Wednesday, September 28, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
  Author Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  Author Name

  ዘካርያስ ስንታየሁ

  Total Articles by the Author

  30 ARTICLE

  የሦስት ፓርቲዎች ጥምረት የህዳሴ ግድቡ የመካከለኛው ምሥራቅ ችግር መፍቻ መሆን የለበትም አለ

  የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ)፣ ኅብር ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኅብር ኢትዮጵያ) እና የኢትዮጵያ አገር አቀፍ ንቅናቄ (ኢሃን) የመሠረቱት አብሮነት ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት (አብሮነት) የተባለው ጥምረት የህዳሴ ግድቡ የመካከለኛው ምሥራቅ ችግር መፍቻ መሆን የለበትም አለ፡፡

  የቀድሞዋን የኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጨምሮ 50 ሰዎች ክስ ተመሠረተባቸው

  የቀድሞዋ የኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ አዜብ አስናቀን (ኢንጂነር) ጨምሮ 50 ሰዎች ላይ፣ የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ዓርብ ታኅሳስ 17 ቀን 2012 ዓ.ም. ክስ መሠረተባቸው፡፡

  የአዴፓና የሕወሓት የቃላት ጦርነት ሥጋት ደቅኗል

  የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) እና ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ባለፈው ሳምንት በአንድ ቀን ልዩነት ባወጡት መግለጫ፣ የቃላት ጦርነት ውስጥ መግባታቸው ሥጋት ደቅኗል፡፡

  የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት ሕጋዊ ዕውቅና አገኘ

  ከአርባ ሁለት ወራት በፊት የምሥረታ ጉባዔውን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስብሰባ ማዕከል ያደረገው የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት ሕጋዊ ዕውቅና አገኘ፡፡ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ሰኔ 18 ቀን 2011 ዓ.ም.

  ቦይንግ በቅርቡ አደጋ የደረሰበት አውሮፕላን በሶፍትዌሩ ችግር መሆኑን አመነ

  መጋቢት 1 ቀን 2011 ዓ.ም. ማለዳ ላይ ከቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተነስቶ ጥቂት እንደበረረ አደጋ የደረሰበት ቦይንግ 737-8 ማክስ አውሮፕላን፣ አደጋው የደረሰበት በሶፍትዌር ችግር መሆኑን ቦይንግ አመነ፡፡

  የአገሪቱ ባንኮች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የአምስት ሚሊዮን ብር እራት እንዲያዋጡ ብሔራዊ ባንክ ጠየቀ

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በመጪው ግንቦት ወር ለሚያዘጋጁትና በሳህን አምስት ሚሊዮን ብር ለሚያስከፍለው እራት፣ ሁሉም የአገሪቱ ባንኮች እንዲያዋጡ ብሔራዊ ባንክ ጥያቄ አቀረበ፡፡

  በአዲስ አበባ የነዋሪነት መታወቂያ የሚሰጥበት መመርያ ሥጋት አጭሯል

  በአዲስ አበባ ከተማ ሥራ አጥ ወጣቶች የነዋሪነት መታወቂያ እንዲያገኙ በከተማ አስተዳደሩ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ የተላለፈው መመርያ፣ በነዋሪዎች ላይ ሥጋት አጭሯል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ሥራ አጥ ወጣቶች የነዋሪነት መታወቂያ ስለሌላቸው መንግሥት በሚያመቻቸው የሥራ ዕድል ተጠቃሚ መሆን አለመቻላቸውን በመጥቀስ፣ የወጣቶችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ከማረጋገጥ አንፃር የመታወቂያ ችግር እንዲፈታላቸውና የሥራ ዕድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ በክፍላተ ከተሞች መጠየቁን ኤጀንሲው ገልጿል፡፡

  ፌዴራል ፖሊስ የ28 ሪል ስቴቶች ዕገዳ ጊዜያዊ መሆኑን አስታወቀ

  የፌዴራል ፖሊስ ከወር በፊት የ28 ሪል ስቴት ኩባንያዎች የሽያጭና ተያያዥነት ያላቸው ሥራዎች እንዳይከናወኑ ያገደው በጊዜያዊነት መሆኑን አስታወቀ፡፡ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል ምርመራ ቢሮ ጥር 15 ቀን 2011 ዓ.ም. ለመሬት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ በጻፈው ደብዳቤ እንዳስታወቀው፣ 28ቱ የሪል ስቴት ኩባንያዎች የሽያጭና ተያያዥነት ያላቸው ሥራዎች ለ48 ሰዓታት እንዳይሠሩ የታገዱት የሰብዓዊ መብት ጥሰትና የሙስና ወንጀል ፈጽመው በምርመራ ላይ የሚገኙ ተጠርጣሪዎች፣ በሪል ስቴቶቹ ውስጥ የመኖሪያ ቤቶችና የአክሲዮን ድርሻ እንዳላቸው እስኪጣራ ድረስ ነበር፡፡

  ‹‹በሶማሌ ክልል ሰዎች ከአንበሳ ከጅብና ከነብር ጋር ይታሰራሉ›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር)

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ወደ ሥልጣን ከመጡ ለመጀመርያ ጊዜ ከጋዜጠኞች ጋር በነበራቸው ቆይታ በሶማሌ ክልል ሰዎች ከአንበሳ፣ ከጅብና ከነብር ጋር ይታሰሩ እንደነበር ገልጸዋል::

  ‹‹የፖለቲካ ቀውሱ በውጭ ኃይሎች እንዳይጠለፍ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል››

  በአገሪቱ የተፈጠረው የፖለቲካ ቀውስ በውጭ ኃይሎች እንዳይጠለፍ ከፍተኛ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል ሲል፣ ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ አስጠነቀቀ፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁን የተቃወሙት ኢትዮጵያዊያን ብቻ ሳይሆኑ የተለያዩ አገሮችና ሌሎች የውጭ ኃይሎችም ናቸው ያለው አትሌቱ፣ አዋጁ የሚጎዳው እንደ እሱ ዓይነቱን ኢትዮጵያዊ እንጂ የውጭ ኃይሎችን ባለመሆኑ፣ የፖለቲካ ቀውሱ በሌሎች ሊጠለፍ እንደሚችል ሥጋት እንዳለው ገልጿል፡፡

  Popular

  ባንኮች እንዲዋሀዱ እስከ ማስገደድ ሊገባ እንደሚችል ብሔራዊ ባንክ ጠቆመ

  በአሁኑ ወቅት የባንኮች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ ችግር የሚሆንና የውጭ...

  ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ በርካታ ሰዎች ወደ ከተማዋ እንዳይገቡ በፖሊስ መከልከላቸውን ገለጹ

  ‹‹የኦሮሚያ ክልል መፍትሔ እንዲሰጥበት አሳውቀናል›› የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ‹‹ጉዳዩ...

  የአውሮፓ ኅብረት ተወካይ በተመድ ጉባዔ ‹‹የትግራይ መንግሥት›› በማለት ላደረጉት ንግግር ማስተካከያ እንዲደረግ ኢትዮጵያ ጠየቀች

  በስዊዘርላንድ ጄኔቭ እየተካሄደ በሚገኘው 51ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ)...

  የአገር ውስጥ የፍራፍሬ ገበያን ፍላጎት ይሸፍናል የተባለለት የብላቴው እርሻ ልማት

  መንግሥት የግብርና ምርታማነትና የፍራፍሬ ምርትን ለማሳደግ በ‹‹አረንጓዴ አሻራ›› በሚል...