የሐቻምናው የሰንደቅ ዓላማ ቀን
የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ቀን ለስድስተኛ ጊዜ በመስከረም 2006 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ስታዲየም ሲከበር በክብር እንግድነት የተገኙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኰንን ነበሩ፡፡
በቀስተ ደመና የተከበበችው ፀሐይ
መስከረም 26 የዓመቱ 26ኛ ቀን ብቻ አይደለችም፤ የሳምንቱ 4ኛ፣ 3ኛ፣ 2ኛ፣ 1ኛ፣ 6ኛ ቀን ብቻም አይደለችም፡፡
ደመራና ረዥሙ ብርሌ በዓዲግራት
ዓመታዊው የመስቀል ክብረ በዓል በትግራይ ምሥራቃዊ ዞን ዓዲግራት ከተማ መስከረም 17 ቀን 2008 ዓ.ም. በወልዋሎ ስታዲየም የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አቶ ዓባይ ወልዱና የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ በተገኙበት በሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓት ደመራ በመለኮስ ተከብሯል፡፡
የወይፈኑ አወራረድ
በዓል በመጣ ቁጥር ለእርድ የሚዘጋጁ ከብቶች፣ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ የሚዘዋወሩት በተለያየ መንገድ ነው፡፡ አንዱ መንገድ በከባድ የጭነት ተሽከርካሪ ማጓጓዝ ነው፡፡ ይህ ፎቶ የፓኪስታን ሰአማ ቲቪ በድረ ገጹ ያወጣው ነው፡፡
‹‹መስከረም ሲጠባ አደይ ሲፈነዳ . . .››
መስከረም መስከረም ለእኛ ለኢትዮጵያውያን የተለየ ወር ነው፡፡ አስራ ሶስት ወር ያለውን ማን ሀገር አለ? የማን ሀገር ዘመን መለወጫ ምድሩ በአበባ ፈክቶ አፍላጉ ከደለል ይጠራል፡፡
የመቐለው ሰረገላ
ነሐሴ አጋማሽ ላይ በአሸንዳ በዓል የደመቀችው መቐለ ከተማ ሦስት ጉልቻ የጎለቱ፣ ጎጆ የወጡ ሙሽሮችንም አስተናግዳለች፡፡
በቤጂንግ በመካሄድ ላይ ባለው 15ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ በ200 ሜትር የተወዳደረው ጃማይካዊው ዩዜን ቦልት
በቤጂንግ በመካሄድ ላይ ባለው 15ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ በ200 ሜትር የተወዳደረው ጃማይካዊው ዩዜን ቦልት ለአገሩ ወርቅ ካስገኘ በኋላ ደስታውን በሚገልጽበት ወቅት እየተከታተለ ሲቀርጸው የነበረው ቻይናዊ ጋዜጠኛ ተሽከርካሪ ጋር ተጋጭቶ በወደቀበት ሰዓት
ሰኞ ነሐሴ 11 ቀን 2007 ዓ.ም. የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኞችን ለማደራደር በተደረገው ጥረት ውጥረት በተፈጠረበት ሰዓት፣
ሰኞ ነሐሴ 11 ቀን 2007 ዓ.ም. የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኞችን ለማደራደር በተደረገው ጥረት ውጥረት በተፈጠረበት ሰዓት፣ ከግራ ወደ ቀኝ የኢጋድ ዋና ጸሐፊ አምባሳደር ማህቡብ ማዕሊም፣ የኢጋድ ምክትል ሊቀመንበር ኡሁሩ ኬንያታ፣ የኢጋድ ሊቀመንበር ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝና የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ዶ/ር ንኮሳዛና ድላሚኒ ዙማ በዋና አደራዳሪው አምባሳደር ሥዩም መስፍን የሚደረግላቸውን ገላጸ በዚህ ሁኔታ ነበር በትኩረት ሲያዳምጡ የነበሩት፡፡
ያገጠጠው አፈር
ዘንድሮ በአብዛኛው የኢትዮጵያ አካባቢ በተያዘው የክረምት ወቅት የተከሰተው የዝናብ እጥረት አሉታዊ ተፅዕኖ እያሳደረ ነው፡፡
ትኩስ ፅሁፎች