Sunday, September 24, 2023

Author Name

ሳሙኤል ቦጋለ

Total Articles by the Author

156 ARTICLE

የቤት ባለንብረቶች የሚከፍሉትን ዓመታዊ የንብረት ታክስ የሚተምን ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ

በአዋጁ መሥፈርት መሠረት የክልልና የከተማ አስተዳደሮች የንብረት ታክስ መጠን ይወስናሉ በ1968 ዓ.ም. የወጣውን የቦታ ኪራይና የቤት ታክስ አዋጅ ይሻራል ከተሞች ለዓመታዊ የካፒታል ወጪ (የልማት ወጪ) ፍላጎታቸው...

ከአሉቶ ላንጋኖ ጂኦተርማል ኃይል ለማመንጨት የሚፈልጉ ኩባንያዎችን ለመምረጥ ጨረታ ሊወጣ ነው

ቁፋሮ ተጠናቆላቸው ኃይል እንደሚያመነጩ ለተረጋገጠላቸው የአሉቶ ላንጋኖ የከርሰ ምድር እንፋሎት ማመንጫ ጉድጓዶች፣ ራሰቸው ፋይናንስ በማፈላለግ ወይም ከመንግሥት ጋር በአጋርነት ለመሥራት የሚፈልጉ ኩባንያዎችን ለመምረጥ ጨረታ...

የነዳጅ ሥርጭትን በዲጂታል ለመከታተል የማደያዎች ክምችት እንዲላክለት የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን አሳሰበ

እስከ መስከረም 11 ክምችታቸውን የማያሳውቁ ነዳጅ አይጫንላቸውም ተብሏል የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን የነዳጅ ሥርጭትን በዲጂታል ለመከታተል እንዲያመቸው፣ የነዳጅ ኩባንያዎችና ማደያዎች ያላቸውን የክምችት መጠን እንዲልኩለት አሳሰበ፡፡   ኩባንያዎቹ...

ከሕግ ውጭ በሲቪሎች ላይ የሚፈጸሙ ግድያዎችና የዘፈቀደ እስሮች እንዳሳሰቡት ኢሰመኮ አስታወቀ

ከተጠናቀቀው ዓመት ሐምሌ ወር ጀምሮ በአማራ ክልል የተፈጠረውን የትጥቅ ግጭት ተከትሎ፣ በሲቪሎች ላይ ከሕግ ወይም ከፍርድ ውጭ (Extra Judicial Killing) የሚፈጸሙ ግድያዎች እጅግ አሳሳቢ...

የግል አየር መንገዶች በአገር ውስጥ መደበኛ በረራ መሳተፍ እንዲችሉ ሊፈቀድላቸው ነው

‹‹የአቪዬሽን ፖሊሲው ባይፀድቅም የግል ባለሀብቶች በሌሎች የአቪዬሽን ሥራዎች እየተሳተፉ ነው›› የሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን የግል አየር መንገዶች ወደ ክልሎች በመደበኛ በረራ መሳተፍ እንደሚችሉና ከዚህ ቀደም ከኢትዮጵያ አየር...

የ5ጂ ከፍተኛ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ተለይተው አገልግሎቱ መሰጠት ተጀመረ

ኢትዮ ቴሌኮም በተመረጡና ከፍተኛ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች በሚገኙባቸው የአዲስ አበባ አካባቢዎች፣ የአምስተኛውን ትውልድ ሞባይል ኔትወርክ (5ጂ) አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ከአንድ ዓመት በላይ ለሆነ ጊዜ በአዲስ...

የታክሲ ማኅበሩ ከቀረጥ ነፃ መከልከሉ አስተዳደራዊ በደል መሆኑን የዕንባ ጠባቂ ተቋም ገለጸ

ከ900 በላይ አባላት ያሉት አራራይ የታክሲ ማኅበርን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ ከቀረጥ ነፃ ተሽከርካሪዎች እንዳያስገባ መከልከሉን፣ ‹‹አስተዳደራዊ በደል ሆኖ አግኝተነዋል›› ሲል የኢትዮጵያ...

መንግሥት በቀጣይ ሦስት ዓመታት ሲቪል ሰርቪሱን ሙሉ ለሙሉ እንደሚያሻሽል አስታወቀ

መንግሥት በቀጣይ ሦስት ዓመታት ተግባራዊ በሚያደርገው በሁለተኛው አገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ላይ፣ ሲቪል ሰርቪሱ ላይ ሙሉ ለሙሉ ማሻሻያ እንደሚያደርግበት አስታወቀ፡፡ የመጀመርያው አገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ...

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዩኒቨርሲቲ መምህራን የመኖሪያ ቤትን በሚመለከት ‹‹ጥሩ እንቅስቃሴ›› እንዳለ ተናገሩ

የዩኒቨርሲቲ መምህራንን የመኖሪያ ቤት ጥያቄ ለመመለስ በጥሩ ሁኔታ እየተሠራ መሆኑ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር ሥራ አስፈጻሚዎች መግለጻቸውን የማኅበሩ አመራሮች ተናገሩ፡፡ ማኅበሩ የዚህ ጥያቄ ምላሽ...

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በኩል ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ስደተኞች ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ተነገረ

ባለፈው አንድ ወር ውስጥ የሱዳንን ጦርነት በመሸሽ ኢትዮጵያውያንና የሱዳን ዜጎች ወደ ኢትዮጵያ እየገቡና ቁጥራቸውም እየጨመረ እንደሆነ ታወቀ፡፡ ስደተኞቹ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መሥፈራቸውም ተነግሯል፡፡ በአንፃሩ ቀደም...

Popular