Wednesday, February 1, 2023

Author Name

ሳምሶን ብርሃኔ

Total Articles by the Author

33 ARTICLE

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ400 በላይ ሠራተኞቹን ማገዱ ተገለጸ

ዕግዱ ለምን ያህል ጊዜ እንደሚቆይ ለሠራተኞቹ ያልተገለጸ ሲሆን፣ ተግባራዊ የሆነው ካለፈው ሳምንት ጀምሮ መሆኑ ተጠቁሟል፡፡ ይህን ያህል ቁጥር ያላቸው ሠራተኞች መታገድ፣ በባንኩም ሆነ በዘርፉ የተለመደ እንዳልሆነ የተገለጸ ሲሆን፣ የሠራተኞቹ የኅዳር ወር ደመወዝም መታገዱ ታውቋል፡፡

ሳፋሪኮም በኢትዮጵያ ትርፍ ለማግኘት አምስት ዓመታት እንደሚወስድበት አስታወቀ

ባለፈው ዓመት በ850 ሚሊዮን ዶላር የቴሌኮም ፈቃድ የወሰደው ሳፋሪኮም፣ በኢትዮጵያ ትርፍ ለማግኘት አምስት ዓመታት ሊወስድበት እንደሚችል አስታወቀ። በመጪዎቹ 15 ዓመታት ስምንት ቢሊዮን ዶላር ፈሰስ ለማድረግ ያቀደው ድርጅቱ ለአንድ ዓመት የሚውል 600 ሚሊዮን ዶላር የመደበ ሲሆን፣ በቀጣይ አምስት ዓመታት ወጪው ከገቢው ስለሚበልጥ ትርፍ የማግኘት ዕድሉ ጠባብ መሆኑን ይፋ አድርጓል።

ከ40 ቢሊዮን ዶላር በላይ የንግድና ኢንቨስትመንት ስምምነቶችን ያቀፈው የአፍሪካ የንግድ ትርዒት ተከፈተ

ከ40 ቢሊዮን ዶላር በላይ የንግድና የኢንቨስትመንት ስምምነቶች ይካሄዱበታል ተብሎ የሚጠበቀው የአፍሪካ ንግድ ትርዒት፣ የተለያዩ የአፍሪካ አገሮች መሪዎች በተገኙበት በደርባን ከተማ ደቡብ አፍሪካ ተከፈተ።

ልማት ባንክን ለመደገፍ የተዘጋጀው ቦንድ ከወለድ አልባ ባንኮች አሠራር ጋር እንደሚቃረን ተጠቆመ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክን ለመደገፍ ባንኮች የጥቅል ብድራቸውን አንድ በመቶ ለቦንድ ግዥ እንዲያውሉ የሚያስገድደው መመርያ ከወለድ አልባ ባንኮች አሠራር ጋር እንደሚቃረን ተጠቆመ።

ብሔራዊ ባንክ ለጫት ላኪዎች ብድር ፈቀደ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በጫት መላክ ላይ ለተሰማሩ ነጋዴዎች ብድር እንዲፈቅዱ ለባንኮች ትዕዛዝ አስተላለፈ። የዛሬ ሦስት ወር ገደማ ተንቀሳቃሽ ያልሆኑ ንብረቶችን በመያዝ ብድር መስጠት መከልከሉን ተከትሎ ባንኩ ለተለያዩ ዘርፎች ዕገዳውን ያነሳ ቢሆንም ለጫት ላኪዎች ሳይነሳ ቆይቷል።

የጅግጅጋ ልዩ ገበያዎች

ከአዲስ አበባ 637 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ጅግጅጋ ከተማ ነዋሪ የሆነችው ሃባ አብዱላሂ ሰማያዊ ቀሚስ፣ ብርቱካናማ ሂጃብ ጠቆር ያለ ሸበጧን ለብሳ ቅዳሜ በጠዋት ገበያ ላይ ተገኝታለች።

መርካቶዎች እየተፈተኑባቸው ያሉ ችግሮች

ከሁለት አሠርት በላይ በንግድ ላይ ለተሰማራው አቶ ቴድሮስ ፍቅሩ፣ መርካቶ ማለት ከሰፈርም ከመነገጃነትም በላይ ነው። ‹‹ተወልጄ አድጌ ሀብት ያፈራሁባት ልዩ ሥፍራ ናት›› በማለት መርካቶን ያወድሳል የ43 ዓመቱ ጎልማሳ አቶ ቴድሮስ።

ሦስት መጋቢቶች

ከሦስት ዓመት በፊት መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም. ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን የተሾሙት ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ገና ወደ ሥልጣን ማማ እንደወጡ ነው አዳዲስ ለውጦችን ይዘው ከተፍ ያሉት።

ብሔራዊ ባንክ የጥሬ ገንዘብ እጥረት የለም አለ

የብሔራዊ ባንክ ገዥ ይናገር ደሴ (ዶ/ር) ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ ሁሉም የግልና የመንግሥት ባንኮች የገንዘብ እጥረት ችግር የለባቸውም፡፡ የጥሬ ገንዘብ አቅርቦት ሲፈልጉም እየቀረበላቸው መሆኑን አስታውቀዋል፡፡

ማሾ – ‹‹አረንጓዴው ወርቅ››

ኢትዮጵያ ወደ ውጭ የምትልካቸው ምርቶች ሲነሱ ሁሌም በቅድሚያ የሚጠቀሰው ቡና ነው። ይህም በፖሊሲም ሆነ በተለያዩ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች ዘንድ ከግብርና ምርቶች የሚገኘውን የወጪ ንግድ ለመጨመር ሲታሰብ፣ ከቡና የሚገኘው ገቢ መጨመር ቅድሚያ እንዲሰጠው አድርጓል፡፡

Popular

ኢትዮጵያ በትክክለኛ ግንዛቤ ላይ የተመሠረተ ሕገ መንግሥት ማበጀት እንደሚገባት ማሳሰቢያ ተሰጠ

የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት ከተረቀቀበት ጊዜ አንስቶ ለተለያዩ ጥያቄዎችና ሐሳቦች...

‹‹ወልቃይት የአማራ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያም እስትንፋስ ነው›› አቶ ዓብዩ በለው፣ የልሳነ ግፉአን ድርጅት ፕሬዚዳንት

ለወልቃይት የአማራ ማንነት መከበር የሚታገለው የልሳነ ግፉአን ድርጅት ፕሬዚዳንት...

ሕዝብ በሌለበት ሕዝበ ውሳኔ ይካሄድ መባሉን እንደማይቀበለው የቁጫ ምርጫ ክልል አስታወቀ

በኢዮብ ትኩዬ ጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ም. ይካሄዳል የተባለውን ‹‹የደቡብ...

የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ተግዳሮቶችና እየቀረቡ ያሉ መፍትሔዎች

የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ግንባታዎችን በሚያካሂዱና በግንባታው ባለቤቶች መካከል የሚፈጠሩ አለመግባባቶች...