Wednesday, February 28, 2024

Author Name

ታምራት ጌታቸው

Total Articles by the Author

104 ARTICLE

‹‹በአሁኑ ሰዓት እየፈተነን ያለው እንደ ልብ ተንቀሳቅሰን መሥራት አለመቻላችን ነው›› አቶ ልዑል ሰገድ መኮንንን፣ አይሲዳ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር

አይሲዳ አገር በቀል የዕርዳታ ድርጅት በኤችአይቪ ሥርጭት ቁጥጥር ላይ ሲሠራ ቆይቷል፡፡ ከ1998 ዓ.ም. ወዲህ ራሱን እንደ አዲስ አዋቅሮ በተለይ ለሰው ሠራሽና ለተፈጥሮ አደጋዎች ምላሽ...

ውስብስብ ችግሮችን የፈታው የውኃ ፕሮጀክት

በደቡብ ክልል ወላይታ ዞን በዶሞ ሴሬ ወረዳ በደጌ ሴሬ እንጮቼ ቀበሌ ደጌ እንጮቼ የሚባል አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ይገኛል፡፡ ትምህርት ቤቱ በ1979 ዓ.ም. አንደተመሠረተ...

እያደባ የሚያጠቃው ኮሌራ  

በኢትዮጵያ ከ2015 እስከ 2016 ዓ.ም. የኮሌራ ወረርሽኝ ከተከሰተባቸው ክልሎች አፋር አንዱ ነው፡፡ ክልሉን ከሌሎች አካባቢዎች ለየት የሚያደርገው በአሥር ዓመታት ውስጥ ለአራተኛ ጊዜ መከሰቱ ነው፡፡...

‹‹የኤድስ በሽታ ከ10 እስከ 24 ዕድሜ ክልል ባሉ ልጆች በሁለት እጥፍ እየጨመረ ነው›› ሲስተር ፈለቀች አንዳርጌ፣ በአዲስ አበባ ጤና ቢሮ የኤችአይቪ ኤድስ ዘርፍ...

የኤችአይቪ ኤድስ ሥርጭት ከቦታ ቦታ ቢለያይም እየጨመረ ስለመምጣቱ ይነገራል፡፡ አዲስ አበባም የችግሩ ሰለባ ከሆኑ የአገሪቱ ክፍሎች አንዷ ናት፡፡ ሲስተር ፈለቀች አንዳርጌ በአዲስ አበባ ጤና...

ቀኝ ጆሮ ተይዞ የተሰጠው ማዕረግ

መሰንበቻውን ‹‹ኢሄው ላዴ›› የተሰኘ የበጎ አድራጎት ማኅበር፣ በሥልጤ ዞን የበርበሬ ወረዳ የሙጎ ቀበሌ አካባቢ ዘመናዊ ትምህርት እንዲገባ፣ የበጎ አድራጎትና ልማት እንዲስፋፋ ላደረጉት ሐጂ ስርጋጋ...

‹‹የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ለመርሆቻቸው ታማኝ ከሆኑ የማኅበረሰቡን እምነት ያገኛሉ›› አቶ ሔኖክ መለሰ፣ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት ፕሬዚዳንት

አቶ ሔኖክ መለሰ የዕድሜያቸውን ግማሽ ያህል በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጀቶች ውስጥ መሥራታቸውን ይናገራሉ፡፡ አሁን ላይ ደግሞ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ናቸው፡፡ በምክር ቤቱ...

‹‹ኢትዮጵያ ታምርት››

‹‹ኢትዮጵያ ታምርት›› በሚል ንቅናቄ የተጀመረበትን አንደኛ ዓመት በማስመልከት በሚሊኒየም አዳራሽ በኤግዚቢሽንና በፓናል ውይይት ተከፍቷል፡፡ ሚያዝያ 30 ቀን 2015 ዓ.ም. በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር)...

ለሕንፃ ግንባታ ተቆፍሮ በተተወ ጉድጓድ ውስጥ የሰው ሕይወት አለፈ

ዓርብ መጋቢት 1 ቀን 2015 ዓ.ም. ቦሌ መድኃኔዓለም አካባቢ ሰንሻይን ኮንስትራክሽን እየገነባው ባለው ማሪዮት ሆቴል ሕንፃና በጂቡቲ ኤምባሲ መሀል ለሕንፃ መሥሪያ ተቆፍሮ በተተወ በውኃ...

የሴቶች የበይነ መረብ አጠቃቀም አነስተኛ መሆን ኢኮኖሚያቸው ላይ ተፅዕኖ ማሳደሩ ተገለጸ

በኢትዮጵያ የሚኖሩ አብዛኛው ሴቶች በተለያዩ ምክንያቶች ‹‹የበይነ መረብ አጠቃቀማቸው ዝቅተኛ መሆኑ፣ ኑሮዋቸውን ለማሻሻል የሚያደርጉትን ጥረት ወደኋላ እንደጎተተው የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሪት ፍሬሕይወት...

የጅማዋን ጌዴዶ ያለመለመው የአካባቢ ጥበቃ ሥራ

በጅማ ዞን ከሚገኙ የገጠር ወረዳዎች ውስጥ ጌዴዶ አንዷ ነች፡፡ በውስጧም 32 ቀበሌዎች አሏት፡፡ ከ300 ሺሕ በላይ ሕዝብ እንደሚኖርባትም ይገመታል፡፡ አንድ አባወራም ቢያንስ ስድስት ከሚደርሱ...

Popular