Saturday, January 18, 2025

Author Name

ዮሐንስ አንበርብር

Total Articles by the Author

1454 ARTICLE

ሕወሓትን አጣብቂኝ ውስጥ የከተተው መመርያ

በሁለት አንጃ ተከፍሎ የእርስ በርስ የቃላት ጦርነት ውስጥ የገባው ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ልዩነቱን ትቶ ወደቀድሞው አንድነቱ በመመለስ የሚጠበቅበትን ጠቅላላ ጉባዔ የማድረግ አልያም...

የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የጠራው ጠቅላላ ጉባዔ በፍርድ ቤት ታገደ

የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ለትናንት ጥር 3 ቀን 2017 ዓ.ም. ጠርቶ የነበረው የምክር ቤቱ 18ኛ ጠቅላላ ጉባዔና የቦርድ አባላት ምርጫ በፌዴራል...

የአዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤት ምርጫ አጣሪ ኮሚቴ በመንግሥት ጣልቃ ገብነት ሥራውን እንዲያቋርጥ ተደረገ

የንግድ ምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ጣልቃ ገብነት አይደለም ብለዋል የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በዚህ ወር መጨረሻ ለማካሄድ ላቀደው የፕሬዚዳንትና የቦርድ አባላት ምርጫ፣ በምክር...

የጎረቤት አገሮች ዜጎች የኢትዮጵያን ፓስፖርት ያገኙበት የአሠራር ክፍተት እንዲዘጋ ፓርላማው አሳሰበ

የጎረቤት አገሮች ዜጎች የኢትዮጵያን ፓስፖርት ማውጣት ያስቻላቸውን የአሠራር ክፍተት፣ የኢሚግሬሽንና የዜግነት አገልግሎት ተቋም በፍጥነት እንዲዘጋ ፓርላማው አሳሰበ።  ይህ የተገለጸው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ፣...

የግል ኩባንያዎች ነዳጅ አስመጥተው ለአገር ውስጥ ገበያ የማቅረብ ንግድ ላይ እንዲሰማሩ ሊፈቀድ ነው

መንግሥት ለበርካታ ዓመታት በብቸኝነት የያዘውን ነዳጅ አስመጥቶ ለአገር ውስጥ ገበያ የማቅረብ ንግድን ለግል ኩባንያዎች የመፍቀድ ውጥን መያዙን፣ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትሩ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)...

የቀድሞ ተዋጊዎችን የመበተንና ወደ ማኅበረሰቡ የመቀላቀል ተግባር በይፋ ተጀመረ

የትግራይ ፀጥታ ኃይል 80 በመቶ የሚሆኑ የቀድሞ ተዋጊዎች እንዲበተኑ ወስኗል የቀድሞ ተዋጊዎችን የመበተንና (ዲሞብላይዝ የማድረግና) ወደ ማኅበረሰቡ መልሶ የመቀላቀል የመጀመሪያ ዙር ትግበራ በዛሬው ዕለት በይፋ...

የሶማሊያን ሉዓላዊነት የሚያከብሩ አገሮች ወታደሮች ብቻ በቀጣዩ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ እንዲሳተፉ ተወሰነ

የአፍሪካ ኅብረት ኢትዮጵያና ሶማሊያን ለማግባባት ሁሉንም የዲፕሎማሲ መሣሪያዎች እንዲጠቀም ተወስኗል በቀጣዩ የሶማሊያ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ የሚሳተፉ ወታደሮች፣ የሶማሊያን ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት ከሚያከብሩ አገሮች ብቻ እንደሚውጣጡ...

ኢትዮ ቴሌኮም ለሽያጭ የሚያቀርበውን አሥር በመቶ ድርሻ በቴሌብር ራሱ እንዲያገበያይ ተፈቀደለት

ሙሉ በሙሉ በመንግሥት ባለቤትነት የተያዘው ኢትዮ ቴሌኮም ለአገር ውስጥ ባለሀብቶች ለመሸጥ ያቀደውን አሥር በመቶ ድርሻውን፣ የራሱን የቴሌብር መተግበሪያ በመጠቀም ራሱ እንዲያገበያይ ተፈቀደለት። ከኢትዮ ቴሌኮም ጠቅላላ...

የሥልጣን ቆይታቸውን ያገባደዱት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የሁለቱን ምክር ቤቶች የሥራ ዘመን ነገ ያስጀምራሉ

የስድስት ዓመት የሥልጣን ዘመናቸውን ያጠናቀቁት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶችን የ2017 የሥራ ዘመን ነገ ያስጀምራሉ።  የሁለቱ ምክር ቤቶች የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ...

የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት አሸብር ወልደ ጊዮርጊስ (ዶ/ር) የፍርድ ቤት ዕግድ በመጣስ ሌላ ክስ ቀረበባቸው

በኦሎምፒክ ኮሚቴ ላይ የተጣለው ዕግድ እንዲፀናም ተወስኗል የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት አሸብር ወልደ ጊዮጊስ (ዶ/ር)፣ የኦሊምፐክ ኮሚቴ የባንክ ሒሳቦች እንዳይንቀሳቀሱ በፍርድ ቤት የተጣለውን ዕግድ በመጣስ...

Popular