Thursday, December 1, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  Author Name

  ናሆም ተስፋዬ

  Total Articles by the Author

  5 ARTICLE

  የዓድዋ ክብረ በዓል በአዲስ አበባ

  ኢትዮጵያ በ19ኛው ምዕት ዓመት መገባደጃ በወራሪው የጣሊያን ሠራዊት ድል የተቀዳጀችበት የዓድዋ ጦርነት ድል መታሰቢያ 123ኛ ዓመት በአዲስ አበባ ቅዳሜ የካቲት 23 ቀን 2011 ዓ.ም.

  አዲስ አስመራ አዲስ

  ረቡዕ ሐምሌ 11 ቀን 2010 ዓ.ም. ታሪካዊ የኢትዮ ኤርትራ የዳግም ግንኙነት አብሳሪ ፀሐያዊት ዕለት፡፡ ከአዲስ አበባ አስመራ፣ ለሁለት አሠርታት ተቋርጦ የነበረው የሁለቱ አገሮች የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ዕውን ሊሆን፣ ከአዲስ አበባ ተነስቶ ወደ ኤርትራዊቷ መዲና አስመራ በበረራ ቁጥር ET 312 የሚደረገው በረራ በሰዓት ምናልባትም በደቂቃዎች የሚቆጠር ጊዜ ብቻ ቀርቷል፡፡

  አቶ በቀለ ገርባ ለሠላማዊ የሥልጣን ሽግግር እታገላለሁ አሉ

  አቶ በቀለ ገርባ በሌሎች አገሮች እንደሚታየው ዓይነት ሠላማዊ የሥልጣን ሽግግርን በኢትዮጵያ ለማምጣት እታገላለሁ አሉ፡፡ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ ይህንን ያሉት ሪፖርተር ከእስር ከተፈቱ በኋላ ረቡዕ የካቲት 7 ቀን 2010 ዓ.ም. በመኖሪያ ቤታቸው ተገኝቶ ባነጋገራቸው ወቅት ነበር፡፡

  በሺዎች የሚቆጠሩ ደጋፊዎቻቸው ለዶ/ር መረራ ጉዲና አቀባበል አደረጉ

  ዛሬ ጥር 9 ቀን 2010 ዓ.ም. ቀትር በኃላ ለዶ/ር መረራ ጉዲና ከእስር ቤት መለቀቃቸውን ተከትሎ በሺሕዎች የሚቆጠሩ ደጋፊዎቻቸው በዶክተሩ መኖሪያ አካባቢ ተገኝተው አቀባበል አደረጉላቸው። የተጠረጠሩበት ክስ በመንግሥት ተቋርጦ ከእስር ቤት የተለቀቁት ዶ/ር መረራ፣ ከአዲስ አበባ ወደ አምቦ በሚወስደው ዋና መንገድ አሸዋ ሜዳ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ወደሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ከቀትር በኃላ ገብተዋል፡፡

  ካሜሩናዊ ሀማድ ካልካባ ከአኖካ ምርጫ ታገዱ

  ለአፍሪካ ብሔራዊ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማኅበር (አኖካ) ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለአይቮሪኮስታዊ ዕጩ ሳላና ፓሌንፍ ጠንካራ ተፎካካሪ ይሆናሉ ተብሎ ሲጠበቁ የቆዩት ካሜሩናዊ ሀማድ ካልካባ በጉባኤው እንዳይታደሙ መታገዳቸው የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡

  Popular

  ባንኮች እንዲዋሀዱ እስከ ማስገደድ ሊገባ እንደሚችል ብሔራዊ ባንክ ጠቆመ

  በአሁኑ ወቅት የባንኮች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ ችግር የሚሆንና የውጭ...

  ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ በርካታ ሰዎች ወደ ከተማዋ እንዳይገቡ በፖሊስ መከልከላቸውን ገለጹ

  ‹‹የኦሮሚያ ክልል መፍትሔ እንዲሰጥበት አሳውቀናል›› የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ‹‹ጉዳዩ...

  ‹‹ከገበሬው እስከ ሸማቹ ያለውን የንግድ ቅብብሎሽ አመቻቻለሁ›› ያለው ፐርፐዝ ብላክ ውጥኑ ከምን ደረሰ?

  ከመቼውም ጊዜ በላይ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ በተደጋጋሚ የሚሰማ አንድ...

  በበርካታ ዩኒቨርሲቲዎች ከ30 በመቶ በላይ የሚሆኑት መምህራን አያስፈልጉም ተባለ

  የትምህርት ሚኒስቴር አካሄዱኩት ባለው የዳሰሳ ጥናት፣ በበርካታ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ...