Author Name
ሳሙኤል ቦጋለ
Total Articles by the Author
155 ARTICLE
በተሰጣቸው ጊዜ አደረጃጀታቸውን ያላጠናቀቁ ድንበር ተሻጋሪ ትንራስፖርተሮች ጂቡቲ እንዳይገቡ ተከለከሉ
በአክሲዮን ወይም በግል የንግድ ድርጅትነት መደራጀታቸውን በተሰጣቸው ጊዜ ውስጥ ያላጠናቀቁና ከአክሲዮን ማኅበራቸው ጋር ውል ያልገቡ ድንበር ተሻጋሪ ትራንስፖርት ሰጪዎች፣ ጂቡቲ መግቢያ ፈቃድ ተከለከሉ፡፡
የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ...
የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ የአማራና የኦሮሚያ ግጭቶች በስምምነት እንዲፈቱ ለማሳሰብ ሊመጡ ነው
የአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር (አምባሳደር)፣ በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች እየተካሄዱ ላሉት ግጭቶች አስማሚ መፍትሔ እንዲመጣ ለማሳሰብና የፕሪቶርያውን ግጭት የማስቆም ስምምነት አተገባበርን ማስቀጠል...
‹‹ልምዶች የሚያሳዩት የተሃድሶ ሥራው በሁለት ዓመታት ሊጠናቀቅ እንደማይችል ነው›› ተሾመ ቶጋ (አምባሳደር)፣ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር
ትግራይን ማዕከል ያደረገው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ከሁለት ዓመታት አስከፊ የእርስ በርስ ዕልቂት በኋላ፣ በደቡብ አፍሪካ መዲና ፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት ከተጠናቀቀ አሥር ወራት ሊሞላ ጥቂት...
መንግሥት በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ180 ቢሊዮን ብር በላይ ቀጥታ ብድር መውሰዱ ታወቀ
ብሔራዊ ባንክ የሚሰጠው ቀጥታ ብድር ከ25 በመቶ በላይ እንዳያድግ ተወስኗል
በተጠናቀቀው የ2015 በጀት ዓመት ከፍተኛ የበጀት እጥረት ገጥሞት የነበረው መንግሥት፣ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የወሰደው ቀጥታ...
የተመድ ኤጀንሲዎች በኢትዮጵያ ለሚከሰቱ ሰብዓዊ ቀውሶች ሁሉ ድጋፍ መስጠት አንችልም አሉ
ከታሰበው አራት ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ የተገኘው 27 በመቶው ብቻ ነው ተብሏል
የሰብዓዊ ቀውሶች ሲከሰቱ ድጋፍ የሚያደርጉት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ኤጀንሲዎች፣ በኢትዮጵያ ቁጥርራቸው እየጨመረ ላሉት...
በትግራይ አስከፊ ሰብዓዊ ችግሮች ባልተፈቱበት ስለመልሶ ግንባታ መወያየት ‹‹ቅንጦት›› ነው ተባለ
በሰሜን ኢትዮጵያ የተካሄደው ጦርነት በትግራይ ክልል አስከፊ ሰብዓዊ ችግሮችን ማስከተሉንና ችግሮቹም ሳይፈቱ ስለመልሶ ግንባታና መሠረተ ልማት መነጋገር፣ ‹‹በተወሰነ ደረጃ ቅንጦት ነው›› ሲሉ የክልሉ ጊዜያዊ...
ነዳጅ በጥሬ ገንዘብ የሚሸጡ ማደያዎች መኖራቸውን ባለሥልጣኑ ማረጋገጡን አስታወቀ
በነዳጅ ማደያዎች የሚደረገውን የነዳጅ ግብይት በኤሌክትሮኒክ ዘዴ ብቻ እንዲሆን ተወስኖ እየተሠራ ቢሆንም፣ በጥሬ ገንዘብ የሚሸጡ የተወሰኑ ማደያዎች እንዳሉ ማረጋገጡን የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡
ከግንቦት 1...
በኢትዮጵያ ሦስተኛው የቴሌኮም ኦፕሬተር ለመሆን በርካታ ተቋማት ፍላጎታቸውን እየገለጹ መሆኑ ተገለጸ
እስከ ታኅሳስ ወር መጨረሻ ሦስተኛው የአገልግሎት ፈቃድ ይሰጣል
ሦስተኛው የቴሌኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት አቅራቢ ሆኖ ወደ ኢትዮጵያ ለመግባት በተለያዩ አገሮች የሚገኙ በርካታ ዓለም አቀፍ ተቋማት የብቃት መግለጫ...
አገር አቋራጭ የጭነት ተሽከርካሪ ባለንብረቶች በግብር አከፋፈል ላይ ቅሬታቸውን አሰሙ
በአገር አቋራጭ ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ በተደረገ የግብር አከፋፈል አሠራር ለውጥ ሥራችንን ለመሥራት ተቸገርን ያሉ 13 አገር አቋራጭ የጭነት ትራንስፖርት ባለንብረቶች አክሲዮን ማኅበራት፣ ቅሬታቸውን አቀረቡ፡፡
የጭነት...
በኢትዮጵያ በአይሲቲ ዘርፍ መሰማራት የሚፈልጉ የህንድ ኩባንያዎች ዓውደ ርዕይ ማቅረብ ጀመሩ
ከህንድ የመጡና በኢትዮጵያ በመረጃና ግንኙነት ቴክኖሎጂ (አይሲቲ) ዘርፍ ተሰማርተው መሥራት የሚፈልጉ 30 ኩባንያዎች ከኢትዮጵያ ከተውጣጡ 15 ኩባንያዎች ጋር በመሆን በዛሬው ዕለት ከነሐሴ 3 ቀን...