Tuesday, November 29, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  Author Name

  ምስጋናው ፈንታው

  Total Articles by the Author

  73 ARTICLE

  የሥራ ፈጠራ በትምህርት ፖሊሲ ውስጥ እንዲካተት ተጠየቀ

  የሥራ ፈጠራ በኢትዮጵያ የትምህርት ፖሊሲ ውስጥ መካተት እንዳለበት፣ ብራይት ፊውቸር ኢን አግሪካልቸር ፕሮጀክት አስታወቀ። ፕሮጀክቱ እ.ኤ.አ. ከ2019 ጀምሮ በኢትዮጵያ በመተግበር ላይ ሲሆን፣ ትኩረቱንም የሥራ...

  ከ235 ሺሕ ሜትሪክ ቶን በላይ ጥራጥሬና የቅባት እህል በመጋዘን ተደብቆ ተገኘ

  የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከ235 ሺሕ ሜትሪክ ቶን በላይ ጥራጥሬና የቅባት እህል በመጋዘን ተደብቆ መገኘቱን፣ አስታወቀ። ምርቱ ለውጭ ገበያ መቅረብ ሲጠበቅበት በተለያዩ መጋዘኖች ተደብቆ...

  በ300 ሚሊዮን ዶላር ሊገነቡ የነበሩ ሁለት ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ስምምነት ሊቋረጥ ነው

  በአፋርና በሶማሌ ክልሎች በ300 ሚሊዮን ዶላር ሊገነቡ የነበሩት የጋድና የዲቼቶ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ስምምነት ሊቋረጥ መሆኑን፣ የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡  እ.ኤ.አ በ2019 ይፋ ከተደረጉ የኃይል ማመንጫ...

  በመሬት ጉዳይ ላይ የሚፈጠሩ ግጭቶችን ይፈታል የተባለ ስትራቴጂ ተዘጋጀ

  ለኢንቨስትመንት በሚቀርቡ መሬቶች ላይ በክልሎችና በፌዴራል መንግሥት መካከል የሚፈጠሩ ልዩነቶችን ይፈታል የተባለ ስትራቴጂ መዘጋጀቱን፣ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። ስትራቴጂው በዋናነት የግብርና ኢንቨስትመንት መሬቶች ለባለሀብቶች በሚቀርቡበት ወቅት...

  በውጭ ገንዘቦች ለሚደረጉ ግብይቶች ግብር የሚከፈለው በወቅቱ በሚኖረው የምንዛሪ መጠን እንዲሆን ተወሰነ

  በውጭ ገንዘቦች ለሚደረጉ ግብይቶች ክፍያ በተፈጸመበት ወቅት በሚኖረው የምንዛሪ መጠን ግብር እንዲከፈል መወሰኑን፣ የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። የገቢዎች ሚኒስቴር የሒሳብ መዝገብ አያያዝ መመርያ ቁጥር 152/2011 በማሻሻል...

  ልማት ባንክ ለ34 ሺሕ ሠልጣኞች 20 ቢሊዮን ብር ብድር አዘጋጀ

  የኢትዮጵያ ልማት ባንክ እያሠለጠናቸው ላሉ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች 20 ቢሊዮን ብር ብድር ማዘጋጀቱን አስታወቀ። ባንኩ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች ብድር ወስደው ወደ ሥራ እንዲገቡ ለማድረግ...

  ያልተላለፉ የጋራ መኖሪያ ቤቶች እስከ ሰኔ 30 ተጠናቀው እንደሚተላለፉ ተገለጸ

  ኮርፖሬሽኑ ካለበት ዕዳ ውስጥ ከግማሽ በላይ የሚሆነውን የመክፈል አቅም አለኝ አለ የአዲስ አበባ ቤቶች ኮርፖሬሽን ግንባታቸው ያልተጠናቀቁ ከ19 ሺሕ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን እስከ ሰኔ...

  የኤሌክትሪክ አገልግሎት ለተቋረጠባት ላሊበላ ከተማ ከዓመት በኋላ አገልግሎቱን ለመስጠት እየተሠራ ነው

  በጦርነቱ ምክንያት አገልግሎት ለአንድ ዓመት ለተቋረጠባት ላሊበላ ከተማ ከሌላ የኤሌክትሪክ መስመር ጥቅም ላይ ሊውል መሆኑን፣ የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ። በላሊበላ ከተማ ከሐምሌ ወር 2013...

  የመድኃኒት አስመጪ ወኪሎች ብዛት ገደብ ቢነሳም በአዲሱ አሠራር እየተገለገሉ አይደለም

  የመድኃኒት አስመጪ ወኪሎች ሦስት ብቻ እንዲሆኑ የሚያስገድደው አሠራር ቢነሳም፣ በርካታ አስመጪዎች በአዲሱ አሠራር እየተገለገሉ አለመሆኑን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ገለጸ። መድኃኒቶችን ከውጭ አምራች ድርጅቶች ማስመጣት...

  ባንኮች ዕዳቸውን መክፈል ባልቻሉ ሆቴሎች ላይ ለጊዜው ሐራጅ እንዳያወጡ ተጠየቀ

  ዕዳቸውን መክፈል ባልቻሉ ሆቴሎች ላይ ባንኮች የሚያወጡት ሐራጅ ለጊዜው እንዲያቆሙ፣ የኢትዮጵያ ሆቴልና መሰል አገልግሎት ሰጪዎች አሠሪዎች ፌደሬሽን ጠየቀ። የኮሮና ወረርሽኝ ከተከሰተ ጀምሮ በአገልግሎት ዘርፉ ላይ...

  Popular

  ከመሬት ለአራሹ ወደ ደላላ የዞረው የመሬት ፖለቲካ

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በአንድ ወቅት ለመጀመርያ ጊዜ...

  ኢትዮጵያ በብድርና ዕርዳታ የምታገኘው ገንዘብ ለታለመለት ዓላማ እንዲውል ፓርላማው አሳሰበ

  በብድር የተገኘ ገንዘብ በሥልጠናና ውሎ አበል መልክ እንዳይባክን ተጠየቀ የሕዝብ...

  ክፍያ የፈጸሙ ተገልጋዮች ሁሉ አስቸኳይ ፓስፖርት እንዲያገኙ ሊደረግ ነው

  በኢሚግሬሸንና ዜግነት አገልግሎት አስቸኳይ ፓስፖርት ለማግኘት የተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎችን...