Saturday, December 3, 2022
ሌሎች ዓምዶች
  - Advertisment -
  Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
  - Advertisment -

  ይድረስ ለሪፖርተር

  ይድረስ ለሪፖርተር

  ይድረስ ለሪፖርተር ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል እንደምን አላችሁ እኔ ደህና ነኝ ጋዜጣችሁን ታትሞ በወጣ ቁጥር አያመልጠኝም አነባለሁ፡፡ በትኩስ ኢንፎርሜሽን ፈጣን ነው፡፡ ስለ ጋዜጣው ይህንን ካልኩኝ ወደ ዋና አጀንዳዬ ልውሰዳችሁ፡፡

  የደረቅ ቼክ ክሶች ምሕረት መቼ ነው የሚደረግላቸው?

  መንግሥት በተለያዩ ጊዜያት የለውጥ ሽግግሩን የበለጠ ለማሳለጥ ከፖለቲካና ከሌሎች ጉዳዮች ጋር በተያያዘ ታስረውና ክሳቸው በሒደት ላይ ያሉ ሰዎችን በመንግሥት ዓይን እይታ በመመልከት ምሕረትና ይቅርታ እያደረገ መሆኑ ይታወቃል፡፡

  የመከላከያ ሚኒስትሩ ከፌዴሬሽን ምክር ቤት አባልነታቸው አልተነሱም

  ሪፖርተር በነሐሴ 6 ቀን 2012 ዓ.ም. ሕትመቱና በድረ ገጹ የፖለቲካ አምድ ሥር ‹‹የመከላከያ ሚኒስትሩ ከፌዴሬሽን ምክር ቤት አባልነታቸው መነሳታቸው ታወቀ›› በሚል ርዕስ መረጃን ማውጣቱ ይታወቃል፡፡

  የሶማሌ ክልል አመራሮች ምሥጋና ይድረሳቸው!

  ከስምንት ወይም ከአሥር ዓመታት በፊት በሶማሌ ክልል የተከናወኑ የልማት ሥራዎች ላይ ሲሳተፉ የነበሩ እንደሚያስታውሱት፣ በነበረው የፀጥታ ችግር ምክንያት ሥራዎች የሚከናወኑት በመከላከያ ወታደራዊ አጀብ በመታገዝ ጭምር ስለነበር ከባድ ጫና ነበር።

  ላለፈው ክረምት ቤት ይሠራ ይሆን?

  የሪፖርተር ጋዜጣ የሰኔ 28 የእሑድ ዕትም በአጋጣሚ ነበር ያነበብኩት፡፡ አንድ ወዳጄ ስልክ ደውሎ መሥሪያ ቤታችሁን የሚመለከት ጽሑፍ ወጥቶ አየሁት እንዴት ነው ነገሩ ችግር አለ እንዴ? ብሎ ስለጠየቀኝ፣ በጉዳዩ ላይ ሐሳብ ተለዋውጠን ስልኩን እንደዘጋሁ ጋዜጣውን መፈለግ ጀመርኩ፡፡

  ግልጽ ደብዳቤ ለጀርመን መራሒተ መንግሥት

  ኢትዮጵያና ግብፅ በጥንታዊ ታሪክና ባህል የሚታወቁ አገሮች ሲሆኑ፣ ሁለቱም አገሮች በሺዎች በሚቆጠሩ ዓመታት በዓባይ ወንዝ ብቻ ሳይሆን በባህልና በማኅበራዊ ግንኙነት የተሳሰሩ ናቸው፡፡

  ኢትዮጵያን የካደ የውርደትና የመከራ ሞት ይጠብቀዋል!

  ኢትዮጵያ ለመፍረስና ለመበተን አደጋ ተጋልጣለች፡፡ በዚህ ጊዜ በሕዝብ ስም ራስን በራስ በማስተዳደር ሽፋን የመገንጠል መብት በሚል የጉሊት መንግሥት ለመመሥረት የሚሯሯጡ አሉ፡፡

  ዓባይ-ዳግማዊ ዓድዋችን!

