Wednesday, November 30, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  Author Name

  ምስጋናው ፈንታው

  Total Articles by the Author

  73 ARTICLE

  በቅባት እህሎች ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዳይከፈል የተሰጠው ውሳኔ አለመተግበሩ ቅሬታ አስነሳ

  ገንዘብ ሚኒስቴር በመስከረም ወር 2014 ዓ.ም. በሰጠው ውሳኔ መሠረት ለቅባት እህሎች ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዳይከፈል ቢወሰንም፣ የተሰጠው ውሳኔ በተገቢው መንገድ ተግባራዊ አልተደረገልንም ሲሉ ዘይት...

  የኢትዮጵያን ምርቶች በዓለም አቀፍ ደረጃ ለማስተዋወቅ የሚያስችል ስትራቴጂ እንዲዘጋጅ ተጠየቀ

  በኢትዮጵያዊያን አምራቾች ተመርተው ለዓለም አቀፍ ገበያ የሚቀርቡ ምርቶችን ወጥነት ባለው መንገድ ለማስተዋወቅ የሚያስችል ስትራቴጂ እንዲዘጋጅ ተጠየቀ። ኢትዮጵያ ሠራሽ የሆኑ ምርቶች በበቂ ሁኔታ ባለመተዋወቃቸው በዓለም አቀፍ...

  ሕገወጥ የሜትርና የኤሌክትሮኒክስ ታክሲዎች መኖራቸው በመረጋገጡ እንደገና ምዝገባ እንዲደረግ ተወሰነ

  በሚኒ ባስና በሚድ ባሶች ላይ ከዛሬ ጀምሮ የሚተገበር የታሪፍ ማሻሻያ ተደርጓል በሕገወጥ መንገድ የሚሠሩ የሜትርና ኤሌክትሮኒክ ታክሲ አገልግሎት ሰጪዎች በመኖራቸው፣ እንደገና ምዝገባ እንዲደረግ መወሰኑን የአዲስ...

  በኢትዮጵያ ቱሪዝምን ያነቃቃል የተባለ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ቢሮ ተቋቋመ

  በኢትዮጵያ ቱሪዝምን ያነቃቃል የተባለ የዓለም አቀፍ የቱሪዝም ኮንቬንሽን ቢሮ መቋቋሙን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ቢሮው በቱሪዝም ሚኒስቴር ሥር የሚመራ መሆኑን፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ ኢትዮጵያ ያላትን የቱሪዝም...

  የጂኦስፓሺያል መረጃ የሚመሩ ግብረ ኃይሎችን ማቋቋም አልተቻለም

  የጂኦስፓሺያል መረጃን የሚመሩ ግብረ ኃይሎችን ማቋቋም ባለመቻሉ፣ የድርጊት መርሐ ግብሩ ወደ ተግባር አለመግባቱን የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሺያል ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትን የጂኦስፓሺያል መረጃ ማዕቀፍን መሠረት...

  በኢትዮጵያ 43 በመቶ የሚሆነው የሚታረስ መሬት በአሲዳማነት መጠቃቱ  ተገለጸ

  7 ሚሊዮን ሔክታር መሬት ሙሉ ለሙሉ ምርት መስጠት አይችልም ለኖራ ግዥ ተመድቦ የነበረውን 800 ሚሊየን ብር ማግኘት አልተቻለም በምስጋናው ፈንታው በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ለምርት ከሚውለው የእርሻ መሬት...

  የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ትርፍ እንዲያስመዘግቡ የሚጠየቁበት ጊዜ እንዲራዘም ጠየቁ

  የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ሥራ ከጀመሩበት ጊዜ አንስቶ ትርፍ እንዲያስመዘግቡ የሚጠየቁበት ጊዜ እንዲራዘም ጠየቁ። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የግሉ ዘርፍ በቴክኖሎጂ ላይ ያለውን ሚና ማሳደግን የተመለከተ ከቴክኖሎጂ ኩባንያዎች...

  በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚገኙ ከ400 ሺሕ በላይ ተፈናቃዮች በአስቸኳይ ወደ ቀዬአቸው እንዲመለሱ ተጠየቀ

  ክረምት ከመግባቱ በፊት ሙሉ ለሙሉ እንደሚመለሱ የክልሉ መንግሥት አስታውቋል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በግጭት ምክንያት ተፈናቅለው የሚገኙ ከ400 ሺሕ በላይ ተፈናቃዮች በአስቸኳይ ወደ ቀዬአቸው...

  ወደ ውጭ የሚላኩ ምርቶችን በአገር ውስጥ በማሸግ እስከ 400 ሚሊዮን ብር ወጪ መዳኑ ተገለጸ

  ወደ ውጭ የሚላኩ ቡናና የቅባት እህሎችን በአገር ውስጥ በማሸግ በዓመት እስከ 400 ሚሊዮን ብር ወጪ ማዳን መቻሉን፣ የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን አስታወቀ። ወደ ውጭ የሚላኩ የቡና፣...

  መንግሥት በጦርነት የተጎዱትን ለመደገፍ 20 ቢሊዮን ብር መደበ

  ከዓለም ባንክ ደግሞ የ300 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አግኝቷል መንግሥት በጦርነት የተጎዱ የማኅበረሰብ ክፍሎችን መልሶ ለማቋቋም 20 ቢሊዮን ብር መመደቡን ገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚመደበው ገንዘብ በ2015 ዓ.ም....

  Popular

  ‹‹ከገበሬው እስከ ሸማቹ ያለውን የንግድ ቅብብሎሽ አመቻቻለሁ›› ያለው ፐርፐዝ ብላክ ውጥኑ ከምን ደረሰ?

  ከመቼውም ጊዜ በላይ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ በተደጋጋሚ የሚሰማ አንድ...

  ከመሬት ለአራሹ ወደ ደላላ የዞረው የመሬት ፖለቲካ

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በአንድ ወቅት ለመጀመርያ ጊዜ...

  የዩኒቨርሲቲ መምህራን ከደመወዝ ጭማሪና ከዕርከን ዕድገት ጋር በተያያዘ መንግሥትን አስጠነቀቁ

  ‹‹የደመወዝ ጉዳይ የትምህርት ሚኒስቴር ብቻ ሳይሆን የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽንም...

  ኢትዮጵያ በብድርና ዕርዳታ የምታገኘው ገንዘብ ለታለመለት ዓላማ እንዲውል ፓርላማው አሳሰበ

  በብድር የተገኘ ገንዘብ በሥልጠናና ውሎ አበል መልክ እንዳይባክን ተጠየቀ የሕዝብ...