Wednesday, February 1, 2023

Author Name

ሳምሶን ብርሃኔ

Total Articles by the Author

33 ARTICLE

የአዋሽ ነዳጅ ዴፖን ከኢትዮ ጂቡቲ ባቡር ጋር ለማገናኘት የተደረገው ስምምነት ወደ ትግበራ ተሸጋገረ

የኢትዮ ጂቡቲ ባቡር መስመርን ከአዋሽ የነዳጅ ዴፖ ጋር ለማገናኘት የተደረሰው ስምምነት ተግባራዊ በመደረጉ፣ የባቡር ሐዲድ ግንባታ መጀመሩን የኢትዮጵያ ባቡር ኮርፖሬሽን አስታወቀ።

የኢትዮጵያ የብድር ጫና ቢቀንስም የመክፈል አቅሟ እንዳላደገ ተጠቆመ

መንግሥት ከውጭ ተበዳሪዎች የሚወስደውን ከፍተኛ ወለድ ያለው ብድር ለመቀነስ የተለያዩ ማሻሻያዎችን መተግበሩን ተከትሎ፣ የአገሪቱ የብድር ጫና እየቀነሰ መምጣቱን መንግሥት ይፋ ቢያደርግም፣ ብድር የመክፈል አቅሟ አሁንም አነስተኛ መሆኑ ተጠቆመ።

ኮካኮላ የውጭ ምንዛሪ ባለማግኘቱ የማስፋፊያ ግንባታ ማከናወን አልቻልኩም አለ

ከተመሠረተ ከ60 ዓመታት በላይ ያስቆጠረው የኮካኮላ አምራች ኢስት አፍሪካ ቦትሊንግ፣ በውጭ ምንዛሪ እጥረት ምክንያት እያካሄደ የሚገኘው የ300 ሚሊዮን ዶላር ማስፋፊያ ፕሮጀክት እንደተስተጓጎለበት ይፋ አደረገ።

አከፋፋዮች ምርት ባለማንሳታቸው አራት ሚሊዮን ሊትር ዘይት ተከማችቶ እንደሚገኝ ታወቀ

የምግብ ዘይት ለሕዝብ እንዲያከፋፍሉ የተመረጡ ሰባት ድርጅቶች በአግባቡ ምርቶችን ከፋብሪካዎች ማንሳት ባለመቻላቸው፣ ከአራት ሚሊዮን ሊትር በላይ የምግብ ዘይት በመጋዘን ውስጥ ተከማችቶ እንደሚገኝ ሪፖርተር ባደረገው ዳሰሳ ለማወቅ ተችሏል፡፡

በስድስት ወራት ውስጥ በጣም ከፍተኛ የዋጋ ግሽበት ተመዘገበ

በየካቲት ወር የተመዘገበው የዋጋ ግሽበት 20.6 በመቶ መድረሱን ማዕከላዊ ስታስቲክስ ኤጀንሲ አስታወቀ። የተመዘገበው የዋጋ ግሽበት ባለፉት ስድስት ወራት ከተመዘገቡት ውስጥ በጣም ትልቁ ሲሆን፣ ጭማሪው ምርቶች ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት አኳያ ያሳዩት ለውጥ ማሳያ መሆኑ ተጠቁሟል።

ድርጅቶች መያዝ የሚችሉት ጥሬ ገንዘብ ከ1.5 ሚሊዮን ወደ 200 ሺሕ ብር ዝቅ ተደረገ

ከባንክ ውጪ የሚደረጉ የጥሬ ገንዘብ ግብይቶችን ለመቀነስ ያለመው አዲሱ መመርያ፣ ግለሰቦች ማንቀሳቀስ የሚችሉትን የገንዘብ መጠን ከ200 ሺሕ ብር ወደ 100 ሺሕ ብር ዝቅ አድርጎታል።

የመንግሥት ፕሮጀክቶች ለምን ስኬታማ መሆን አልቻሉም?

በኢትዮጵያ በቢሊዮኖች ብር የወጣባቸው ፕሮጀክቶች በተመረቁ በወራት ጊዜ ውስጥ ሥራ ሲያቆሙ አሊያም በከፊል ከሥራ ውጪ ሲሆኑ ማየት የተለመደ ነው። የአዳዲስ ፕሮጀክቶች ግንባታ ሲጀመር አሊያም ተጠናቀው ለአገልግሎት ሲበቁ፣ ለመፈጸም የሚያዳግቱ ተስፋ ሰጪ መሃላዎችን ከመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች መስማት ለኢትዮጵያውያን አዲስ አይደለም።

ወደ አገር ውስጥ የሚገባው የመኪና ቁጥር በአሥር ዕጥፍ መቀነሱ ታወቀ

በያዝነው በጀት ዓመት የመጀመርያ ስድስት ወራት 10.7 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ ተሽከርካሪዎች ወደ አገር ውስጥ የገቡ ሲሆን፣ ባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ቁጥሩ 105 ሚሊዮን ዶላር አካባቢ እንደነበር ማወቅ ተችሏል፡፡

የትግራይ ግጭት ያስከተለው ኢኮኖሚያዊ ቀውስ

በቱሪዝም፣ ማዕድንና አምራች ዘርፎች ላይ ውጤታማ ከሚባሉ ክልሎች መካከል ትግራይ አንዷ መሆኑ በተደጋጋሚ ይነሳል። ክልሉም በየዓመቱ ኢትዮጵያ ወደ ውጭ ከምትልካቸው ምርቶች ውስጥ ያለው ድርሻ ዘጠኝ በመቶ ይሆናል በኢትዮጵያ ከሚገኙ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ውስጥም ትግራይ ክልል ተጠቃሽ ነበር።

ዓላማቸውን እንዳይስቱ የሚያሠጋው የማይክሮ ፋይናንሶች የባንክነት ሒደት

ከተመሠረተ ከሁለት አሠርታት በላይ ያስቆጠረው ኦሮሚያ ቁጠባና ብድር ተቋም (ኦቁብተ) በኢትዮጵያ ከ700 ሺሕ በላይ የሚሆኑ ተበዳሪ ደንበኞች አሉት። ከሁሉም ባንኮች ብድር አገልግሎት የሚያገኙ ዜጎች ቁጥር ከ350 ሺሕ በማያልፍበት አገር፣ ይህን ያህል ተበዳሪ ማፍራት ቀላል እንደማይሆን ግልፅ ነው።

Popular

ኢትዮጵያ በትክክለኛ ግንዛቤ ላይ የተመሠረተ ሕገ መንግሥት ማበጀት እንደሚገባት ማሳሰቢያ ተሰጠ

የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት ከተረቀቀበት ጊዜ አንስቶ ለተለያዩ ጥያቄዎችና ሐሳቦች...

‹‹ወልቃይት የአማራ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያም እስትንፋስ ነው›› አቶ ዓብዩ በለው፣ የልሳነ ግፉአን ድርጅት ፕሬዚዳንት

ለወልቃይት የአማራ ማንነት መከበር የሚታገለው የልሳነ ግፉአን ድርጅት ፕሬዚዳንት...

ሕዝብ በሌለበት ሕዝበ ውሳኔ ይካሄድ መባሉን እንደማይቀበለው የቁጫ ምርጫ ክልል አስታወቀ

በኢዮብ ትኩዬ ጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ም. ይካሄዳል የተባለውን ‹‹የደቡብ...

የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ተግዳሮቶችና እየቀረቡ ያሉ መፍትሔዎች

የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ግንባታዎችን በሚያካሂዱና በግንባታው ባለቤቶች መካከል የሚፈጠሩ አለመግባባቶች...