Friday, December 1, 2023

Author Name

ነአምን አሸናፊ

Total Articles by the Author

411 ARTICLE

​​​​​​​መቋጫው በውል ያልተለየው ጦርነትና የኢትዮጵያ ዕጣ ፈንታ

​​​​​​​በወርኃ ጥቅምት መጨረሻ አካባቢ በፌዴራል መንግሥትና በሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ሕወሓት) መካከል የተጀመረው ጦርነት፣ ያለ ምንም መፍትሔና መቋጫ የበርካታ ዜጎችን ሕይወት እየቀጠፈና በርካቶችን እያፈናቀለ ዘጠነኛ ወሩን ሊሻገር ነው፡፡

የኢትዮ አሜሪካ ግንኙነትን ዕጣ ፈንታ የሚቃኘው የልዩ ልዑኩ ዳግም ጉብኝት

በአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አማካይነት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ እንዲሆኑ ከወራት በፊት የተሾሙት አንጋፋው ዲፕሎማት ጄፍሪ ፈልትማን ባለፉት ጥቂት ወራት ወደ ቀጣናው አገሮች፣ እንዲሁም በቅርቡ ወደሚገኙት የባህረ ሰላጤው አገሮች በዚህ ሳምንት የጀመሩትን ጨምሮ ለሦስት ጊዜያት ያህል ጉብኝት አድርገዋል፡፡

የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ እንደገና ወደ ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው

የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሆነው በፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ከወራት በፊት የተሾሙት አንጋፋው ዲፕሎማት ጄፍሪ ፈልትማን በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ለመወያየትና የመፍትሔ አቅጣጫ ለማስቀመጥ፣ እንደገና ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመጡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት አስታወቀ፡፡

አብን በምርጫው የሥርዓቱን እውነተኛ ባህሪ መረዳት መቻሉን አስታወቀ

የስድስተኛው ጠቅላላ ምርጫ ውጤት የሥርዓቱን እውነተኛ ባህሪ በተግባር መፈተንና ማጋለጥ መቻሉን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አስታወቀ፡፡

ምርጫ በፈረንሣይ ለጋሴዮን አካባቢ

የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራስ (ባልደራስ) ሊቀመንበር አቶ እስክንድር ነጋ ምንም እንኳን በእስር ላይ የሚገኝ ቢሆንም፣ ፓርቲው ባደረገው ተደጋጋሚ ሕጋዊ ትግል የመወዳደር መብቱ ተከብሮ በዕጩነት የቀረበው ከምርጫ ጋር በተያያዘ በርካታ ችግሮች ከሚፈጠሩበት ፈረንሣይ አካባቢ ነው፡፡

ጌታነህ ባልቻ (ኢንጂነር) በየካ ክፍለከተማ ምርጫ ጣቢ ድምጽ ሲሰጡ

የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ የፖለቲካ ጉዳዮች ኃላፊጌታነህ ባልቻ (ኢንጂነር) በወረዳ 7 የካ ክፍለከተማ ምርጫ ጣቢያ 1ለ_1  መርጠዋል። በአካባቢው ሕዝቡ ወጥቶ በሰላማዊ ሁኔታ ድምጹን እየሰጠ ነው...

የኢትዮጵያን ዲፕሎማሲ እየፈተነ ያለው የትግራይ ክልል ሁኔታ

በመንግሥት በኩል ሕግ የማስከበር ዘመቻ የሚል ስያሜ የተሰጠው በትግራይ ክልል እየተካሄደ ያለው ጦርነት ከጀመረ መንፈቅ አለፈው፡፡ በጦርነቱ የመጀመርያ ሳምንታት በአጭር ጊዜ ‹‹ሕግ የማስከበር›› ዘመቻው እንደሚጠናቀቅና በአፋጣኝ ትግራይን መልሶ ወደ መገንባት ሥራ እንደሚገባ ተገልጾ ነበር፡፡

ኢዜማ ገዥው ፓርቲ ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ እንቅፋት ነው አለ

የ2013 ምርጫ እንቅስቃሴን ተከትሎ ገዥው ፓርቲ ብልፅግና ለዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ እንቅፋት መሆኑን ቀጥሎበታል በማለት፣ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኤዚማ) በሥልጣን ላይ ያለውን መንግሥት ወቀሰ፡፡

የህዳሴ ግድቡን ማዕከል ያደረገው የአሜሪካ ልዩ ልዑክ የአካባቢው ቆይታ

የአፍሪካ ቀንድ ቀጣና ለወትሮው ከሚታወቅበት አለመረጋጋትና ግጭት አሁንም አልተላቀቀም፡፡ በአካባቢው ያሉ አገሮች እርስ በርስ አልያም ደግሞ በሚጋሩት የተፈጥሮ ሀብት፣ ወይም ድንበር አካባቢ ያሉ መቆራቆዞች በርክተዋል፡፡

የአውሮፓ ኅብረት የምርጫ ታዛቢ ልዑክ የመላክ ዕቅዱን ሰረዘ

የፊታችን ግንቦት 28 ቀን 2013 ዓ.ም. በአገር አቀፍ ደረጃ፣ እንዲሁም ሰኔ 5 ቀን 2013 ዓ.ም. በአዲስ አበባና ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮች ይካሄዳል ተብሎ የሚጠበቀውን 6ኛውን ጠቅላላ ምርጫ የሚታዘብ ልዑክ የመላክ ዕቅዱን መሰረዙን የአውሮፓ ኅብረት አስታወቀ፡፡

Popular