Friday, September 22, 2023

Author Name

ናታን ዳዊት

Total Articles by the Author

418 ARTICLE

የብሔራዊ ባንክ የፖሊሲ ዕርምጃ ያስከተለው የብድር ወለድ ጭማሪ የዋጋ ንረትን እንዳያባብስ ይታሰብበት!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በቅርቡ ያወጣው የገንዘብ ፖሊሲ በዋናነት የዋጋ ንረትን ለመቆጣጠር የወጣ ስለመሆኑ በሰፊው ማብራሪያ ተሰጥቶበታል፡፡ ፖሊሲውን በማስመልከት ባንኩ በዝርዝር ያቀረበው ትንታኔና ትንበያም ይህንኑ...

ትልቁንም ትንሹንም የነካካው ሙስና በአዲሱ ዓመት መፅዳት አለበት

በኢትዮጵያ ሥር እየሰደዱ ካሉ እጅግ አሳሳቢ እየሆኑ ካሉ ቀውሶች መካከል አንዱ ሙስና ነው፡፡ ‹‹አገልጋይና ተገልጋይ የሚግባቡበት በገንዘብ ብቻ ነው›› ሲባል ያማል፡፡ ኅብረተሰቡ ስንት የተቸገረባቸው...

የዳቦ ዋጋ ያለ ቅጥ መጨመርን መንግሥት እንደቀላል ነገር በዝምታ ማለፍ የለበትም!

ተከራይ ቋሚ አድራሻ የለውም፡፡ በግሌ አሁን ተከራይቼ የምኖርበት ቤት ሰባተኛ ቤቴ ነው፡፡ ኪራይ ሲጨምርብኝ ይቀንሳል ወደተባለ አካባቢ ሳፈገፍግ፣ በመሀል ከተማ የነበረው ኑሮዬ ዛሬ ወደ...

መንግሥት ሰላም በሌለበት የዋጋ ንረትን ማርገብ እንደማይቻል ይገንዘብ!

ፖለቲካዊ ጉዳዮችንና ተያያዥ ጥያቄዎችን መሠረት አድርገው የሚከሰቱ ቀውሶች ብዙ ዋጋ እያስከፈሉ ነው፡፡ ለተከታታይ ዓመታት በየምክንያቱ የተፈጠሩ ግጭቶችና አለመረጋጋቶች፣ እንዲሁም የለየለት ጦርነቶች በሕይወትና በንብረት ላይ...

ብሔራዊ ባንክ የወሰነውን ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ ተግባርና ውጤቱን ከሥር ከሥር ሊገመግም ይገባል!

በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በአገሪቱ የተንሠራፋውን የዋጋ ንረት ለማርገብ ያስቸለኛል ያለውን ዕርምጃ ለመውሰድ መዘጋጀቱን ሰሞኑን በይፋ አሳውቋል፡፡ እወስደዋለሁ ያለውን ዕርምጃ በተመለከተ ባወጣው መግለጫ፣ የዋጋ ንረቱን...

በሜትር ታክሲዎችና አውቶቡሶች ብቻ የብዙኃኑን የትራንስፖርት ችግር መቅረፍ አይቻልም!

በመንግሥት ቁርጥ የዋጋ ተመን ወጥቶላቸው አገልግሎት ከሚሰጥባቸው ዘርፎች መካከል አንዱ ትራንስፖርት ነው፡፡ ከሜትር ታክሲዎችና ከልዩ የትራንስፖርት ዘርፎች ውጪ ያሉት ታክሲዎችና የሕዝብ ማመላለሻ አገልግሎት ሰጪዎች...

መንግሥት በሪል ስቴት አካባቢ ያለውን እንቅስቃሴና የተጋነነ ዋጋ ሳይረፍድ ይመልከት!

በአዲስ አበባና በሌሎች የአገሪቱ ትልልቅ የክልል ከተሞች ውስጥ መሠረታዊ የኅብረተሰቡ ችግሮች ተብለው ከሚጠቀሱ ጉዳዮች መካከል የመኖሪያ ቤት እጥረት በዋናነት ሊቀመጥ የሚችል ነው፡፡  የመኖሪያ ቤት ፍላጎት...

መንግሥት አገራዊ የኢኮኖሚ ፖሊሲዎችን ሲቀርፅ የግሉን ዘርፍ ያካተተ ምክክርና ውይይት ሊያደርግ ይገባል!

ለአንድ አገር ኢኮኖሚና ዕድገት የግል ዘርፉ ሚና የማይተካ መሆኑ ይታመናል፡፡ የአገሮች ዕድገት የሚመሠረተውና የሚለካው የግል ዘርፉ በሚኖረው ተሳትፎ  ነው፡፡ የአገሮች የኢኮኖሚ ፖሊሲዎች በቀዳሚነት የሚያመለክቱትም...

በጓሮ መመረት የሚችል ሽንኩርትና ቲማቲም ከውጭ ልናስገባ እንዳይሆን ያሠጋል!

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በእጅጉ የዋጋ ጭማሪ ካሳዩ ምርቶች ውስጥ ሽንኩርትና ቲማቲም በቀዳሚነት ይጠቀሳሉ፡፡ ሸማቾች በየዕለቱ የሚጠቀሙባቸው እነዚህ ምርቶች ሰሞናዊ የመሸጫ ዋጋቸው ጣራ የነካ የሚባልም...

ለወጪ ንግድ ገቢ መቀነስ ምክንያቶችን መደርደር ችግሩን አይፈታም!

ኢትዮጵያ በ2015 በጀት ዓመት የወጪ ንግድ ገቢዋ ከቀዳሚው ዓመት አንፃር ሲታይ ዝቅ ያለ አፈጻጸም የተመዘገበበት ነው፡፡ ዘርፉ ዝቅተኛ አፈጻጸም ሊያስመዘግብ የቻለበት ምክንያቶችን በተለያየ ሁኔታ...

Popular