  ለዘመናት በቁጭት ሲዘፈንለት፣ አገር በመበደሉ ሲተረትበት፣ ለም አፈራችንን ይዞ በመንጎዱ በዓባይነቱና በእናት ጡት ነካሽነቱ ሲረገም የኖረው ዓባይ፣ የዛሬ ዘጠኝ ዓመት ግን ወደ እናት ምድሩ ፊቱ የሚመለስበት ጊዜ ቁርጥ ሆኖ፣ ጥቅም የሚሰጥበት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ፡፡

  በልማት ተነሽዎች ላይ ‹‹መንግሥት ማለት እኛ ነን›› በሚሉ የከተማ አስተዳደሩ ባለሥልጣናት ስለተፈጸመብን በደል የቀረበ ቅሬታ

  በሪፖርተር ጋዜጣ አማርኛው እሑድ ግንቦት 23 ቀን 2012 ዓ.ም. ዕትም ‹‹በተሻረ ሕግ መብታችንን ማጣት የለብንም ያሉ ነዋሪዎችና ነጋዴዎች አቤቱታቸውን ለመንግሥት አቀረቡ›› በሚል በወጣው ጽሑፍ ላይ ቅሬታ አቅራቢዎች ተብለን የተገለጽነው በደል የተፈጸመብን ነዋሪዎች ቅሬታችን በአግባቡ ያልተገለጸና የጽሑፉ አቀራረብ አንባቢው እውነታውን እንዳይረዳ የሚያደርግ በመሆኑ ትክክለኛውን እውነታ ለመግለጽ እንገደዳለን፡፡

  በኮረና ወቅት የጭንቀት ማስወገጃ መንገዶችን እንከተል

  ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ የተለያዩ የጭንቀት ስሜቶች ሊያድሩብን ይችላሉ፡፡ ከዕለት ተዕለት ኑሮ ሁኔታችን ጋር በተገናኘ እንዲሁም በሽታው ቢይዘኝስ የሚል ሥጋት በየዕለቱ ሲደጋገም፣ ባናስተውለውም ሥነ ልቦናችን ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ማሳደሩ አይቀርም፡፡

  ምኞትና ቅዠት ሁሉም ዜሮ ዜሮ

  ግንቦት 8 ቀን 2012 ዓ.ም. በሪፖርተር ዕትም አቶ ልደቱ አያሌው፣ ‹‹ሻሞ 274›› በሚል ርዕስ የጻፉትን ምኞትና ቅዠት መሰል የስድስተኛውን ምርጫ የሕዝብ ተወካዮች ወንበር አሸናፊና ተሸናፊ ትንበያ አነበብኩት፡፡

  ብሔራዊ አንድነትና አብሮነት

  ብሔራዊ አንድነትና አብሮት፣ የዜጎች በሙሉ ልብ አንድ መሆን በአንድነት ውስጥ ለሚያለያዩና ለሚያከፋፍሉ አካላት ቦታ አለመስጠት ማለት ነው። አንድነትና አብሮት ጠቃሚ ዋጋ ያለው የኢትዮጵያ ሕዝብ መገለጫ ነው።

  የተሻለ መንገድ ለተሻለች አዲስ አበባ

  የተከበራችሁ አንባቢያን ይህንን ጽሑፍ ለማቅረብ መነሻ የሆነው ርዕሰ ጉዳይ፣ ሚያዝያ 25 ቀን 2012 ዓ.ም. ታትሞ ለንባብ በበቃው ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ‹‹ከመገናኛ እስከ አያት አደባባይ ያለው የእግረኛ መንገድ መቆፈር ጥያቄ አስነሳ›› በሚል ርዕስ ሥር በስም የተጠቀሱ የከተማችን ነዋሪዎች ያቀረቡትን ቅሬታ አዘል አስተያየት ተንተርሶ የሰፈረው ዘገባ ነው፡፡

  ኮሮናን ለመከላከል በጥናት የተደገፈ ስትራቴጂ እንጂ ፍልስፍና አያስፈልገውም!

  የኮሮና ቫይረስ በአገራችን ለመጀመርያ ጊዜ ከተከሰተበት ከመጋቢት 4 ቀን 2012 ዓ.ም. ጀምሮ መንግሥት ወረርሽኙን ለመግታት የተለያዩ ዕርምጃዎችን እየወሰደ ይገኛል።

  ወይ አለመታደል?

  በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የመንግሥት አስተዳደር ዘመን ወደ መጨረሻው ጊዜ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች መሬት ለአራሹ ለላብ ‹‹አፍሳሹ›› የሚል መፈክርን አንስተው እያለ የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ይቋቋማል፡፡
  167,271FansLike
  249,860FollowersFollow
  12,400SubscribersSubscribe
  - Advertisment -
  - Advertisment -spot_img
  - Advertisment -
  Category Template 49 – Pandemic PRO - NewsInBrief | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር

  ትኩስ ዜናዎች

  ትኩስ ዜናዎች እንዲደርሶ