Sunday, April 14, 2024

Author Name

ዮናስ አማረ

Total Articles by the Author

403 ARTICLE

ያልተቋጩ የድንበር ውዝግቦችና የሉዓላዊነት ጥያቄ

የኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ወቅት የተለየ ፖለቲካዊ ድባብና የአንድነት ስሜት በኢትዮጵያ የተፈጠረበት እንደነበር በርካቶች ያስታውሳሉ፡፡ በ‹‹አሸው አንበሳው››፣ ‹‹በልበለው ጀግናዬ በለው››፣ ‹‹አፋር አለበሎ››፣ ወዘተ በሚሉ ሙዚቃዎች...

‹‹እንኳን ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት መገንባት የአገሪቱ ህልውናም እንዴት ነው ተጠብቆ የሚቀጥለው የሚለው ጉዳይ ጥያቄ እየሆነ መጥቷል›› መላኩ ተገኝ (ዶ/ር)፣ አንጋፋ ፖለቲከኛና ጸሐፊ

የአለማያ ኮሌጅ ተማሪዎች ማኅበር ምክትል ፕሬዚዳንት ነበሩ፡፡ ያኔ እነ ጥላሁን ግዛው የተገደሉበትና ለውጥ ጠያቂ ወጣቶች የታፈነ እልህና ቁጭት የሚንጣቸው ጊዜ ነበር፡፡ በጊዜው አለማያ ኮሌጅ...

የፕሪቶሪያ ስምምነት ትግበራ ሊፈጥረው የሚችለው የፖለቲካ ኃይል አሠላለፍ ልዩነት

የሰላም ጥረት ገና ሲጀመር ጀምሮና ወደ ፕሪቶሪያ ስምምነትም ሲገባ አርቆ አሳቢ ወገኖች ሒደቶቹ ሁሉንም ወገን አቃፊ እንዲሆኑ ሲወተውቱ ነበር፡፡ በጦርነቱ ተሳታፊ የነበሩ ሁሉም ኃይሎች...

የመንገድ ኮሪደር ልማትና እየተነሱ ያሉ ጥያቄዎች

ኒቫዳ ግዛት በአሜሪካ ለመናፈሻ እየተባለ የሚተከል የሳር መስክን በመከልከል የመጀመሪያዋ ግዛት መባሏን፣ ቢዝነስ ኢንሳይደር ከዘጠኝ ወራት በፊት በለቀቀው አጭር ዶክመንተሪ መግለጹ ይታወሳል፡፡ ናሽናል ጂኦግራፊ...

አወዛጋቢው ትጥቅ ማስፈታትና መልሶ የማቋቋም ጉዳይ

አሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛዋ ማይክ ሐመርን ወደ አዲስ አበባ ልካለች፡፡ ከሐሙስ የካቲት 28 ቀን 2016 ዓ.ም. እስከ መጪው ረቡዕ መጋቢት 4 ቀን 2016...

‹‹ኢትዮጵያን ከቀይ ባህር ገፍቶ የማስወጣት ትግል ከጥንት ጀምሮ ይመጣ የነበረው ከዓባይ ተጋሪ አገሮች ነበር›› ዳር እስከዳር ታዬ (ዶ/ር)፣ በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት መሪ ተመራማሪ

የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ከሰሞኑ ‹‹የሁለቱ ውኃዎች ዓብይ ስትራቴጂ›› የተባለ ጥናታዊ መጽሐፍ ይፋ አድርጓል፡፡ ሁለቱ ውኃዎች እነማን ናቸው ብቻ ሳይሆን፣ መሪ ስትራቴጂክ ዕቅድ ማዘጋጀቱ ለምን...

በአማራ ክልል ያገረሸው ውጊያ

‹‹ግማሾቹ ወንድሞቼ ፋኖ፣ ግማሾቹ ደግሞ የአገር መከላከያ ወታደሮች ናቸው፤›› ስትል ሐዘን በተቀላቀለበት ድምፅ ትናገራለች፡፡ ስሟ እንዲጠቀስ ያልፈለገችው የባህር ዳሯ ነዋሪ፣ ‹‹እንዲህ ካለው ሕይወት ሞቶ...

ሃምሳ ዓመታት ያስቆጠረው አብዮትና የኢትዮጵያ ፖለቲካ ውጣ ውረድ

የኢትዮጵያ ሕዝቦች የዴሞክራሲ ለውጥ ጥያቄ የሚነሳው ከፋሺስት ኢጣሊያ ወረራ ማግሥት ጀምሮ እንደሆነ በርካታ የታሪክ መዛግብት አስፍረዋል፡፡ ለሺሕ ዓመታት የቆየውን ዘውዳዊ መንግሥት መነቅነቅ የጀመሩ የፖለቲካ...

‹‹ለኢትዮጵያ የሚበጀው ኮስተር ብሎ የባህር በር ጥያቄውን መግፋት ብቻ ነው›› ብሩክ ኃይሉ (ፕሮፌሰር)፣ አንጋፋ የዲፕሎማሲና የሚዲያ ባለሙያ

ለረጅም ዓመታት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስተምረዋል፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በፈረንሣይና በአሜሪካ ተመድበው በዲፕሎማትነት አገልግለዋል፡፡ ዳያስፖራው በ‹‹ኖ ሞር›› ንቅናቄ ሲያደርግ በማስተባበር ተሳትፈዋል፡፡ መንግሥትና ዳያስፖራው ለአንድ...

በኦሮሚያ የሚፈጸሙ ግድያዎችና የተጠያቂነት መጥፋት

የካቲት 11 ቀን 2016 ዓ.ም. ቢሾፍቱ አቅራቢያ በሚገኘው የዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም አራት ካህናት በግፍ መገደላቸው ተሰማ፡፡ የገዳሙ መጋቢ አባ...

Popular