Author Name
ታደሰ ገብረማርያም
Total Articles by the Author
776 ARTICLE
በሕክምናው ዘርፍ የባዮ ሜዲካል ምሕንድስና ተደራሽነት
አቶ አሸብር ወርቄ የኢትዮጵያ ባዮ ሜዲካል ኢንጂነሮችና ቴክኖሎጂስቶች ሙያ ማኅበር ፕሬዚዳንት ናቸው፡፡ የመጀመርያና ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ተወልደው ባደጉበት አሰላ ከተማ አጠናቀዋል፡፡ ከዚያም ከጅማ...
በሽታዎችን በዘረመል ደረጃ ለመመርመር የላቦራቶሪውን አቅም የሚያዘምነው ፕሮጀክት
በ21ኛው ምዕት ዓመት ወረርሽኞች (ዚካ፣ ዴንጊ፣ ኢቦላ፣ ሳርስን) የጨመሩ ሲሆን፣ የቅርብ ጊዜው አስከፊው ወረርሽኝ ኮቪድ-19 ነው። ባለፉት ጥቂት አሠርታት ውስጥ በርካታ ተላላፊ በሽታዎች መከሰታቸውን...
አዳዲስ የወባና ትንኝ ወለድ በሽታዎች የደቀኑት አደጋ
ኢትዮጵያ ውስጥ ያልነበሩ አዳዲስ የወባና ትንኝ ወለድ በሽታዎች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየከሰቱና የሥርጭት አድማሳቸውንም እያስፋፉ መምጣታቸውን አፍሪካ አቀፍ የወባ ትንኝ መቆጣጠሪያ ማኅበር የኢትዮጵያ ቻፕተር...
የእንግሊዝ መንግሥት ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከአምስት ሚሊዮን ፓውንድ በላይ ድጋፍ አደረገ
የእንግሊዝ መንግሥት ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የ5.9 ሚሊዮን ፓውንድ ድጋፍ አበረከተ፡፡ ድጋፉ በእንግሊዝና በኔዘርላንድስ ቀይ መስቀል ማኅበራት የቴክኒክ ዕገዛ ይታከልበታል፡፡
የአሥር ተሽከርካሪዎች
ድጋፍም ተደርጓል
በኢትዮጵያ ቀይ...
አጋዥ መጻሕፍትን ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ለማድረስ
አቶ አህመዲን መሐመድ ተወልደው ያደጉት፣ የመጀመርያና ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የተከታተሉት አዲስ አበባ ነው፡፡ ከዚያም ወደ መካከለኛው ምሥራቅ በኋላም እ.ኤ.አ. በ1985 ወደ አሜሪካ አቅንተው...
ለመጀመርያ ደረጃ ጤና ክብካቤ የአጋር አካላት ኢንቨስትመንት በቂ እንዳልሆነ ተጠቆመ
የመጀመርያ ደረጃ ጤና ክብካቤ ለሁሉ አቀፍ የጤና ሽፋን ተደራሽነት መሠረታዊና ቁልፍ ተግባር ቢሆንም፣ የሚፈለገውን ያህል አገልግሎት መስጠት እንዳልቻለ የጤና ሚኒስትር ሊያ ታደሰ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡
በመጀመርያ...
የጳጉሜን ስድስቱ ቀናትና መታሰቢያዎቻቸው
መንግሥት የጳጉሜን ወር የዘንድሮን ስድስቱን ቀናት የኢትዮጵያን ትናንት፣ ዛሬና ነገን ታሳቢ ያደረጉ ዋና ዋና አገራዊ ጉዳዮች የሚዘከሩበት ቀናት እንዲሆኑ ወስኗል፡፡ በዚህም መሠረት ጳጉሜን አንድ...
የእናቶችና ሕፃናትን ጤና የሚደግፍ የ50 ሚሊዮን ዶላር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ
በስድስት ክልሎች በሚገኙ 67 ወረዳዎች የሥነ ተዋልዶ፣ የእናቶችና ሕፃናት የጤና አገልግሎትን ለማሻሻል የሚያስችል የ50 ሚሊዮን ዶላር ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ፡፡
በአሜሪካ የልማት ተራድዖ ድርጅትና በጤና ሚኒስቴር...
የምዕት ዓመቱ ደጃዝማች ማስታወሻ
ደጃዝማች ወልደ ሰማዕት ገብረ ወልድ በዘውዳዊው ሥርዓት የመንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣን የነበሩና በአሁኑ ጊዜ የ99 ዓመት ዕድሜ ባለፀጋ ናቸው፡፡ ‹‹ሕይወቴ ለአገሬ ለኢትዮጵያና ለወገኖቼ ኢትዮጵያውያን ዕድገት...
እያጠቡ መጠቀም የሚያስችል ሞዴስ
ወ/ሮ ሐናን አህመድ የመጀመሪያ፣ የሁለተኛ ደረጃና የከፍተኛ ትምህርታቸውን የተከታተሉት ተወልደው ባደጉበት በአዲስ አበባ ከተማ ነው፡፡ በሥራ ዓለምም በሳዑዲ ዓረቢያ ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል በእንግዳ...