ምስል በንቅሳት
በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከሚሠሩ የሳሊኒ ቅጥረኞች አንዱ ጣሊያናዊ፣ የታዋቂዋን አሜሪካዊት የሆሊውድ ተዋናይትና ሞዴል ማድሊን ሞንሮ ምስል እግሩ ላይ ተነቅሷል፡፡ መጋቢት 24 ቀን 2009 ዓ.ም. ጋዜጠኞች በሥፍራው ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት ዳንኤል ጌታቸው በምስል ያስቀረው፡፡
ደምቢ ዶሎ ከ80 ዓመታት በፊት
ድንጋይ ዳቦ ሳለ!
ያኔ ድሮ ያኔ - ድንጋይ ዳቦ ሳለ፤
ህዝበ ዓዳም በላቡ አንዳች ጥርብ ድንጋይ እያንከባለለ፤
በወዙ በደሙ እየተማማለ፤
ይናገራል ፎቶ!
ፀጉርን በመብላት ሱስ የተያዘች ሴት
ፀጉርን በመብላት ሱስ የተያዘች ሴት የ38 ዓመት ሴት፣ ከሆዷ 15 ሴንቲ ሜትር ርዝመት ያለው ጥቅልል የፀጉር ኳስ እንደወጣላት የዘ ኢንዲፔንደንት ዘገባ ያመለክታል፡፡
‹‹የጭንቅ ጉዞ››
በምሥራቅ ትግራይ፣ የገረዓልታ ተራሮች እቅፍ ውስጥ ከሚገኙት ውቅር አብያተ ክርስቲያናት አንዱ ወደ ሆነው አቡነ ይምዓታ ለመድረስ. . .
(ፎቶ ከፌስቡክ)
ታዳጊዎች በዓድዋ ከተማ 121ኛውን የዓድዋ ድል በዓል ሲያከብሩ
ከሙታን ጋር ፎቶ መነሳት የሚያስችለው አፕልኬሽን
የዚህ ሳምንት ማብቂያ የሜትሮ ዘገባ እንደሚያመለክተው አንድ የደቡብ ኮሪያ ኩባንያ ሰዎች በሕይወት ከሌሎች ዘመዶቻቸው ጋር ሆነው ፎቶግራፍ መነሳት የሚያስችላቸውን ሶፍትዌር ሠርቷል፡፡
ስድስተኛውን የአፍሪካ ዋንጫ በ1960 ዓ.ም. ያስተናገደው ‹‹የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ስታዲየም››
ለደራስያን በሙሉ የምመክረው አንድ ነገር አለ፡፡ ንቃትም፣ ትጋትም ያጠጠበት ዘርፍ መስሎ የታየኝ ነገር ስላለ፡፡ ድርሰት ትልቅ ዝግጅትን ይጠይቃል፡፡
‹‹እንዲህ ሆነናል!››
በአዲስ አበባ ከተማ መገናኛ ድልድይ አካባቢ፣ በአራት ዓመት ውስጥ የታየ ለውጥ፡፡ በደቡብ አቅጣጫ ወደ ኢምፔሪያል- ቦሌ መንገድ ግራና ቀኝ የቀድሞና ያሁን ገጽታን ልብ ይሏል፡፡
የዘመነ ንግሥት ዘውዲቱ ፖሊስ ጣቢያ ደጃፍ
በኢትዮጵያ ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ምኒልክ ዘመን (1909-1922) ከነበሩት የአዲስ አበባ ፖሊስ ጣቢያዎቹ የአንዱ ጥብቅ ደጃፍ
‹‹እጅ እነሣለሁ!!››
በአፍሪካ ኅብረት 28ኛው የመሪዎች ጉባኤ ላይ ከተገኙት መካከል (በግራ) የደቡብ ሱዳንና የሱዳን ፕሬዚዳንቶች ሳልቫ ኪር እና ኦማር ሀሰን አልበሽር፤ የዚምባቡዌና የግብፅ ፕሬዚዳንቶች ሮበርት ሙጋቤ እና አብዱልፈታህ አልሲሲ እጅ ሲነሣሱ፡፡
ትኩስ ፅሁፎች