአፍሪካ አቪዬሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ ለ34 ዓመታት ያገለገሉት አቶ ጎበና ሚካኤል በተወለዱ በ58 ዓመታቸው፣ ሰኞ መስከረም 11 ቀን 2013 ዓ.ም.

ተዘግተው የከረሙ ሆቴሎች ወደ ሥራ እየተመለሱ ነው

የኮሮና ወረርሽኝ ባስከተለው ቀውስ ተዘግተው የከረሙ ሆቴሎች ወደ መደበኛ ሥራቸው በመመለስ ላይ ናቸው፡፡ በለይቶ ማቆያነት ሲያገለግሉ ከከረሙት ጥቂት ሆቴሎች በስተቀር አብዛኛው በአዲስ አበባና ክልል ከተሞች ተዘግተው፣ ገሚሱ የዕድሳት ሥራ ሲያከናውኑ ቆይተዋል፡፡ በዚህም ምክንያት በአዲስ አበባ የሚገኙ ሆቴሎች ከመጋቢት ወር ጀምሮ በየወሩ 35 ሚሊዮን ዶላር ገቢ እንዳጡ አሳውቀዋል፡፡ 

የመንገድ ደኅንነት በትምህርት ሥርዓት ሊካተት ነው

በየዓመቱ የበርካታ ዜጎችን ሕይወት እየቀጠፈ የሚገኘውን የትራፊክ አደጋ ለመቀነስ ከሚደረጉ የተለያዩ ጥረቶች አንዱ አካል የሆነው የመንገድ ደኅንነት ትምህርት፣ በመደበኛ የትምህርት ሥርዓት ውስጥ ሊካተት ነው፡፡

የሐዋሳ ጨርቃ ጨርቅ የኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታ ተጀመረ

በኢትዮጵያውያን ባለሀብቶች የተመሠረተው የሐዋሳ ጨርቃ ጨርቅና ኢንዱስትሪ ፓርክ አክሲዮን ማኅበር በሐዋሳ ከተማ በሚገኘው የሐዋሳ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ በሁለት ቢሊዮን ብር ወጪ የሚገነባው የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታ፣ እሑድ ጳጉሜን 1 ቀን 2012 ዓ.ም.

Popular