Wednesday, September 28, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
  Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  Author Name

  ሻሂዳ ሁሴን

  Total Articles by the Author

  663 ARTICLE

  በአህያ ሀብት ላይ የተደቀነው ሥጋት

  በምዕራብ አርሲ ከሚገኙ ዝናብ አጠር አካባቢዎች ሲራሮ አንዷ ነች፡፡ በዚህ አካባቢ የሚኖሩ አርሶ አደሮች በመስኖ የሚጠልፉት ወንዝ የላቸውም፡፡ ንፁህ ውኃም ብርቃቸው ነው፡፡ እንደ ዝናብ ሁኔታ ማሳቸው ያፈራል አልያም ጦሙን ይከርማል፡፡ ከሚሸጡት ምርት ይልቅ የሚገዙት የበዛ በችግር የሚኖሩ አርሶ አደሮች ብዙ ናቸው፡፡

  ለተሽከርካሪ ብልሽቶች የቆመው መተግበሪያ

  ለሰዓታት ተሰልፈው፣ አልያም ተጋፍተው ወድቀው ተነስተው የሚሳፈሩት ታክሲ የረባ መቀመጫ እንኳ የሌለው እንኩቶ ሆኖ ሊያገኙት ይችላሉ፡፡ የወላለቀና የከረከሰ መዝጊያውን እንደ ኩሽና በገመድ የታሰረ፣ በመወርወሪያ የሚቀረቀርም ሆኖ አይተዋል፡፡

  ማሳዎችን መና የሚያስቀረው የአንበጣ ወረርሽኝ

  ሚሊዮኖችን እንደዋዛ ካረገፉ በታሪክ ከማይዘነጉ የረሀብ ክስተቶች መካከል እ.ኤ.አ ከ1959 እስከ 1961 የዘለቀው ታላቁ የቻይና ረሀብ አንዱ ነው፡፡ አብዛኛው ቻይናዊ በተራበበት በዚህ ወቅት 15 ሚሊዮን ሰዎች እንደሞቱ የአገሪቱ መንግሥት ያምናል፡፡

  አነጋጋሪው የቭላድሚር ፑቲን የሥርዓተ መንግሥት ምክረ ሐሳብ

  በተለያዩ የመሪዎች ኮንፈረንሶች ላይ ተገኝተው በሚያደርጉት ወጣ ያለ ንግግርና ድርጊት ይታወቃሉ፡፡ በሰብዓዊ መብት ጥበቃ፣ በኢኮኖሚ ዕድገት፣ በዴሞክራሲ ልቀት ጣራ ነክተናል ብለው የሚመፃደቁ ምዕራባውያንን ማብሸቅ የሚወዱ ይመስላሉ፡፡ በየመድረኩ አወዛጋቢ ነገር ማንሳታቸው አይቀርም ተብሎ ስለሚታሰብም ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሲናገሩ ወዳጆቻቸውም ሆኑ ባላንጣዎቻቸው በተጠንቀቅ ያደምጣሉ፡፡

  በኤክሳይስ ታክስ ረቂቅ አዋጁ ላይ የማሻሻያ ሐሳብ ቀረበ

  የኤክሳይስ ታክስ ረቂቅ አዋጁ የተሽከርካሪ፣ የሲጋራና የታሸጉ የውኃ ምርቶችን የተመለከተ ማሻሻያ ሐሳብ እንደቀረበበት፣ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡

  የመፈናቀል ገጽታ በተመድ ዕይታ

  በቡድን ተደፍራ ሕይወቷ ስላለፈ አንዲት ታዳጊ ጉዳይ ፖሊስ ማብራሪያ እየሰጠ ነው፡፡ ነገሩ አሰቃቂ ስለነበር ለሚነሱለት ጥያቄዎች ቀጥተኛ ምላሽ ለመስጠት ተቸግሯል፡፡

  የኢራን በስህተት የመታችው አውሮፕላን መዘዝ

  በዩክሬን ዓለም አቀፍ አየር መንገድ የሚተዳደረው ቦይንግ 737 አውሮፕላን የቴህራን ዓለም አቀፍ ኤርፖርትን ለቆ በተነሳ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ከዕይታ (ከራዳር) ጠፋ፡፡ ወደ ዩክሬን በማቅናት ላይ የነበረው ይህ አውሮፕላን ከአፍታ በኋላ 176 መንገደኞችና የአየር መንገዱን ሠራተኞች ይዞ የመከስከሱ ዜና ተሰማ፡፡

  ዘንድሮ 10.6 ሚሊዮን ዜጎች አስቸኳይ ሰብዓዊ ድጋፍ ይሻሉ

  በየአካባቢው በሚከሰቱ ግጭቶችና ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር ተያይዘው በሚከሰቱ የድርቅ አደጋዎች ዘንድሮ 10.6 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን አስቸኳይ ሰብዓዊ ዕርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮችን አስተባባሪ ቢሮ (ኦቻ) አስታወቀ፡፡

  የተወረወሩት ባለውለታዎች

  የጠላትን ምሽግ አፈር የሚያበሉ ተምዘግዛጊ ሚሳኤሎች፣ ከሰማይ ቦምብ የሚያዘንቡ የጦር ጀቶች፣ ጥይት የሚያርከፈክፉ ታንኮችና ሌሎችም ዘመናዊ የጦር መሣሪያዎች ከመታወቃቸው በፊት ጦርነት ሌላ መልክ ነበረው፡፡

  ጉርሻን ማካፈል

  አቶ አብነት ተክሌ የሥነ ምግብ ባለሙያ ናቸው፡፡ በሥነ ምግብ ሦስተኛ ዲግሪያቸውን እየሠሩ የሚገኙ ሲሆን፣ በዘርፉ የ14 ዓመታት ልምድ አካብተዋል፡፡ እ.ኤ.አ. 2016 ድረስ በመንግሥትና በተራድዶ ድርጀቶች ካገለገሉ በኋላ በአሁኑ ወቅት የራሳቸውን ድርጅት አቋቁመው በመሥራት ላይ ይገኛሉ፡፡

  Popular

  ባንኮች እንዲዋሀዱ እስከ ማስገደድ ሊገባ እንደሚችል ብሔራዊ ባንክ ጠቆመ

  በአሁኑ ወቅት የባንኮች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ ችግር የሚሆንና የውጭ...

  ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ በርካታ ሰዎች ወደ ከተማዋ እንዳይገቡ በፖሊስ መከልከላቸውን ገለጹ

  ‹‹የኦሮሚያ ክልል መፍትሔ እንዲሰጥበት አሳውቀናል›› የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ‹‹ጉዳዩ...

  የአውሮፓ ኅብረት ተወካይ በተመድ ጉባዔ ‹‹የትግራይ መንግሥት›› በማለት ላደረጉት ንግግር ማስተካከያ እንዲደረግ ኢትዮጵያ ጠየቀች

  በስዊዘርላንድ ጄኔቭ እየተካሄደ በሚገኘው 51ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ)...

  የአገር ውስጥ የፍራፍሬ ገበያን ፍላጎት ይሸፍናል የተባለለት የብላቴው እርሻ ልማት

  መንግሥት የግብርና ምርታማነትና የፍራፍሬ ምርትን ለማሳደግ በ‹‹አረንጓዴ አሻራ›› በሚል...