Monday, December 4, 2023

Author Name

ሲሳይ ሳህሉ

Total Articles by the Author

745 ARTICLE

ከ25 በመቶ በላይ ሠራተኞቹ የለቀቁበት ፀረ ሙስና ኮሚሽን መፍትሔ ይሰጠኝ አለ

‹‹ከ20 ዓመታት በላይ አገልግዬ ደመወዜ አንድ ኩንታል ጤፍ መግዛት አይችልም›› የኮሚሽኑ ከፍተኛ ኃላፊ በኑሮ ውድነት ምክንያት የሚከፈላቸው ደመወዝ አላኖር ያላቸው ከ25 መቶ በላይ ሠራተኞቹ በአንድ ዓመት...

ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ለተጠራቀመበት ዕዳ ፖለቲካዊ መፍትሔ እንዲሰጥ ተጠየቀ

ኢትዮ ጂቡቲን ለሚያስተዳድረው አካል በዓመት 60 ሚሊዮን ዶላር እየተከፈለ መሆኑ ተገልጿል የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የተጠራቀመበት ዕዳ በአፋጣኝ ፖለቲካዊ መፍትሔ ካላገኘ፣ በመጪዎቹ አምስት ዓመታት የዕዳ መጠኑ...

የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በጥናት በተደገፈ የሰላም ግንባታ ሥራ ላይ እንዲሰማሩ ተጠየቀ

በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በጥናት ላይ የተደገፈ ስትራቴጂ በመቅረጽ የሰላም ሥራ ግንባታ ላይ እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ። የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት ምሁራን፣ የፖለቲካ...

በወረራ የተያዘውን የኢትዮጵያ መሬት በድርድር ለማስመለስ የሱዳንን ሰላም መሆን እየጠበቀ መሆኑን መንግሥት አስታወቀ

ኢትዮጵያ የምሥራቅ አፍሪካ ማኅበረሰብን እንዲቀላቀል በቀረበው ጥሪ ጥናት መጀመሩ ተገልጿል በወረራ የተያዘውን የኢትዮጵያ መሬት በድርድር ለማስመለስ፣ ሱዳን ከገባችበት አውዳሚ ጦርነት እስክትወጣ እየጠበቀ መሆኑን መንግሥት አስታወቀ፡፡ የውጭ...

በፓርላማ የሚፀድቁ ሕጎች በቂ የሕዝብ ውይይትና ምክክር እንዲደረግባቸው ተጠየቀ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከአስፈጻሚው አካል የሚላኩለት የሕግ ረቂቆች በቂ የሕዝብ ውይይትና ምክክር ተደርጎባቸው እንዲፀድቁ ጥያቄ ቀረበ፡፡ ጥያቄው የቀረበው በተጠናቀቀው ሳምንት መልካም አስተዳደር ለአፍሪካ የተሰኘው...

አርብቶና አርሶ አደሮችን ከሕገወጥ ደላሎች ይታደጋል የተባለ የዲጂታል ሥርዓት ዝርጋታ ስምምነት ተደረገ

የኢትዮጵያን ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት፣ ፊድ ዘፊውቸር ኢትዮጵያና ሜርሲ ኮር ከ35 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የሚጠይቅ አርሶና አርብቶ አደሮችን ከሸማቾች ጋር በቀጥታ ያገናኛል የተባለለትን የዲጂታል...

የፍርድ ቤቶች ደመወዝ ካልተስተካከለ ሠራተኞችን ማቆየትም ሆነ አዳዲስ ባለሙያዎች ማግኘት እንደማይቻል የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አስታወቁ

የዳኞችን የማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም የሚገዛ መመርያ እየወጣ መሆኑ ተገልጿል በአሁኑ ወቅት ለፍርድ ቤቶች ሠራተኞች የሚከፈለው ወርኃዊ ደመወዝና የጥቅማ ጥቅም ክፍያ ካልተስተካከለ፣ ሠራተኞችን ማቆየትም ሆነ አዳዲስ...

በአገራዊ ምክክሩ የተጎጂነትና የተበዳይነት ስሜቶች ከፋፋይ እንዳይሆኑ ጥንቃቄ እንዲደረግ ማሳሰቢያ ተሰጠ

የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን በጀመረው የምክክር ሒደት ወቅት ሊነሱ የሚችሉ የተጎጂነትና ተበዳይነት ስሜቶች፣ የበለጠ ከፋፋይ እንዳይሆኑ ጥንቃቄ እንዲደረግ ማሳሰቢያ ቀረበ፡፡ የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት...

የገጠር መሬት አጠቃቀም ረቂቅ አዋጅ አርሶ አደሮች ሳይመክሩበት እንዳይፀድቅ ተጠየቀ

አንዳንድ ድንጋጌዎች ከሕገ መንግሥቱና ቤተሰብ ሕጉ ጋር ይጋጫሉ ተብሏል ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ረቂቅ አዋጅ፣ የጉዳዩ ዋና ተዋናይ የሆኑት አርሶና...

የመከላከያ ሠራዊትን ስም የሚያጠለሹ በሕግ የሚጠየቁበት ድንጋጌ እንዲወጣ ጥያቄ ቀረበ

የሰላም ማስከበር አባላት ሲመለመሉ መሥፈርቱ ግልጽ እንዲሆን ተጠይቋል የአገር መከላከያ ሠራዊትን ስም የሚያጠለሹና የሠራዊቱን ቁመና የሚረብሹ አካላት በሠራዊቱ ሕግና ሥርዓት ተጠያቂ እንዲሆን የሚያደርግ ድንጋጌ እንዲዘጋጅ፣...

Popular