Sunday, February 5, 2023

Author Name

ምስጋናው ፈንታው

Total Articles by the Author

73 ARTICLE

የአፍሪካ የሚቲዎሮሎጂ ቦርድ የአምስት ዓመታት ዕቅዱን ሊያቀርብ ነው

በኢትዮጵያ የሚገኘው የአፍሪካ የሚቲዎሮሎጂ ሥራ አመራር ቦርድ የሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ዕቅዱን ቀርጾ ለዓለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት ሊያቀርብ መሆኑን አስታወቀ። ከሦስት ዓመታት በፊት መቀመጫውን ኢትዮጵያ ያደረገው የአፍሪካ...

ዕውቅና በሌላቸው ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በተመረቁና በመማር ላይ ያሉ ተማሪዎች ተለይተው ውሳኔ ሊሰጥ ነው

ዕውቅና ከሌላቸው ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተመረቀው በሥራ ላይ የሚገኙና በመማር ላይ ያሉ ተለይተው ማስረጃቸው ይሰረዝ ወይስ ይቀጥል በሚለው ላይ ውሳኔ እንደሚሰጥ፣ የትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን...

ለወታደራዊ ዘመቻ ቅጥር በሩሲያ ኤምባሲ ስለተገኙ ኢትዮጵያውያን መንግሥት እያጣራ መሆኑን አስታወቀ

ሰሞኑን በሩሲያ ኤምባሲ በር ላይ በርከት ያሉ ሰዎች ተሠልፈው በመታየታቸውና ለወታደራዊ ዘመቻ ሊመዘገቡ ነው መባሉ ከተሰማ በኋላ፣ መንግሥት ጉዳዩን እያጣራ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር...

ከ20 በላይ ዶሮ አርቢ ድርጅቶች መዘጋታቸው ተገለጸ

ከ20 በላይ የዶሮ አርቢና አቀናባሪ ድርጅቶች መዘጋታቸውን፣ የኢትዮጵያ ዶሮ አርቢዎችና አቀናባሪዎች ማኅበር አስታወቀ። ዶሮ አርቢዎቹ በዋነኝነት የመኖ ዋጋ በመወደዱ ምክንያት እየተፈተኑ መሆናቸውን፣ የማኅበሩ ሥራ አስኪያጅ...

ክልሎች ከሁሉም ምንጮች የሚያገኙትን ገቢ እንዲያሳውቁ የሚያስገድድ አዲስ ፖሊሲ እየተዘጋጀ ነው

ክልሎች ከተለያዩ ምንጮች የሚያገኙትን የገቢ መጠን ለፌዴሬሽን ምክር ቤት እንዲያሳውቁና የገንዘቡን ሥርጭት ግልጽ እንዲያደርጉ የሚያስገድድ አዲስ ፖሊሲ እያዘጋጀ መሆኑን፣ የፌደሬሽን ምክር ቤት አስታወቀ።

ኢትዮጵያዊነት የአገራዊ ምክክሩ ቀዳሚ አጀንዳ እንዲሆን ተጠየቀ

ኢትዮጵያዊነት የአገራዊ ምክክሩ ቀዳሚ አጀንዳ እንዲሆን ኢትዮጵያዊነት የዜጎች መብት ማስከበሪያ ድርጅት ጠየቀ።

ከቀረጥ ነፃ የሚገቡ ምርቶች አስመጪዎችን ለመቆጣጠር አዲስ መመርያ ተዘጋጀ

በኢትዮጵያ እየታየ ባለው ከፍተኛ የዋጋ ንረት ሳቢያ እንደ ስኳር፣ የምግብ ዘይት፣ ስንዴ፣ ፓስታና ማካሮኒ የመሳሰሉ መሠረታዊ ምርቶች ከቀረጥ ነፃ እንዲገቡ በነሐሴ ወር 2013 ዓ.ም. መፈቀዱ ይታወሳል።

ዓለም አቀፍ ደረጃ ያማከለ የእንስሳት መረጃ አያያዝ ፍኖተ ካርታ መዘጋጀቱ ተገለጸ

በኢትዮጵያ በእንስሳት ዘርፉ የሚታየውን ወጥ ያልሆነ የመረጃ አቅርቦት ይፈታል የተባለና ዓለም አቀፍ ደረጃን ያማከለ የእንስሳት መረጃ አያያዝ ፍኖተ ካርታ መዘጋጀቱን፣ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።

በከተሞች ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች የመንገድ አገልግሎት ክፍያ ሊጠየቁ ነው

ከተሞች ገቢያቸውን ለማሳደግ ሊሠሯቸው ይገባል ተብለው በዕቅድ ከተያዙ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ የሆነውን ይህንን ሥርዓት ተግባራዊ ለማድረግ የመጨረሻው የጥናት ደረጃ ላይ እንደሚገኝ፣ በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የከተሞች ገቢ ሪፎርም ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት አስተባባሪ ወ/ሪት አፀደ ኃይሉ ለሪፖርተር ገልጸዋል።

በቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ውስጥ የልህቀት ማዕከላት ሊገነቡ ነው

ማዕከላቱ የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ፣ በኬንያና በታንዛኒያ የሚተገብረው የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣናዊ ትስስር ፕሮጀክት (East Africa Skills for Transformation and Regional Integration Project-EASTRIP) አካል መሆኑን፣ በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ አበራ አባተ ለሪፖርተር ገልጸዋል።

Popular

ከውጭ ይገቡ የነበሩ 38 ዓይነት ምርቶች እንዳይገቡ ዕግድ ተጣለ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ 38 ከውጪ የሚገቡ ምርቶች ላይ ዕገዳ...

አዲሱ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ትኩረት የሚያደርጉባቸውን ቀዳሚ ጉዳዮች ይፋ አደረጉ

አዲሱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ትኩረት አድርገው የሚሠሩባቸውን ቀዳሚ...

ኢትዮጵያ በ2023 የሚኖራት የውጭ ምንዛሪ ክምችት ለ18 ቀናት ግዢ መፈጸሚያ ብቻ እንደሚሆን አይኤምኤፍ ተነበየ

ኢትዮጵያ በ2023 የሚኖራት የውጭ ምንዛሪ ክምችት ለ0.6 ወር ወይም...

የአየር መንገድ ተጓዦች በሻንጣ የሚያስገቡትን የልብስና የጫማ ብዛት የሚገድብ ረቂቅ መመርያ ተዘጋጀ

ከቀረጥ ነፃ ይገቡ የነበሩ ዕቃዎች 87 በመቶ እንዲቀንሱ ተደርጓል መንገደኞች...