Monday, September 26, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisment -
  Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
  - Advertisment -
  Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  የሳምንቱ ገጠመኝ

  የሳምንቱ ገጠመኝ

  ከ40 ዓመት በላይ የሠፈራችን ነዋሪ እንደነበሩ የሚነገርላቸው አንዲት አዛውንት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩን፡፡ እኚህ በጉልት ንግድ የሚተዳደሩ እናት በአንዲት ጠባብ ክፍል የቀበሌ ቤት ውስጥ...

  የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ

  በዚህ ጊዜ በማኅበራዊ ድረ ገጾች ላይ የማያቸው አስከፊ አዝማሚያዎች እንደ ዜጋ ይህንን አጽፈውኛል፡፡ ከልጅነቴ ጀምሬ በአካባቢዬ በቅርበት የማውቃቸው ሰዎች ለእኔ የዘመድ ያህል ይሰሙኝ ነበር፡፡...

  የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ

  ሰሞኑን በአዲስ አበባ “ቀለሜዋ፣ ቀለሜዋ ነይ ነይ ቀለሜዋ” የሚለው ዘፈን እየተዘፈነ ነው። የአዲስ አበባ መስተዳድር በዘጠኝ ወራት ግምገማው ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሰጣትን አቅጣጫ በመከተል...

  የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ

  ሰሞኑን በአዲስ አበባ “ቀለሜዋ፣ ቀለሜዋ ነይ ነይ ቀለሜዋ” የሚለው ዘፈን እየተዘፈነ ነው። የአዲስ አበባ መስተዳድር በዘጠኝ ወራት ግምገማው ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሰጣትን አቅጣጫ በመከተል...

  የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ

  ይህንን ገጠመኜን የጻፍኩት በአገራችን በኢትዮጵያ እየተስተዋለ ያለው አደገኛ ሁኔታ ስላሳሰበኝ፣ በእኔ በአንድ ግለሰብ ላይ ከደረሰው ፈተና በመነሳት ምናልባት ዙሪያ ገባውን ለማየት ቢረዳ በሚል ዕሳቤ...

  የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ

  በትንሳዔ በዓል ማግሥት ከቀኑ ስምንት ሰዓት ሲሆን ከምሳ በኋላ ቡና እየጠጣሁ ወጪ ወራጁን አያለሁ፡፡ ቡና እየጠጣሁበት ያለው ካፌ የሚገኘው ከቦሌ መድኃኔዓለም ወደ ብራስ ሆስፒታል...

  የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ

  ታይቶና ተሰምቶ የማይታወቅ እሳት የሆነ ኑሮ ውድነት ሲገጥመን፣ በሐሳብ ወደ ኋላ እየሄድን ሕይወታችንን በወፍ በረር እንቃኘዋለን፡፡ የበዓል ሰሞን ነውና በተለይ ከፋሲካ በዓል ጋር የተያያዘ...

  የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ

  በቀደም ማለዳ በቴሌቪዥን የትምህርት ሚኒስትሩ የአገሪቱ ትምህርት የገባበትን ፈተና፣ እንዲሁም ኩረጃ ተቋማዊ እየተደረገ የመንግሥት መዋቅሮች ተሳታፊ መሆናቸውን ሲናገሩ ሰማሁ፡፡

  የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ

  ለምን እንደሆነ አይገባኝም እዚህ አገር ውስጥ የምሰማቸው ነገሮች ሁሉ ስልችት እያደረጉኝ ነው፡፡ በግምት 120 ሚሊዮን ሕዝብ የሚኖርበት አገር ውስጥ ከችግሮቻችን በላይ የግለሰቦች ስም ይገናል፡፡

  የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ

  ወገኖቼ ባለንበት ዘመን የምናስተውላቸው በርካታ ጉዳዮቻችን በተለያዩ ማዕዘናት ጥያቄ እንድናነሳ ያስገድዱናል፡፡ ሁሌም የነገሮች መነሻና መድረሻ መንግሥት በመሆኑ ከሰሞኑ የመንግሥት ክራሞት ጋር አያይዤ የማነሳቸው ጉዳዮች አሉኝ፡፡

  የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ

  በዚህ ጉደኛ ዘመናችን ውስጥ የምናስተውላቸው ዘመነኛ ሰዎች ባህሪ፣ ከዘመናት በፊት ጥለን የመጣናቸውን የፊውዳሎች የአኗኗር ዘይቤ ያስታውሰኛል፡፡ በአሁኑ ጊዜ በበኩሌ የምታዘባቸው በርካታ ጉዳዮች አሉ፡፡

  የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ

  እኔ በበኩሌ በዚህ ዘመን የሚገጥሙንን አስፈሪ ነገሮች ችላ ማለታችን ያሳስበኛል፡፡ ፍትሕ ፍለጋ የሚባዝኑ ነፍሶች በሞሉባት አገራችን መሰንበቻውን የሰማነው አሰቃቂ ድርጊትም ዕረፍት ይነሳኛል፡፡

  የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ

  የሰሞኑ ነገር አይገርማችሁም? እኔ በበኩሌ እየገረመኝም፣ እየደነቀኝም ነው፡፡ በቀደም ዕለት ባለቤቴ አስቤዛ የምትሸምትበት ግሮሰሪ ሄዳ ባለአምስት ሊትር ዘይት በ600 ብር ገዝታ መጣች፡፡

  የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ

  አገራዊ ምክክር ለማድረግ ዝግጅት ሲጀመር ምን ማድረግ ይጠበቅብኛል በማለት ነው ይህንን ጽሑፍ በገጠመኝ አጅቤ ማሰናዳት የፈለግኩት፡፡ እኔ ይህንን ገጠመኝ የምጽፍ ሰው ‹‹ያ ትውልድ›› የሚባለው አብዮተኛ የነበረ ወጣት ትውልድ አባል ነበርኩ፡፡

  የ ሳ ም ን ቱ ገ ጠ መ ኝ

  ባለፈው ሰሞን ከጎተራ ወደ ስታዲዮም ስጓዝ ታክሲ ውስጥ የሰማሁት ወግ ነው የጉዳዬ መነሻ፡፡ ወያላና ሾፌር የታክሲው መጨረሻ ስታዲዮም መሆኑን ወስነው፣ ተሳፋሪን የሚጭኑት ስታዲዮም ብቻ እንደሆነ ቀጭን ትዕዛዝ ሰጡን፡፡
  167,271FansLike
  238,208FollowersFollow
  11,200SubscribersSubscribe
  - Advertisment -
  - Advertisment -spot_img
  - Advertisment -
  Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  ትኩስ ዜናዎች

  ትኩስ ዜናዎች እንዲደርሶ