Wednesday, September 28, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
  Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  Author Name

  ዮናስ ዓብይ

  Total Articles by the Author

  224 ARTICLE

  ​​​​​​​ምርጫ በደቡብና ሲዳማ ክልሎች

  በአገሪቱ በተከሰቱ የፖለቲካ አለመረጋጋት፣ የፀጥታ መደፍረስ እንዲሁም ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ ሥጋት ጋር በተያያዘ ሁለት ጊዜ ተራዝሞ የቆየው 6ኛው ጠቅላላ ምርጫ በአብዛኛው ሰኞ በምርጫው ዕለት (ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም.) ከምርጫ ቁሳቁስ አቅርቦት ጋር በተያያዘ ሙሉ ለሙሉ የድምፅ መስጠቱ ሒደቱ በአንድ ተጨማሪ ቀን እንዲራዘም ተደርጓል፡፡ ይሁን እንጂ የድምፅ መስጫ ሒደቱ ቀድሞ የሰላም መደፍረስ ሊከሰት ይችላል ተብሎ ሲጠበቅ ከነበረው ሥጋት በተቃራኒ በሰላም መጠናቀቁ ተገልጿል፡፡

  በመንገድ ግንባታ ላይ የነበሩ 11 መሐንዲሶችና ሠራተኞች በታጣቂዎች መገደላቸው ተሰማ

  ባለፈው ረቡዕ ሰኔ 9 ቀን 2013 ዓ.ም. በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ አሥር የመንገድ ባለሥልጣን መሐንዲሶችና ሠራተኞች ገድለው በመሸሽ ላይ ከነበሩት የሸኔ ታጣቂዎች፣ ሜታ ሮቢ ወረዳ ላይ በአካባቢው ሚሊሻዎች መገደላቸውን፣ የምዕራብ ሸዋ ዞን አስታወቀ፡፡

  ሊዝ ፋይናንሲንግ ከ18 ወራት በኋላ ሊጀምር መሆኑ ተገለጸ

  የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ይሰጥ የነበረው የሊዝ ፋናንሲንግ አገልግሎት ከቆመ 18 ወራት በኋላ ሊጀመር መሆኑንና በብድር ለሚያቀርባቸው ማሽኖችና የካፒታል ዕቃዎች ተጠቃሚዎች፣ በቅድሚያ የ20 ከመቶ የመዋጮ ክፍያ እንዲከፍሉ የሚያስገድደውን የመመርያ ድንጋጌ ለማስቀረት አዲስ መመርያ እያዘጋጀ መሆኑን የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አስታወቀ፡፡

  ዲኬቲ በኮሮና ወረርሽኝ የኮንዶም አቅርቦትና ሥርጭት መጓተት ቢፈጠርም እጥረት እንዳይኖር እየሠራ መሆኑን አስታወቀ

  የኮሮና ወረርሽኝ የዓለምን የንግድ ሥራዓትና ጉዞዎች ላይ ከፍተኛ ቀውስ ውስጥ መክቱቱን ተከትሎ፣ በኢትዮጵያ የገቢ ዕቃዎች አቅርቦትና ሥርጭት ላይ መጓተት ካስከተለባቸው ውስጥ የኮንዶም ሥርጭት አንዱ እንደነበር ዲኬቲ ኢትዮጵያ አስታወቀ፡፡

  የውጭ ምንዛሪ እጥረት በፈጠረው ቀውስ የቆዳ ኢንዱስትሪው አደጋ ላይ መውደቁ ተጠቆመ

  በአገሪቱ እየተባባሰ ከመጣው የውጭ ምንዛሪ እጥረት ጋር ተያይዞ የተፈጠረው ጫና፣ የቆዳ ኢንዱስትሪውን እየፈተነው በመምጣቱንና አምራቾችን ከገበያው እያስወጣቸው መሆኑን የኢትዮጵያ ቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ማኅበር አስታወቀ፡፡

