Friday, September 22, 2023

Author Name

መላኩ ደምሴ

Total Articles by the Author

7 ARTICLE

በከፍተኛ ትኩረት ወደ ኢትዮጵያ እየተሳበች ያለችው ፈረንሣይ

በአሁኗ ኢትዮጵያ በብዙዎች ዘንድ ‹‹ቦንጁር›› እና ‹‹ሜርሲ ቦኩ›› ከተሰኙ ቃላት ውጪ የፈረንሣይኛ ቋንቋ እምብዛም ባይታወቅም፣ ኢትዮጵያንና ጂቡቲን ለመጀመሪያ ጊዜ ያገናኘው ባቡርና እሱን ተከትሎ የመጀመሪያው ፓቴዝ አውሮፕላን ኢትዮጵያ የደረሱት፣ የመጀመሪያው ሕገ መንግሥት ሲረቀቅና ሌሎች ሕጎች ሲቀረፁ ልምድ የተወሰደው ከፈረንሣይ እንደነበር አይዘነጋም፡፡

የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሐውልት በአፍሪካ አዳራሽ ፊት ለፊት እንዲቆም ጥያቄ ቀረበ

በስማቸው ይጠሩ የነበሩ መታሰቢያዎች ወደ ቀድሞ መጠሪያቸው እንዲመለሱ ተጠየቀ በአፍሪካ ኅብረት 29ኛው የመሪዎች ጉባዔ ሐውልታቸው እንዲታነፅ የተወሰነላቸው ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ፣ በአሁኑ የአፍሪካ ኅብረት ቅጥር ግቢ ሳይሆን የቀድሞው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት (አአድ) በተመሠረተበት የአፍሪካ አዳራሽ (የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን) ፊት ለፊት እንዲቆምላቸው ጥያቄ ቀረበ፡፡

‹‹እኛ የምንናገራቸውና የምንሠራቸው ነገሮች ሁሉ አገር መጉዳት የለባቸውም››

ዶ/ር አረጋ ይርዳው፣ የሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ቺፍ ኤግዚኪዩቲቭ ኦፊሰርና የሚድሮክ ጎልድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ

ሶማሊያን እንደገና አገር የማድረግ ፈተና

‹‹በሃያ ሰባት ዓመታት የስደት ሕይወቴ የተማርኩት አገር አልባና ባይተዋር ሆኖ መኖር የቁም ሞት መሆኑን ነው፤›› የሚሉት አብዱላሂ ሐሰን ጌዶ አዲስ አበባ ቦሌ በተለምዶ 24 ቀበሌ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ ውስጥ የሚኖሩ የ67 ዓመት ዕድሜ ባለፀጋ የሶማሊያ ስደተኛ ናቸው፡፡

ዓላማውን የሳተውንና ጥገኛውን የአፍሪካ ኅብረት የመለወጥ ጅምር

ተቀማጭነቱ በአዲስ አበባ የሆነው 55 አባል አገሮች የሚሳተፉበት የአፍሪካ ኅብረት በፖለቲካዊና በአስተዳደራዊ አካላት የተዋቀረ ተቋም ቢሆንም፣ በበርካታ አፍሪካውያን ዘንድ እዚህ ግባ የሚባል ተቀባይነት የለውም፡፡

​​​​​​​‹‹በየጊዜው የሚለዋወጥ የአመራር ፍልስፍና ሊኖረን ይገባል››

አምባሳደር ወንድሙ አሳምነው የተወለዱት ትግራይ ክልል ኲሃ ነው፡፡ የመጀመርያ ደረጃ ትምህርታቸውን በኲሃ ካጠናቀቁ በኋላ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን መቐለ ከተማ ተምረዋል፡፡

የዳሸን ባንክ ፕሬዚዳንትና ምክትላቸው ከኃላፊነታቸው ለቀቁ

የዳሸን ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ ብርሃኑ ወልደ ሥላሴና ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አበበ ተክሉ የሥራ መልቀቂያቸውን አስገብተው ከኃላፊነታቸው ተነሱ፡፡

Popular