Wednesday, December 7, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  Author Name

  ተመስገን ተጋፋው

  Total Articles by the Author

  246 ARTICLE

  በኤችአይቪ/ኤድስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩ ተገለጸ

  በኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኤችአይቪ/ኤድስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩ ተገለጸ፡፡ በቫይረሱ የተያዙ አብዛኛዎቹ የማኅረበሰብ ክፍሎች አድልኦና መገለል እየደረሰባቸው መሆኑን፣ ኔትዎርክ ኦፍ ኤችአይቪ...

  ‹‹የንባብ አብዮት ለትውልድ ብለን ተነስተናል›› አቶ ሰለሞን ደርቤ፣  የሕያው ፍቅር ለኢትዮጵያ ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ

  ሕፃናት በለጋ ዕድሜያቸው አዕምሯቸው እንዲዳብር ማንበብ ትልቁን ድርሻ ይይዛል፡፡ ዜጎች ዕውቀት፣ ብልኃት፣ ሥልት፣ ዘዴና ችሎታ እንዲኖራቸው ማንበብ ትልቁን ድርሻ እንደሚይዝ ይነገራል፡፡ በማኅበራዊ፣ በፖለቲካዊና በኢኮኖሚያዊ...

  አገራዊውን ፊደል የዘከረው መድረክ

  የራሳቸው የፊደል ገበታ ካላቸው አገሮች አንዷ ኢትዮጵያ ናት፡፡ ለጽሕፈትም ሆነ ለሥነ ጽሑፍ መሠረት የሆነው ፊደል ከአክሱም ዘመን ጀምሮ በድንጋይ ላይ በመቀጠልም በብራና ላይ በግእዝ...

  ለጤና መድንና ለሞተ ሰው ክፍያ እንዲሻሻል የተሠራው ጥናት ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ሊቀርብ ነው

  በፍጥነት ይገድላል፣ በዝግታ ያሽከርክሩ›› ንቅናቄ ሊካሄድ ነው የመንገድ ደኅንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት ከዚህ በፊት ለጤና መድንና ለሞተ ሰው የሚከፈለው የካሳ ክፍያ እንዲሻሻል ጥናት አድርጎ መጨረሱንና...

  በችግር የተተበተበው የሲሚንቶ አቅርቦት

  ሲሚንቶን እንደ ግብዓት ተጠቅሞ ቤት ማደስ፣ መገንባት፣ የመቃብር ሐውልት ማሠራት ቅንጦት ከመሰለ ሰነባብቷል፡፡ ከዕድሳትና ከግንባታ ፈቃድ ጀምሮ ያለው የተቋማት ቢሮክራሲ ዜጎችን አንገሽግሿል፡፡ በተለይም ሰዎች...

  የቤት ፍላጎትንና አቅርቦትን ለማጣጣም የተነሳው ተቋም

  በአዲስ አበባ ከተማ በመኖሪያ ቤት እጥረት የተነሳ በተለይም በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ወገኖች ሲፈተኑ ይታያል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ አቅሙ ኖሯቸው መኖሪያ ቤት ለመሥራት...

  የሰባት አንጋፋና ታዋቂ ሠዓሊያን ዓውደ ርዕይ ነገ በአዲስ አበባ ይከፈታል

  በኢትዮጵያ ዘመናዊ ሥነ ጥበብ ታሪክ ከግንባር ቀደምቱ ተርታ የሚሠለፉ ሰባት አንጋፋ ሠዓሊያን ሥራዎቻቸው የሚቀርብበት ዓውደ ርዕይ በአዲስ አበባ አብራክ የሥነ ጥበብ ማዕከል ሐሙስ ኅዳር...

  በአጣዬ የውኃ ችግርን ያቃልላል የተባለው ፕሮጀክት

  በርካታ የውኃ ጀሪካኖች ተደርድረዋል፡፡ አላፊ አግዳሚዎቹም ጀሪካን ይዘው ውኃ ለመቅዳት ሲሯሯጡ ይታያሉ፡፡ ዕድል የቀናቸው ደግሞ የቀዱትን ውኃ በጀርባቸው አዝለው ወደ መኖሪያ ቤታቸው ይጓዛሉ፡፡ ውኃ...

  እየተንሰራፋ የመጣው የጡት ካንሰር በሽታ

  የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ እንደሚያሳየው፣ በዓለም ላይ በየዓመቱ ከ19 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በተለያየ ዓይነት የካንሰር በሽታ ይያዛሉ፡፡ ከእነዚህም ውስጥ 11.7 በመቶ የሚሆኑ ሰዎች የጡት...

  የክህሎት ችግርን የቀረፈው ቅድመ ቅጥር ሥልጠና

  በኢትዮጵያ የቴክኒክና ሙያ ሥርዓተ ትምህርትን ለማጠናከርና የቴክኖሎጂ ውጤቶችን  ለማዳበር መንግሥት እየሠራ ቢሆንም፣ በተለያዩ መስኮች የዳበረ ዕውቀትና ክህሎት ያለው የሰው ኃይል ማግኘት ፈተና ነው፡፡ በተለይ ቁጥራቸው...

  Popular

  ጎህ ቤቶች ባንክ ወደ ቤት ልማት ለመግባት ብሔራዊ ባንክን ፈቃድ ጠየቀ

  በስምንት ወራት ውስጥ 7.9 ሚሊዮን ብር ማትረፉን አስታውቋል ኢትዮጵያ ውስጥ...

  ሒጂራ ባንክ የ143 ሚሊዮን ብር ኪሳራ አስመዘገበ

  በኢትዮጵያ ሙሉ ለሙሉ ከወለድ ነፃ ባንክ አገልግሎት ለመስጠት ወደ...

  ወጋገን ባንክ ከገጠመው ቀውስ በማገገም በ2014 የሒሳብ ዓመት የተሻለ ትርፍ አገኘ

  ለሁለት ዓመታት የዘለቀው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት የቢዝነስ እንቅስቃሴያቸው ከተስተጓጎለባቸው...

  ‹‹መንግሥት የሕዝብን ደኅንነት ባለመጠበቁ  መንግሥት ነኝ የማለት ልዕልና የለውም›› የፖለቲካ ፓርቲዎች

  የወለጋ ዞኖች በኮማንድ ፖስት ሥር እንዲተዳደሩ ተጠየቀ በኦሮሚያ ክልል ወለጋ...