የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ባለሟሎች በ1927 ዓ.ም. (ፎቶ ከድረ ገጽ)
መንግሥት ሲጋብዝ
መቶ ሺሕ ብር ይውጣ
ሰው ጠግቦ እንዲጠጣ
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ባለሟሎች በ1927 ዓ.ም.
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ባለሟሎች በ1927 ዓ.ም.
(ፎቶ ከድረ ገጽ)
*****
መንግሥት ሲጋብዝ
መቶ ሺሕ ብር ይውጣ
ሰው ጠግቦ እንዲጠጣ
ውስኪው ብዙ ብዙ፤
ቢራም ብዙ ብዙ
ምግብም ብዙ ብዙ፤
ሁሉም በገፍ ይምጣ፤
ሰው ጠግቦ እንዲወጣ፤
እየበላህ ብላ
እየጠጣህ ጠጣ፤
ከሕዝብ ነው እንጂ
ካንተ...
የኢትዮጵያ አቪየሽን አካዳሚ 347 የአቪየሽን ባለሙያዎችን ሰኔ 2 ቀን 2008 ዓ.ም. በዲፕሎማ አስመርቋል
የኢትዮጵያ አቪየሽን አካዳሚ 347 የአቪየሽን ባለሙያዎችን ሰኔ 2 ቀን 2008 ዓ.ም. በዲፕሎማ አስመርቋል፡፡ ከእነዚህ ውስጥ 25ቱ አብራሪዎች፣ 35 ቴክኒሻን፣ 43 የበረራ አስተናጋጆች እንዲሁም 244 በንግድና አገልግሎት በመስጠት ሥልጠና የወሰዱ ናቸው፡፡ ከተመራቂዎቹ ውስጥ የሩዋንዳ ዜግነት ያላቸውም ይገኙበታል፡፡
የኢትዮጵያ አቪየሽን አካዳሚ 347 የአቪየሽን ባለሙያዎችን ሰኔ 2 ቀን 2008 ዓ.ም. በዲፕሎማ አስመርቋል
ከእነዚህ ውስጥ 25ቱ አብራሪዎች፣ 35 ቴክኒሻን፣ 43 የበረራ አስተናጋጆች እንዲሁም 244 በንግድና አገልግሎት በመስጠት ሥልጠና የወሰዱ ናቸው፡፡ ከተመራቂዎቹ ውስጥ የሩዋንዳ ዜግነት ያላቸውም ይገኙበታል፡፡
የሦስተኛው ፓትርያርክ አዲስ ሐውልት
ኢትዮጵያ የራሷን ፓትርያርክ መሾም ከጀመረች ወደ ስድስት አሠርታት ይጠጋል፡፡ በ57 ዓመት ውስጥ የአሁኑን ቅዱስ ፓትርያርክ ጨምሮ ስድስት ቅዱሳን አበው ቤተ ክርስቲያኒቱን መርተዋል፡፡
366 ሰንደቅ ዓላማዎችን የተነቀሱት ህንዳዊ አዛውንት
የ74 ዓመቱ ህንዳዊ አዛውንት ፓርካሽ ሪሺ የ366 አገሮችን፣ እንዲሁም ዓለም አቀፍ ተቋማትን ሰንደቅ ዓላማዎችና የመሪዎች ምስልን በመነቀስ የዓለም የድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ስማቸውን ማስፈራቸውን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡
366 ሰንደቅ ዓላማዎችን የተነቀሱት ህንዳዊ አዛውንት
የ74 ዓመቱ ህንዳዊ አዛውንት ፓርካሽ ሪሺ የ366 አገሮችን፣ እንዲሁም ዓለም አቀፍ ተቋማትን ሰንደቅ ዓላማዎችና የመሪዎች ምስልን በመነቀስ የዓለም የድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ስማቸውን ማስፈራቸውን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡
አጥሩ የት አለ?
እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት፣ ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ባረፉ በአራት ዓመታቸው፣ በመካነ መቃብራቸው ላይ የቆመው ሐውልት፣ ሚያዝያ 2 ቀን 2008 ዓ.ም. መመረቁ ይታወሳል፡፡
የኮካ ኮላ ሳጥን የጫነ ባለ ተሳቢ ተሽከርካሪ ኮልፌ አበራ ሆቴል አካባቢ ተገልብጦ
ይሄ እንደቀይ ምንጣፍ ጎዳናው ላይ የተበተነው ቀይ ፅጌረዳ እንዳይመስላችሁ፡
አልማዛዊ የድል ኢዮቤልዩ በሚያዝያ 27 አደባባይ (ሚያዝያ 27 ቀን 2008 ዓ.ም.)
ሀገር ማለት የኔ ልጅ
ሀገር ማለት ልጄ፣ ሀገር ማለት፤
እንዳይመስልሽ የተወለድሽበት ቦታ፣
ትኩስ ፅሁፎች