Tuesday, January 31, 2023

Author Name

ሳሙኤል ጌታቸው

Total Articles by the Author

12 ARTICLE

ከመጪው ዓመት ጀምሮ ከፍተኛ የኮንስትራክሽን ባለሙያዎች በብቃት ምዘና እንዲያልፉ ሊደረግ ነው

የሙያ ደረጃቸውን ለማሳደግና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ለማግኘት የሚፈልጉ ማንኛቸውም ከፍተኛ የኮንስትራክሽን ባለሙያዎች፣ ከመጪው ዓመት አጋማሽ ጀምሮ የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት በሚያዘጋጀው የብቃት ምዘናና...

‹‹በትግራይ ላይ የሚሠራው አንድነትን የሚበትን ነው›› ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር)፣ የትግራይ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት

ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር) የትግራይ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት በመሆን ማስተዳደር ከጀመሩ ሰነባብተዋል፡፡ የትግራይ ክልል በፌዴራልና በክልል መንግሥታት በኩል እየደረሱበት ስላሉ ጫናዎችና ግፊቶች ከረር ያሉ ቅሬታዎችን በማሰማት፣ የክልሉ ሕዝብ ከተስፋ መቁረጥ አፋፍ ስለደረሰባቸው ጉዳዮች ከሪፖርተር ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡

‹‹በትግራይ ላይ ሆን ተብሎ ባነጣጠረ የዘር ጥቃት ሕዝቡ የመገንጠል ስሜት ውስጥ ገብቷል›› ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር)፣ የትግራይ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት

መንግሥት ስለአንድነት እየተናገረ ባለበት አገር ውስጥ አንድነትን የሚያሳጣ አዝማሚያ በመብዛቱና በትግራይ ሕዝብ ላይ ሆን ተብሎ በሚደረግ ‹‹የዘር ጥቃት ሕዝቡ በዚህ ሥርዓት ውስጥ አብሮ እንዳይቀጥል የሚገፋፋና የሚበትን አዝማሚያ›› እየተበራከተ በመምጣቱ፣ ሕዝቡ ከሥርዓቱ ጋር አብሮ ከመቀጠል ይልቅ መገንጠል ስሜት ውስጥ መግባቱን የትግራይ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡  

የአፍሪካን ችግር በአፍሪካዊ መፍትሔ

ራሔል ጌታቸው የማኅበረሰብ ጤና ነርስ ናት፡፡ ከዚህ ጎን ለጎን በአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ዘመን በአፍሪካ የወጣቶች የአመራር ክህሎትን ለማዳበር በተመሠረተው ኢንሺዬቲቭ በኢትዮጵያ የያሊ አሉሚኒ ቻፕተር የኢንጌጅመንት ኮሚቴ ሰብሳቢ ናት፡፡

ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች በሲቪል ማኅበረሰብ መጠናከር ላይ በአዲስ አበባ መከረ

ዲፌንድ ዲፌንደርስ የተሰኘውና በ12 አገሮች የሚንቀሳቀሰው ዓለም አቀፋዊ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ቡድን፣ ከዓመታት በኋላ ለመጀመርያ ጊዜ በአዲስ አበባ ስብሰባውን አደረገ፡፡ በስብሰባውም ለዓመታት ተዳክሞ የከረመውን የኢትዮጵያን ሲቪል ማኅበረሰብ እንዴት እንዲያንሰራራ ማድረግ ይቻላል በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ መክሯል፡፡

የሰንሻይን ኮንስትራክሽን አደጋ የግንባታ ደኅንነት ጥያቄ አስነሳ

ቅዳሜ ታኅሳስ 6 ቀን 2011 ዓ.ም. ከሰንሻይን ኮንስትራክሽን ሕንፃ ላይ የወደቀ ሠራተኛ መሞቱ የግንባታ ደኅንነት ጥያቄዎችን በድጋሚ ቀሰቀሰ፡፡ አደጋው የደረሰው መስቀል አደባባይ አካባቢ በሚገነባ...

አቀንጭራነትን ለመከላከል

አሪ ሄንድሪክ ሃቪላር (ዶ/ር) በፍሎሪዳ ዩኒቨርሲቲ የማይክሮባያል ሪስክ አሲስመንት ኤንደ ኢፒዲሞሎጂ ኦፍ ፍድቦርን ዲሲስ ፕሮፌሰር ናቸው፡፡

በቀድሞው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ስም ዘመናዊ ትምህርት ቤት ሊገነባ ነው

በቀድሞው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ ስም፣ በቡታጅራ ከተማ በ129 ሚሊዮን ብር የአንደኛና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሊገነባ ነው፡፡ ትምህርት ቤቱ 95 በመቶ ለሚሆኑ ተማሪዎች በነፃ ትምህርት ሊሰጥ እንደሚችል፣ በአገር አቀፍና በዓለም አቀፍ ደረጃ የገቢ ማሰባሰቢያውን የሚያስተባብሩት አቶ ብሩክ ዳንኤል ገልጸዋል፡፡

የትራኮማውን ጫና ለማርገብ

ፍሬድ ሃውሎስ ፋውንዴሽን መቀመጫውን በአውስትራሊያ ያደረገ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ነው፡፡ ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች መከላከል በሚቻሉ ሕመሞች የሚመጣውን ዓይነሥውርነት ለመግታት ይሠራል፡፡ በኢትዮጵያም ከ100 ሺሕ ለሚልቁ የትራኮማ ሕሙማን ቀዶ ሕክምና አድርጓል፡፡

እንባ ያጀበው ቅልቅል

‹‹እንኳን ለቤትህ አበቃህ›› እያሉ አንዲት እናት እየጩኹ መሬቱን የሳሙት ልጃቸውን የያዘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጄት አውሮፕላን ከ20 ዓመታት በኋላ ለመጀመርያ ጊዜ አስመራ ባረፈበት ጊዜ ነበር፡፡ ‹‹ወደይ፣ ወደይ፣ ኦህ ወደይ (ልጄ፣ ልጄ) እንኳን ለቤትህ አበቃህ›› ብለው እልልታቸውን አቀለጡት፡፡

Popular

የኤክሳይስ ታክስ ረቂቅ አዋጅ ፓርላማው ያፀደቀውን አዋጅ የሚጥሱ ድንጋጌዎችን በማካተቱ እንዳይፀድቅ ተጠየቀ

ሰሞኑን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው የኤክሳይስ ታክስ ማሻሻያ...

የገጠር መሬት ማሻሻያና የመሬት ባለቤትነት ጥያቄ በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ ከቅርብ ወራት ወዲህ መሬትን በተመለከተ ጠንከር ያሉ የለውጥ...

የውጭ ኢንቨስትመንት ባንኮች በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ እንዲሠማሩ የሚፈቅድ መመርያ እየተዘጋጀ ነው

በቅርቡ ወደ ሥራ ይገባል ተብሎ የሚጠበቀው የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን፣...

በፀጥታ ችግር ሳቢያ ከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው አማራ ክልል የገቡ ዜጎች ቁጥር 800 ሺሕ መድረሱ ተነገረ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 112 ሺሕ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ...