Monday, October 2, 2023

Author Name

ምሕረት ሞገስ

Total Articles by the Author

705 ARTICLE

በሺዎች የሚቆጠሩ ያለቁበት የሞሮኮ ርዕደ መሬት

ዓርብ ጳጉሜን 3 ቀን 2015 ዓ.ም. ለሞሮኳውያን በተለይም በጥንታዊቷ የሞሮኮ የቱሪስት መዳረሻ ማራካሽ ከተማ አቅራቢያ ለሚኖሩት ጥሩ ቀን አልነበረም፡፡ በዕለቱ የተከሰተውና ባለሙያዎች 6.8 ማግኒቲውድ ነበረው...

አፍሪካ ካለፉት ሦስት ዓመታት ወዲህ ያስተናገደችው ስምንተኛው መፈንቅለ መንግሥት

አፍሪካ እ.ኤ.አ. ከ2020 ወዲህ ስምንተኛ የሆነውን መፈንቅለ መንግሥት ያስተናገደችው ባለፈው ሳምንት ነው፡፡ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥትን እያስተናገዱ በሚገኙት በተለይም የቀድሞ የፈረንሣይ ቅኝ ግዛት አገሮች መፈንቅለ...

በኢትዮጵያ አጠቃላይ የመሬት ፖሊሲ እንዲወጣ የዘርፉ ባለሙያዎች መንግሥትን እንዲወተውቱ ተጠየቀ

ኢትዮጵያ በተለያዩ አዋጆች፣ ፖሊሲዎችና መመርያዎች ላይ የመሬት አጠቃቀም ሥርዓትን ብታስገባም፣ የመሬት አስተዳደርን አጠቃሎ በአንድ ላይ የሚይዝ የመሬት ፖሊሲ ባለመኖሩ የሚታዩ ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን...

በሴቶች ላይ የሚሠሩ አገር በቀል ድርጀቶች የገንዘብ ችግር እየገጠማቸው መሆኑን አስታወቁ

በሴቶች ላይ የሚሠሩ አገር በቀል ድርጅቶች ፕሮግራሞቻቸውን ለመተግበር የገንዘብ ችግር እየገጠማቸው መሆኑን በሴቶች ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ እየሠሩ የሚገኙ አገር በቀል መንግሥታዊ ያልሆኑ...

የማኅበራዊ ሚዲያው መንታ መንገዶች

ከሰላም ግንባታ ጋር ተያይዞ ቴክኖሎጂና ዲጂታል መድረኮች አዎንታዊና አሉታዊ ሚና አላቸው፡፡ የማኅበራዊ ትስስር መድረኮች የሆኑት ፌስቡክ፣ ኤክስ (ቲዊተር)፣ ቲክቶክና ሌሎችም በኅብረተሰቡ ዘንድ ጤናማ ለውጦችን...

የአፍሪካ ኅብረት የቡድን 20 ቋሚ አባልነት ያገኝ ይሆን?

ህንድ የአፍሪካ ኅብረት የቡድን 20 (ጂ 20) ሙሉ አባል እንዲሆን ምክረ ሐሳብ ያቀረበችው በኒውደልሂ በተካሄደው የቡድኑ ጉባዔ ላይ ነው፡፡ የቡድን 20 ክፍል በሆነውና በዓለም አቀፍ...

ተጨማሪ ንጥረ ምግቦች ለማን?

በኢትዮጵያ በተለይም በአዲስ አበባ የተለያዩ ንጥረ ነገሮችንና ቫይታሚኖችን የያዙ በእንክብልና በዱቄት መልክ የተዘጋጁ ተጨማሪ ምግቦችን (ሰፕለመንት) በመዋቢያ መሸጫ ሱቆችና በፋርማሲዎች ማየት የተለመደ ሆኗል፡፡ ከኢትዮጵያ ውጪ...

አቅም ላነሳቸው የታቀደው ‹‹ጳጉሜን ለጤና›› ነፃ ምርመራ

በጤናው ዘርፍ በተለይ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን ለመመርመርና ለማከም የሚጠይቀው ወጪ ከፍተኛ መሆን በርካታ ሕሙማንን የሚፈትን ነው፡፡ መላ ሰውነት ውስጥ ያሉ ክፍሎችን ለመመርመርና ችግሮችን ለይቶ ለማውጣት...

የደቡቡ ዓለም አዲስ አሠላለፍ – ብሪክስ

ከፍተኛ የኢኮኖሚ አቅም አላቸው፡፡ የሕዝብ ቁጥራቸውም ቢሆን ትልቅ ነው፡፡ ከሁሉም በላይ ደግሞ ኢኮኖሚያቸውን፣ ፖለቲካቸውንና ማኅበራዊ ግንኙነታቸውን አጠናክረው የመሄድ ወኔ አላቸው፡፡ ብራዚል፣ ሩሲያ፣ ህንድ፣ ቻይናና ደቡብ...

ከ60 በመቶ በላይ አፍሪካውያን የአየር ንብረት ለውጥ አደጋ ተጋርጦባቸዋል

‹‹አካባቢያችን በዛፎች ተከቦ እያየሁ ነው ያደኩት፡፡ ዕድሜ እየጨመርኩ ስመጣ፣ አካባቢያችን መለወጥ ጀምሮ ነበር፡፡ ቁጥቋጦው፣ ዛፎቹ ያኔ በልጅነት አያቸው የነበሩ ባዶ መሆን ጀምረዋል፡፡ የአየሩ ሁኔታም...

Popular