Tuesday, May 28, 2024
- Advertisment -
- Advertisment -
Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

የሳምንቱ ገጠመኝ

የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ

በቅርቡ አሜሪካ ለአንድ ወር ያህል ቆይቼ ነው የተመለስኩት፡፡ በአሜሪካ ቆይታዬ በአንድ ታዋቂ የግል ባንክ ውስጥ ይሠራ ከነበረ ነባር የባንክ ባለሙያ ጋር ቨርጂኒያ ተገናኝተን፣ ኢትዮጵያ...

የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ

በአዲስ አበባና በተለያዩ የአገራችን ከተሞች የሚስተዋሉ ማኅበረሰባዊ ችግሮች አፋጣኝ መፍትሔ ይሻሉ፡፡ ወጣቶቻችንን ለአደገኛ ድርጊቶች የሚገፋፉ ችግሮች እየበዙ ነው፡፡ በዚህ ገጠመኝ መነሻነት ጉዳዩን ብናብላላው በማለት...

የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ

በደርግ ዘመነ መንግሥት በ1980ዎቹ መጀመሪያ ይመስለኛል ብሔራዊ ቴአትር ‹‹የአዛውንቶች ክበብ›› የተሰኘውን ቴአትር ለማየት እሄዳለሁ፡፡ እንደተለመደው ሠልፍ ይዤ ቲኬት ለመቁረጥ ስጠባበቅ ድንገተኛ ትርምስ ተፈጠረ፡፡ ሦስት...

የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ

በየዓመቱ የፋሲካ በዓል ሲሆን አንድ ትዝታ ይቀሰቀስብኛል፡፡ ይህ ትዝታዬ ከ34 ዓመታት በላይ አብሮኝ እየኖረ፣ ፋሲካ በደረሰ ቁጥር ፊቴ ድቅን ይልብኛል፡፡ ትዝታ የሰው ልጅ አብሮ...

የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ

እኔ የእዚህ ገጠመኝ ጸሐፊ በተለያዩ የመንግሥትና የግል ተቋማት በልዩ ልዩ ኃላፊነቶች ከ35 ዓመታት በላይ አገልግሎት የሰጠሁ ሲሆን፣ በትምህርት ዝግጅቴም ሁለት ዲግሪዎች (የመጀመሪያና ሁለተኛ) እና...

የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ

በቀደም ዕለት ‹‹ወይ አዲስ አበባ ወይ አራዳ ሆይ፣ አገርም እንደ ሰው ይናፍቃል ወይ…›› የሚለውን ዕድሜ ጠገብ ስንኝ እያንጎራጎርኩ ወደ ፒያሳ በእግሬ አዘገምኩ፡፡ የድሮዋ አራዳ...

የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ

በዚያን ሰሞን የሹክሹክታ ወሬ ደርቶ ነው የሰነበተው፡፡ የአገራችን ልጆች በተለመደው ‹‹ሽፍንፍን›› ወሬያቸው ሲባባሉት የነበረው ባይገባኝም፣ አንዱ ደፋር ገለጥለጥ ያደረገው ቡሉኮ የለበሰ ወሬ ‹‹ወቸ ጉድ››...

የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ

አንዳንዴ ሚኒባስ ታክሲዎች ስሳፈር አስገራሚ ነገሮች ይገጥሙኛል፡፡ በተለይ አራዳ ሾፌሮችና ወያላዎች የሚሠሩባቸው ታክሲዎች ከሆኑማ አንዳች ደስ የሚል ስሜት ይሰማኛል፡፡ ባለፈው ሰሞን ከብሥራተ ገብርኤል ወደ...

የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ

አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ተወልጄ እንደማደጌና በርካታ አገሮችን የማየት ዕድል እንደማግኘቴ፣ የከተማችንም ሆነ የአገራችን መለወጥ እጅግ በጣም ደስ ከሚያሰኛቸው ዜጎች መካከል እመደባለሁ ብዬ አስባለሁ፡፡...

የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ

ሰሞኑን የገጠሙኝን ጉዳዮች በሁለት ከፍዬ አቀርባለሁ፡፡ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፈው ሳምንት በሲስተሙ ላይ በተከሰተ የማይታወቅ ጉዳይ ምክንያት የደረሰበት ዝርፊያ ሲሆን፣ ሁለተኛው ደግሞ በአዲስ...

የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ

በአጋጣሚ ከአገር ወጣ አድርጎኝ የነበረ ጉዳይ ካላሰብኩት ሰው ጋር አገናኝቶኝ የተነጋገርነውን ወግ ላካፍላችሁ፡፡ በቅርቡ የቱርክ የቢዝነስ ከተማ ኢስታንቡል ሄጄ ነበር፡፡ እጅግ በጣም ውብ የሆነችው...

የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ

ይህ ገጠመኝ እንዲጻፍ መነሻ የሆነው ሰሞኑን ከአንድ ወዳጄ ጋር የነበረኝ ቆይታ ቢሆንም፣ ከዚህ ቀደም በተለያዩ ጊዜያት ያጋጠሙኝ አስገራሚ ጉዳዮችም አሉ፡፡ ከዓመታት በኋላ በአጋጣሚ ያገኘሁት...

የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ

በየደረስኩበት ቦታ የሕዝባችን እንጉርጉሮ የኑሮ ውድነት ነው፡፡ ባለፈው ሳምንት በአዲስ አበባ ከተማ በከፍተኛ የፓርቲና የመንግሥት ባለሥልጣናት የተመሩ ስብሰባዎች በየክፍለ ከተማው ተደርገው ነበር፡፡ የሕዝባችን የብሶት...

የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ

ገጠመኜን ቀልድ መሳይ በሆነ ጉዳይ ልጀምር፡፡ ሰውየው በጠዋት ተነስቶ ወደ ጉዳዩ ሊሄድ የግቢውን በር ከፍቶ ሲወጣ፣ አንዱ ከፊት ለፊት ያለው ትልቅ የመኖሪያ ቪላ ግንብ...

የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ

አንዳንዴ የሚያጋጥሙን ነገሮች ወቅታዊነታቸውን መጠበቃቸው ብቻ ሳይሆን፣ የሰዎችን ስሜት ኮርኳሪ መሆናቸው ይገርማል፡፡ በየደረስንባቸው ሥፍራዎች እንዲህ የሚገራርሙ ነገሮች ሲያጋጥሙን በማስታወሻ የመያዝ ልምድ ስለሌለን፣ ገጠመኞቻችን በቃል...
167,271FansLike
276,491FollowersFollow
14,100SubscribersSubscribe
- Advertisment -
- Advertisment -spot_img
- Advertisment -
Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

ትኩስ ዜናዎች

ትኩስ ዜናዎች እንዲደርሶ