Friday, June 9, 2023

ዝንቅ

- Advertisement -
- Advertisement -

‹‹የምን ሰይጣን ነው ገፍትሮ የጣለኝ››

ይቺው ወርቅ ያንጥፉ ይቺው ባለቤቴ ዛሬ እንዲህ ዘምና ፍዳዬን ልታስቆጥረኝ ያኔ ክፉኛ ተጃጅላብኝ ነበር ነው የምላችሁ፡፡ የዚያን ለት ልብሷንና ጫማዋን ከገዛን በኋላ ላዳራችን ወደ አልቤርጎ ነበር የሔድነው፡፡ አልጋ ከያዝን...

የአልማዝ ኢዮቤልዩ በአፍሪካውያን ሰማይ ላይ

‹‹የተነሳሳንበትን ከፍተኛ ተግባር በመልካም አከናውነን ብንገኝ ስማችንና ግብራችን በታሪክ መልካም ስም ይኖረዋል። ተግባራችንን ሳንፈጽም ብንቀር ግን ይታዘንብናል። ስለእዚህ እምነታቸውን የጣሉብን ሕዝቦቻችን በሚመጡት ጊዜያቶች ውስጥ ከእኛ የሚጠብቁትን ሁሉ ለመፈጸም እንዲያበቃን...

እንክርዳድን የዘራ እንክርዳድን….

ጥንት ጀምሮ በቃል ሲነገር የሚኖረውን የአባቶቻችንን ተረት ብንመለከተው ብዙ የሚጠቅም ምክር እናገኝበታለን፡፡ ‹‹ደባ ራሱን ስለት ድግሱን›› እንደሚባለው ክፉ ሥራ መሥራት ጉዳቱ ለሠሪው ነው፡፡ ንብ ሌላውን አጠቃለሁ ስትል በመርዟ ትነድፋለች፡፡...

‹‹የኢትዮጵያ ገበታ የሚያሸብር አይደለም››

የደፋርነት ሙሉ ልብ ካለና ታይቶና ተሰምቶ የማይታወቀው የሚፈለግ ከሆነ የቅንጦት ዕረፍት ባይሆንም እንኳን ታዲያ ኢትዮጵያን መጎብኘት ነዋ! ይህም ሲባል የንግሥተ ሳባ አገር የማይመች ሆኖ አይደለም፤ በመናገሻ ከተማ በአዲስ አበባና...

ቁንጫም እንደ ሰው

እንጥረብ ዘላ ጉያው ተሸጉጣ፣ በድሪቶ ገብታ በለበሰው ቁምጣ፣ የገበሬውን ደም መጥምጣ መጥምጣ በደበሎው ፀጉር ሌትም ቀንም ዘልላ፣ የተቀደሰውን የተማሪን ገላ፣ በልታ ስትጠግብ ስትመስል ቅሬላ፣ ቁንጫም እንደ ሰው መታመም ታውቃለች፣ ደም ብዛት ሲይዛት መዝለል ታቆማለች፣ ቁንጫም እንደ ሰው...

ድመት እና ጢሟ

ድመቶች አብዛኛውን ጊዜ በጨለማ ንቁ ናቸው። ከጨለመ በኋላ በአቅራቢያቸው ያሉ ነገሮችን ለይተው ለማወቅና አድነው የሚበሉትን እንስሳ ለመያዝ የሚረዷቸው ጢሞቻቸው እንደሆኑ ከሁኔታው መረዳት ይቻላል። የድመት ጢሞች የሚበቅሉት ብዙ የነርቭ ጫፎች ባሏቸው...

‹‹ከቤተ ሙከራ ወደ አዝመራ››

በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው፣ አዲሱ የሳይንስ ሙዚየም ውስጥ የተዘጋጀው የግብርና ሳይንስ ዓውደ ርዕይ በኅብረተሰቡ እየተጎበኘ ነው፡፡ ‹‹ከቤተ ሙከራ ወደ አዝመራ›› በሚል ርዕስ የተዘጋጀው የግብርና ዓውደ ርዕይ ምርትና ምርታማነት የሚጨምሩ...

ያልተመለሱ ጥያቄዎች

ያሁኑ ጥያቄ፡- ትናንትም ነበረኝ ዛሬም ጠይቃለሁ፣ ነገ እንዳልጠይቅ ግን አሁን መልስ እሻለሁ፡፡       በጤና፣ በልማት በሌሎችም ዘርፎች፣       በግልፅ ይታያሉ ያሉብን ችግሮች፡፡       ነገር ግን ችግሩን በማስወገድ ፋንታ፣       ሁል ጊዜ አያለሁ የጥናት ጋጋታ፡፡       ተጠንቶ...

በቃኝ ባይ አዕምሮ ያለው ሰው

አንበሳ ምድማዱ ላይ እንደተኛ በረሃብ ይሞታል እንጂ የውሻን ትራፊ አይበላም፡፡ በረሃብ ቸነፈርንና ችግርን ቻል፡፡ ከርካሽ ሰው ዕርዳታ በመጠየቅ ክብርህን በፍጹም በገዛ ራስህ አትጣ፡፡ መልካም ሥነ ምግባር የሌለውን ሰው እርሳው፤...

‹‹ምንድን ነበር ያልኩህ ታስታውሳለህ?››

አንድ ሰው አንዲት በጣም ቆንጆ ወፍ በመዳፉ ውስጥ ይዞ ጨምቆ ሊገድላት ሲል ከመሞቷ በፊት አንድ ወይም ሁለት ቃላት ትናገር ዘንድ እንዲፈቅድላት ጠየቀችው፡፡ እንዲህም አለች “እባክህ አትግደለኝ፡፡ ሦስት ጠቃሚ ምክሮችን እሰጥሃለሁ፡፡...
- Advertisement -

ትኩስ ፅሁፎች

ትኩስ ዜናዎች ለማግኘት