Monday, December 5, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  Author Name

  ነአምን አሸናፊ

  Total Articles by the Author

  411 ARTICLE

  ጦርነቱን ዓለም አቀፋዊ የማድረግ ፍላጎትና ሥጋቶቹ

  በፌደራል መንግሥትና የትግራይ ክልልን በሚያስተዳድረው ሕወሓት መካከል የተጀመረው ጦርነት ሁለተኛ ሳምንቱን አስቆጥሯል፡፡

  ከጦርነት ይልቅ ድርድር እንዲቀድም የሚሰሙ ድምፆች

  የፌዴራል መንግሥትና የትግራይ ክልልን በሚያስተዳድረው ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ሲወራወሩት የነበረው የቃላት ጦርነት፣ ከቃላት ጦርነት አልፎ ወደ እውነተኛ ጦርነት ከተሻገረ ሳምንት አስቆጠረ፡፡

  ማባሪያ ያጣው የዜጎች ዕልቂት

  ባለፉት ሁለት ሳምንታት የኢትዮጵያ ስም የዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃንን ቀልብ በተለየ ሁኔታ ገዝቷል፡፡ ባለፈው ሳምንት መገባደጃ ላይ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት የታላቁ ህዳሴ ግድብን አስመልክተው፣ ‹‹ግብፅ ግድቡን ልታፈነዳው ትችላለች›› በማለት የሰጡት አስተያየት፣ ከመገናኛ ብዙኃኑ ትኩረት በላቀ በተለያዩ አገሮች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንም የውይይት አጀንዳ ነበር፡፡

  አብዛኞቹ ኢትዮጵያዊያን በአገሪቱ የዴሞክራሲ አተገባበር ደስተኛ አለመሆናቸው ተጠቆመ

  አብዛኞቹ ማለትም 54 በመቶ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን በአገራቸው ዴሞክራሲ እየተተገበረ ባለበት መንገድ ደስተኞች አለመሆናቸውን፣ የአፍሮ ባሮሜትር ጥናት ጠቆመ፡፡

  የትራምፕ የማናለብኝነት አስተያየትና የኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ምላሽ

  ዓርብ ጥቅምት 13 ቀን 2013 ዓ.ም. ሌሊቱን የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ታላቁ የህዳሴ ግድብን አስመልክተው የሰጡት ኃላፊነት የጎደለው አስተያየት በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ክፉኛ ከማስቆጣት ባለፈ፣ በሚቀጥለው ሳምንት በሚካሄደው የአሜሪካን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ተፎካካሪው ጆ ባይደን ይመረጡ ዘንድ የውትውታ ምክንያትም ሆኗል፡፡

  አብን ለዛሬና ለእሑድ የጠራውን ሠልፍ መሰረዙን አስታወቀ

  የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ለዛሬ ረቡዕ ጥቅምት 18 ቀን 2013 ዓ.ም. በአማራ ክልል፣ እንዲሁም ለእሑድ ጥቅምት 22 ቀን 2013 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ ለማካሄድ የጠራውን ሠልፍ በኃላፊነት መምራት የማይቻልበት ሁኔታ በመፈጠሩ ምክንያት ሠልፉ ሊካሄድ እንደማይችል፣ የፓርቲው ሊቀመንበር አቶ በለጠ ሞላ ለሪፖርተር አስታወቁ፡፡

  የትግራይ ክልል ለሴፍቲኔት ፕሮግራም የሚውል ገንዘብ መከልከሉን አስታወቀ

  ለሴፍቲኔት ዓላማ የሚውልና ከጥቅምት ወር ጀምሮ ለቀጣይ ሦስት ወራት እንዲያገለግል መላክ የነበረበት 285 ሚሊዮን ብር እንደተከለከለ የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አስታወቀ፡፡

  ኦነግ የሊቀመንበሩ መግለጫ በፀጥታ ኃይሎች እንዲቋረጥ መደረጉን አስታወቀ

  የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ በመኖሪያ ቤታቸው፣ የአገሪቱን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክተው ሰኞ ጥቅምት 2 ቀን 2013 ዓ.ም. ሲሰጡት የነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ፣ በታጠቁ ኃይሎች መቋረጡን፣ የፓርቲው ጊዜያዊ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ በቴ ኡርጌሳ ለሪፖርተር አስታወቁ፡፡

  ተቃዋሚዎች አንድ መቀመጫ ብቻ ያገኙበት የትግራይ ምርጫ

  ባለፈው ዓመት ነሐሴ ሊካሄድ ቀን ተቆርጦለት የነበረው መጪው ጠቅላላ ምርጫ በዓለም አቀፉ ወረርሽኝ ኮቪድ 19 ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን ተከትሎ፣ በፌዴራል መንግሥትና በትግራይ ክልል ገዥ ፓርቲ ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) መካከል ቀድሞውንም በቋፍ የነበረው ግንኙነት ወደ ተካረረ ደረጃ መድረሱ የሚታወቅ ነው፡፡

  ባልደራስ አመራሮቹ በሽብር ወንጀል መከሰሳቸው እንዳሳዘነው አስታወቀ

  የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች የሆኑት አቶ እስክንድር ነጋ፣ አቶ ስንታየሁ ቸኮል፣ ወ/ሮ ቀለብ ስዩም፣ ወ/ት አስካለ ደምሌ እና ሌሎች አባላቱ ላይ የሽብር ክስ መመሥረቱ እጅጉን እንዳሳዘነው ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ (ባልደራስ) አስታወቀ፡፡

  Popular

  ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ በርካታ ሰዎች ወደ ከተማዋ እንዳይገቡ በፖሊስ መከልከላቸውን ገለጹ

  ‹‹የኦሮሚያ ክልል መፍትሔ እንዲሰጥበት አሳውቀናል›› የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ‹‹ጉዳዩ...

  የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ ተቀማጭ ያለው ሦስተኛው ከግል ባንክ ሆነ

  የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ የተቀማጭ ገንዘብ መጠኑን ከ100 ቢሊዮን...

  የሕወሓት የድርድር ጥሪና ምላሹ

  በነሐሴ አጋማሽ በዘ አፍሪካን ሪፖርት መጽሔት ላይ ‹‹Ethiopia፡ The...