Saturday, January 18, 2025

ወጣት

- Advertisement -
- Advertisement -

የሥራ ዕድልን በ‹‹ጊግ›› ኢኮኖሚ

ሥራ አጥነት የወቅቱ የወጣቶች ትልቁ ፈተና ነው፡፡ ወጣቶችን ተቀብለው ሥራ የሚቀጥሩ ተቋማት ውስን ናቸው፡፡ በዚህም ምክንያት ከተለያዩ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመርቀው ቤት የሚውሉና ሥራ የሚጠባበቁ ወጣቶች ቁጥር ጥቂት የሚባል...

የወጣቱ የእንስሳት መንደር

ወጣትነት ብዙ ነገርን ያስመለክታል፣ ክፉም ደግም የወጣትነት ገፅታዎች ናቸው። ወጣትነት፣ አዲስ ግኝትና አዲስ ፈጠራ ተመጋጋቢ ናቸው። ብዙዎች በወጣትነታቸው  የነገ መሠረታቸውን  ይጥላሉ፣  ይነሳሉ፣ ይወድቃሉ፡፡ አንዳንዶች የሥራ መክሊታቸውን በጠዋት ጨብጠው በወጣትነታቸው የስኬት...

በሱስ የባከነ ሕይወት

ወጣትነት ትኩስነትና አፍለኝነት ነው፡፡ ይህ የዕድሜ ክልል በጥበብና በማስተዋል ካልታለፈ ወዳልተፈለጉና መልካም ወዳልሆኑ ነገሮች ሊያመራ ይችላል፡፡ ወጣትነት ኃይል፣ ጉልበትና አቅምም ነው፡፡ ይህ ኃይል፣ ጉልበትና አቅም የሚፈለገው ቦታ ላይ ካልዋለና...

ለወጣቶች የተመቻቸው ነፃ የአይሲቲ ሥልጠና

ከአይሲቲ ቴክኖሎጂ ጋር የተያያዙ ሥልጠናዎችን ወስዶ ሰርተፍኬት ማግኘት የገንዘብ አቅምን የሚጠይቅ ነው፡፡ በመሆኑም ፍላጎቱ እያላቸው ዕድሉን የማያገኙ አሉ፡፡ ለዚህም ሲባል በመንግሥት ወጪው የተሸፈነው የአምስት ሚሊዮን ኮደርስ ኢንሼቲቭን ጨምሮ በተለያዩ...

በዘርፈ ብዙ ችግሮች የተከበቡ የደቡብ ኢትዮጵያ ወጣቶች

ወጣቶች ዘርፈ ብዙ በሆኑ ውስብስብ ችግሮች ውስጥ በማለፍ ላይ ይገኛሉ፡፡ ሥራ አጥነት ትልቁ የወጣቶች ፈተና ሆኗል፡፡ የኮሌጅና የዩኒቨርሲቲ ምሩቃንም እጃቸውን አጣጥፈው ለዓመታት ተቀምጠዋል፡፡ ተስፋ መቁረጥና በአገራቸው እምነት ማጣት ፊታቸው ላይ...

አሠሪና ሠራተኛን በዓውደ ርዕይ

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በወጣቶች ሥራ ፈጠራ ላይ ከተሰማራው ደረጃ የኢንፎማይንድ ሶሉውሽንና ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር የተለያዩ ቀጣሪ ድርጅቶችን ከብቁ የሰው ኃይል ጋር የሚያገናኘውንና አምስተኛውን አገር አቀፍ የሥራ ዓውደ...

ሐሳባቸውን ዕውን ለማድረግ ለተቸገሩ ሥራ ፈጣሪዎች የተዘጋጀው ከፍታ ውድድር

የፈጠራ ሐሳብ ካላቸው ወጣቶች መካከል አብዛኛዎቹ ሐሳባቸውን ወደ ተግባር ለመለወጥ የገንዘብ ችግር እንዳለባቸው ሲገልጹ ይሰማሉ፡፡ ሐሳባቸውን ወደ መሬት አውርደው ራሳቸውንም ሆነ ተገልጋዩን ለመጥቀም የድርጅቶችን በር በማንኳኳትና መንግሥት ባመቻቸው ስታርትአፖች...

ሐሳባቸውን ዕውን ለማድረግ ለተቸገሩ ሥራ ፈጣሪዎች የተዘጋጀው ከፍታ ውድድር

የፈጠራ ሐሳብ ካላቸው ወጣቶች መካከል አብዛኛዎቹ ሐሳባቸውን ወደ ተግባር ለመለወጥ የገንዘብ ችግር እንዳለባቸው ሲገልጹ ይሰማሉ፡፡ ሐሳባቸውን ወደ መሬት አውርደው ራሳቸውንም ሆነ ተገልጋዩን ለመጥቀም የድርጅቶችን በር በማንኳኳትና መንግሥት ባመቻቸው ስታርትአፖች...

ቆሻሻን ወደ ጭስ አልባ ከሰል

ወጣት አብዱል ሐፊዝ፣ ‹‹ቆሻሻ ሀብት ነው›› ብለው ከተነሱ ወጣቶች ተርታ እንደሚመደብ ይናገራል፡፡ ቆሻሻ ሀብት ነው የሚለውም ያለ ምክንያት አይደለም፡፡ የቆሻሻን ጥቅም ተረድቶ በመሥራቱ ጥሩ የገቢ ምንጭ ስለሆነለት ነው፡፡ የጫት ገረባ፣...

ወጣት ሴቶች የሚሹት ድጋፍ

ወጣት ሴቶች ካለዕድሜ ጋብቻና እርግዝና ተጠብቀው ጥራት ያለው ትምህርት እንዲያገኙ እየሠሩ ከሚገኙ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች መካከል ‹‹ፎረም ፎር አፍሪካን ውሜን ኤዱኬሽንናሊስት›› (ፋዌ)  አንዱ ነው፡፡ ሴቶች የመሪነት ሚናቸውን እንዲያዳብሩ የሕይወት ክህሎት...
- Advertisement -

ትኩስ ፅሁፎች

ትኩስ ዜናዎች ለማግኘት