Saturday, December 3, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  ዝንቅ

  - Advertisement -
  Category Template - Week PRO | Ethiopian Reporter | ሪፖርተር
  - Advertisement -

  ሙቀትን የሚፈጥሩት እነማን ናቸው?

  ቀደም ብሎ በውጪ አገር የፊዚክስ ድኅረ ምረቃ ተማሪ የነበረና በአዕምሮ መታወክ የተነሳ ትምህርቱን ያቋረጠ፣ አንድ ገላጭ ንድፈ ሐሳብ ይዞ ቀረበ።  ይኸውም እንዲህ የሚል ነው፣ ‹‹ሙቀትን የሚፈጥሩት 'የማክስዌል ዲመንስ' ወይም...

  ዜና ዕረፍቱን በጋዜጣ ያነበበው የፈጠራው ሰው

  ስዊድናዊው አልፍሪድ ኖቤል ዳይናማይት የሚለውን ፈንጂ በመፈልሰፍና እያመረተ በመሸጥ በጣም ከፍተኛ ገንዘብ አግኝቶ ሀብታም ሆነ። አንድ ቀን ጠዋት ተነስቶ ጋዜጣ ሲያነብ እሱ መሞቱን በመግለጽ ስለ እራሱ የሕይወት ታሪክ የተጻፈውን...

  በአዲስ አበባ በመገንባት ላይ ያሉ ሜጋ ፕሮጀክቶች

  በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በኩል ተግባራዊ እየተደረጉ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ሐሙስ ጥቅምት 17 ቀን 2015 ዓ.ም. የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ጎብኝተዋል፡፡ ጉብኝቱም ያላለቁና እያለቁ ያሉ ስድስት ፕሮጀክቶችን ያካተተ ሲሆን፣ ከፕሮጀክቶቹ መካከልም...

  ድምፅ አልባ ፊደላት

  ፀጉሩን አንጨብርሮ፣ ፂሙን አሳጥሮ ጥግ ተቀምጦ ለሚታየኝ ወጣት ሒድና ታዘዘው ስጠው አንድ ድራፍት ቅዳላት ደብል ጂን ሒሳቡን ይርሳበት በፂሙ መጎፈር፣ በፀጉሩ መንጨብረር ቁጥር ፈታ በሚል በግንባሩ መስመር ይታየኛል ቋንቋ ይታየኛል ነገር፡፡ እዛም ከጨለማው፣ ብቸኝነት ውጧት፣ ሲጋራዋን ይዛ፣...

  ዕውን የሆነው የተሰጥዖ ማበልፀጊያ ትምህርት ቤት

  ከአዲስ አበባ ከተማ ምዕራብ 15 ኪሜ ርቀት ላይ በምትገኘው ቡራዩ ከተማ የተገነባውና አንድ ሺሕ ባለተሰጥዖዎችን ተቀብሎ የማስተናገድ አቅም አለው የተባለው የተሰጥዖ ማበልፀጊያ ትምህርት ቤት፣ ጥቅምት 10 ቀን 2015 ዓ.ም....

  ‹‹ውብ ድምፅ ያላቸው ወፎች አገራቸው በረሃ››

  አንድ ሊቅ ሰው ‹‹እኔ ጠንካራ ሠራተኛ ነው አእምሮዬ ሲደነዝዝ ቴኒስ በመጫወት እደሰታለሁ ኀዘኔን ልረሳው እንድችል ያደረገኝ ግን የተዋቡ ሙዚቆችን መስማት ነው›› አለ፡፡ በእርግጥም በሰውና በዓለሙ መሃከል ፍጹም ሰላም ሰጭ...

  ‹‹ማዕበሉ ያልፋል መፀውም ይመጣል››

  ‹‹በአንድ የክረምት ወቅት አስታውሳለሁ አባቴ የማገዶ እንጨት ሲፈልግ አንድ የሞተ ዛፍ ያገኝና ይቆርጠዋል፡፡ ሲመጣ በተቆረጠው ዛፍ ግንድ ዙሪያ ማቆጥቆጥ አየ፡፡ እንዲህም አለኝ፣ ‹‹ዛፉ እንደሞተ ቆጥሬ ነበር፤ በክረምቱ ቅጠሎቹ...

  ‹‹ስልክ ላድርግ መጣሁ››

  ‘ደብርዬ’ ደብሪቱ (ታላቅ እህታቸው እንደሚጠሩአቸው) ‘ረቂቅ’ ሴት ናቸው (ዘንድሮ ሰው ‘ክፉ’ አይባልም)፡፡ አበበች የሥልጣን፣ የጉልበት ችሎታ መጠኑ ገደቡ የት እንደሚደርስ መገመት ይከብዳታል፡፡ በቀጣፊነቱ የሚኮራ ጉልበታም ብቻ እንደሆነ በወ/ሮ ደብሪቱ ይገባታል፡፡ ‹‹በይ...

  ፍቅርና ሞት

  እንነሳ ይሆን፤ እኛም ከንቅልፋችን፤ ሁሉን ነገር ረስተን፡፡ እጅህ ውስጥ ያለችው ኧረ ነፍሴስ ብትሆን ምንም አታስታውስ፤ ነፋስ እንዳሸዋ ዘምባባውን ረስቶ ወደ ሚሸሹበት ረጃጅሞችና ሰማያዊ ጥላ ወጨፎ ሲጠርገው የጨላለመውን ያንን ምድረበዳ? አሁን እንደፊት ታስታውስ ይሆን፤ ምንም...

  የፍቼ ገበያና የዘመኑ ገጽታ

  በሃያኛው ምዕት ዓመት አጋማሽ በሰሜን ምዕራብ ሸዋ በፍቼ ከተማ የነበረውን የኅብረተሰቡ ገጽታና የገበያ ሁኔታ በፎቶዎቹ ላይ ይታያል፡፡ ፎቶ፡ ሂስቶሪክ ኢትዮጵያ በካሜራ ሌንስ
  - Advertisement -

  ትኩስ ፅሁፎች

  ትኩስ ዜናዎች ለማግኘት