  ኮሚሽኑ የመብት ጥሰቶችን የሰነዱ ሪፖርቶች በቅርብ ጊዜ ይፋ እንደሚደርጉ ገለጸ

  የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በአገሪቱ ከ2012 ዓ.ም. ጀምሮ በዜጎች ላይ የደረሱ መጠነ ሰፊ የመብት ጥሰቶች፣ መፈናቀሎችንና ማንነትን የተመለከቱ ጥቃቶችን የሚዳስሱ አዳዲስ ግኝቶችንና ርፖርቶችን ይፋ እንደሚያደርጉ አስታወቀ፡፡

  ምክር ቤቱ የእንባ ጠባቂና ግልግል ዳኝነት ፓናል ሥራ መጀመሩን ይፋ አደረገ

  የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክርቤት የእንባ ጠባቂና ግልግል ዳኝነት ፓናል በይፋ ሥራ መጀመሩን  ዛሬ ጥቅምት 21 ቀን 2013 ዓም በካፒታል ሆቴል ባደረገው ስብሰባ ይፋ አደረገ።

  ‹‹ለትግራይም ሆነ ለፌዴራል መንግሥት ዕውቅና እንሰጣለን›› የዕርቀ ሰላም ኮሚሽን

  በትግራይ ክልልና በፌዴራል መንግሥት መካከል የሕጋዊነት መካሰስ ቢቀጥልም፣ የኢትዮጵያ ዕርቀ ሰላም ኮሚሽን ሁለቱም ሕጋዊና ቅቡልነት ያላቸው መሆኑን የኮሚሽኑ ኃላፊዎች ገለጹ፡፡

  በወጪና ገቢ ትራንስፖርት አገልግሎት ዘርፍ አምስት ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ዕቃ መጓጓዙ ተገለጸ

  ባለፉት ሦስት ወራት ወይም ሩብ በጀት ዓመት በወጪና ገቢ ትራንስፖርት አልግሎት ዘርፍ አምስት ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ዕቃ ማጓጓዝ መቻሉን የትራንስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

  ፓርላማ በህዳሴ ግድብ ላይ ለመነጋገር የያዘው ስብሰባ በኮሮና ሥጋት ተላለፈ

  ፓርላማው በውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የመንግሥት ከፍተኛ ኃላፊዎችን ከግብፅና ከሱዳን ጋር በአሜሪካ ተጀምሮ የነበረውን የህዳሴ ግድብ ድርድር አስመልክቶ ማብራሪያ ለመስማት ያቀደ ቢሆንም፣ በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት በወጣው የመንግሥት መመርያ ምክንያት ስብሰባው ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን ከኃላፊዎች ታወቀ፡፡

  Popular

  ባንኮች እንዲዋሀዱ እስከ ማስገደድ ሊገባ እንደሚችል ብሔራዊ ባንክ ጠቆመ

  በአሁኑ ወቅት የባንኮች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ ችግር የሚሆንና የውጭ...

  የአገር ውስጥ የፍራፍሬ ገበያን ፍላጎት ይሸፍናል የተባለለት የብላቴው እርሻ ልማት

  መንግሥት የግብርና ምርታማነትና የፍራፍሬ ምርትን ለማሳደግ በ‹‹አረንጓዴ አሻራ›› በሚል...

  ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ በርካታ ሰዎች ወደ ከተማዋ እንዳይገቡ በፖሊስ መከልከላቸውን ገለጹ

  ‹‹የኦሮሚያ ክልል መፍትሔ እንዲሰጥበት አሳውቀናል›› የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ‹‹ጉዳዩ...

  የአውሮፓ ኅብረት ተወካይ በተመድ ጉባዔ ‹‹የትግራይ መንግሥት›› በማለት ላደረጉት ንግግር ማስተካከያ እንዲደረግ ኢትዮጵያ ጠየቀች

  በስዊዘርላንድ ጄኔቭ እየተካሄደ በሚገኘው 51ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ)...